TIKVAH-SPORT
“ ይሸነፋሉ ስለተባለ ጫናው ይቀንስልናል “ ሌቪ ኮልዊል የሰማያዊዎቹ ተጨዋች ሌቪ ኮልዊል ቡድናቸው በእሁዱ ፍፃሜ በብዙዎች የተሸናፊነት ግምት ማግኘቱ ያለ ጫና እንዲጫወት እንደሚረዳው ተናግሯል። “ ሰዎች ፍፃሜውን እንደምንሸነፍ እያሰቡ ነው ስለዚህ ይህ ለእኛ ብንሸነፍ የምናጣው ነገር እንደሌለ ይነግረናል “ ሲል ሌቪ ኮልዊል ተናግሯል። ቡድናቸው አነስተኛ የማሸነፍ ግምት ማግኘቱ ጨዋታውን እንዳይፈራ…
" እኛ ቼልሲዎች ማንንም አንፈራም " ኮልዊል
የሰማያዊዎቹ ተጨዋች ሌቪ ኮልዊል ቡድናቸው ፍፃሜውን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ ይገባል ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
" ለቼልሲ ስትጫወት ማንንም ለመግጠም አትፈራም “ የሚለው ሌቪ ኮልዊል ወደዚህ የመጣነው ለፍፃሜ ለመጫወት ብቻ አይደለም ብሏል።
አክሎም " ፒኤስጂ ጠንካራ ቡድን ነው " ያለው ተጨዋቹ ነገርግን እኛ ዋንጫውን ማሸነፍ እንፈልጋለን በማለት ገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

😁255👏127❤72👍13🔥13🥰7👎2
በርንማውዝ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ !
በርንማውዝ የ 25ዓመቱን ግብ ጠባቂ ፒትሮቪች ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ሰማያዊዎቹ ግብ ጠባቂውን በ 25 ሚልዮን ፓውንድ ለመሸጥ ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
ሰርቢያዊው ግብ ጠባቂ ፒትሮቪች የጤና ምርመራውን እንዲያደርግ ፍቃድ የተሰጠው ሲሆን በቀጣይ የአምስት አመት ውል እንደሚፈርም ይጠበቃል።
በርንማውዝ የኬፓ አሪዛባላጋን መልቀቅ ተከትሎ ለቡድኑ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ በማፈላለግ ላይ ነበሩ።
ባለፈው አመት በውሰት በስትራስቡርግ ያሳለፈው ፒትሮቪች በበኩሉ ክለብ እንዲያፈላልግ በክለቡ ተነግሮት መቆየቱ ይታወቃል።

❤125👍21🔥4😁4😢2
ባርሴሎና ከኮንጎ ጋር ንግግር ላይ ነው !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከአፍሪካዊቷ ሀገር ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ለመፈፀም ንግግር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
ባርሴሎና ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በቱሪዝም ዙሪያ ለመስራት ንግግር ላይ መሆናቸው ተዘግቧል።
ባርሴሎና ከስምምነቱ በአመት 10 ሚልዮን ዩሮ ያገኛል የተባለ ሲሆን ባርሴሎና በአንፃሩ የሀገሪቱን ቱሪዝም እንደሚያስተዋውቅ ተገልጿል።
ስምምነቱ የሚፈፀም ከሆነ ባርሴሎና በእጄታው ላይ " ኮንጎ የአፍሪካ ልብ " የሚል ፅሁፍ እንደሚያሰፍር ተነግሯል።
የ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ስፖርትና ቱሪዝም ሚኒስቴር በቅርቡ ወደ ባርሴሎና አቅንተው በጉዳዩ ዙሪያ መነጋገራቸው ተጠቁሟል።

❤165😁57👍36👎13🔥11👏1
" ማዱኬን ልቀቅ ያለው የለም መሄድ ፈልጎ ነው " ማሬስካ
የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ኖኒ ማዱኬ አርሰናልን እንደሚቀላቀል አረጋግጠዋል።
ከፍፃሜ ጨዋታው በፊት አስታያየታቸውን እየሰጡ የሚገኙት ኢንዞ ማሬስካ “ ኖኒ ማዱኬ ከወደፊት ክለቡ ጋር እየተነጋገረ ነው " ብለዋል።
አክለውም ዝውውሩ በሚቀጥሉት ሰዓታት መቋጫ ያገኛል የሚል እምነት አለኝ በማለት አረጋግጠዋል።
" ማዱኬን መልቀቅ አለብህ ያለው የለም “ ያሉት ኢንዞ ማሬስካ እሱ ለመልቀቅ ወስኗል ያንን የሚፈልግ ከሆነ እኛም ለእሱ ደስተኞች ነን ብለዋል።

😁176❤74👏73👍23👎1
ዩናይትድ ሁለት ታዳጊዎችን ለማስፈረም እያነጋገረ ነው !
ማንችስተር ዩናይትድ ሁለት ወጣት የ 16ዓመት የመሐል ሜዳ ተጨዋቾች ለማስፈረም በንግግር ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም እያነጋገረ የሚገኘው የመጀመሪያው ተጨዋች የእንግሊዝ ከ 17 አመት በታች ቡድን አምበል ሴዝ ሪድጎን መሆኑ ተነግሯል።
ሌላኛው ተጨዋች ከማንችስተር ሲቲ ጋር ለመለያየት የተቃረበው ታይረስ ኑቢሴ የማንችስተር ዩናይትድ ኢላማ መሆኑ ተገልጿል።
ሴዝ ሪድጎን በአሁን ሰዓት በፉልሀም የአጥቂ አማካይ ሲሆን ከዩናይትድ በተጨማሪም በቼልሲ ፣ ሊቨርፑል እና ማንችስተር ሲቲ ይፈልጋል።
ሁለቱም ተጨዋቾች በማንችስተር ዩናይትድ ተጋብዘው ኦልድትራፎርድ ስታዲየም እና ካሪንግተንን መጎብኘታቸው ተዘግቧል።

😁219❤196🔥12👏11😢6👍2
TIKVAH-SPORT
ኒውካስል ኢላንጋን ለማስፈረም ተስማማ ! ኒውካስል ዩናይትድ የኖቲንግሀም ፎረስቱን የፊት መስመር ተጨዋች አንቶኒ ኢላንጋ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ኒውካስል ተጫዋቹን 55 ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። አንቶኒ ኢላንጋ በኒውካስል ዩናይትድ ቤት የረጅም ጊዜ ውል እንደሚፈርም ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። የ 23ዓመቱ አንቶኒ ኢላንጋ ባለፈው…
ኒውካስል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !
ኒውካስል ዩናይትድ የኖቲንግሀም ፎረስቱን የፊት መስመር ተጨዋች አንቶኒ ኢላንጋ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
ኒውካስል ተጫዋቹን 52 ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ሒሳብ በአምስት አመት ኮንትራት ማስፈረማቸውን አስታውቀዋል።
አንቶኒ ኢላንጋ ከማላጋ በነፃ ዝውውር ከፈረመው አንቶኒዮ ኮርዴሮ ቀጥሎ ሁለተኛው የክረምቱ የኒውካስል ዩናይትድ ፈራሚ ሆኗል።
የ 23ዓመቱ አንቶኒ ኢላንጋ ባለፈው አመት በሁሉም የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ለኖቲንግሀም ግልጋሎት ሰጥቷል።
ተጨዋቹ በጨዋታዎቹ ስድስት ጎሎች አስቆጥሮ 11 አመቻችቶ ማቀበልም ችሏል።

❤160👍31🔥13😁3
TIKVAH-SPORT
ሊቨርፑል ሀያ ቁጥር መለያን በክብር ሰቀለ ! በ 2020 የውድድር ዘመን ክለቡን የተቀላቀለው ሀያ ቁጥር ለባሹ ዲያጎ ጆታ ድንገተኛ ህልፈት ተከትሎ ሊቨርፑል የማልያ ቁጥሩን በክብር እንደሚሰቅሉ ይፋ ሆኗል። የክለቡን ሀያኛ የሊግ ዋንጫ ስኬት መጎናፀፍ የቻለው ዲያጎ ጆታ ክብር ሲባል ሊቨርፑል ይህን ውሳኔ ሊወስን ችሏል። ይህንንም ተከትሎ በሊቨርፑል ቤት ከዚህ በኋላ የ 20 ቁጥር ማልያ የማይለበስ…
ሊቨርፑል ሀያ ቁጥር መለያን በየትኛውም ቡድን አይጠቀምም !
ሊቨርፑል በቅርቡ ህይወቱ ያለፈው ዲያጎ ጆታ የሚጠቀመው የ 20 ቁጥር ማልያ ጥቅም ላይ እንዳይውል ማድረጉን አስታውቋል።
ክለቡ ከዚህ በፊት ማልያ በሊቨርፑል ዋናው ቡድን ጥቅም ላይ እንዳይውል ማድረጉ ተዘግቦ ነበር።
ሊቨርፑል አሁን ላይ ማልያውን በወንዶች እና ሴቶች በየትኛውም እድሜ ክልል ቡድኖቹ ላይ እንደማይጠቅም አሳውቋል።
ሊቨርፑል ውሳኔውን ያሳለፈው ከዲያጎ ጆታ ባለቤት እና ቤተሰብ አባላት ጋር ከመከረ በኋላ መሆኑን አስታውቋል።

👍448❤189👏48😢32💯9👎4🥰2
TIKVAH-SPORT
ኒውካስል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ ! ኒውካስል ዩናይትድ የኖቲንግሀም ፎረስቱን የፊት መስመር ተጨዋች አንቶኒ ኢላንጋ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። ኒውካስል ተጫዋቹን 52 ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ሒሳብ በአምስት አመት ኮንትራት ማስፈረማቸውን አስታውቀዋል። አንቶኒ ኢላንጋ ከማላጋ በነፃ ዝውውር ከፈረመው አንቶኒዮ ኮርዴሮ ቀጥሎ ሁለተኛው የክረምቱ የኒውካስል ዩናይትድ ፈራሚ ሆኗል። …
ኒውካስል የኢላንጋን ዝውውር በምን መልኩ ይፋ አደረገ ?
ኒውካስል ዩናይትድ አንቶኒ ኢላንጋን ማስፈረሙን ይፋ ያደረገው ለየት ባለ መልኩ የአንድ ህፃን ደጋፊ ገጠመኝ በመግለፅ ነበር።
የክለቡ ደጋፊ ህፃን በተለቀቀው ተንቀሳቃሽ ምስል ባለፈው የውድድር አመት ስለገጠመው ገጠመኝ ተናግሯል።
የህፃኑ ገጠመኝ ምን ነበር ?
በቪዲዮው የታየው ህፃን ኒውካስል ባለፈው የውድድር አመት ከአርሰናል ጋር በሚጫወትበት ዕለት ህመም አጋጥሞኛል በማለት ከትምህርት ቤት ቀርቶ ነበር።
ኒውካስል ዩናይትድ ግብ ባስቆጠረበት ወቅት ህፃኑ በደስታ ሲጨፍር በቀጥታ ስርጭት በቴሌቪዥን መስኮት ታይቷል።
የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር በበኩላቸው ህፃኑን በቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ተመልክተውት እንደነበር ተገልጿል።
የትምህርት ቤቱ ሀላፊዎችም " ልጁን ኳስ ሲከታተል እና ሲጨፍር አይተነዋል በጉዳዩ ላይ መነጋገር እንፈልጋለን " የሚል መልዕክት ለወላጆቹ መላካቸው ተነግሯል።
ኒውካስል ዩናይትድም የልጁን ገጠመኝ የአንቶኒ ኢላንጋን ዝውውር ይፋ ሲያደርጉ አስተዋውቀውታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

❤384😁55👍35👎5🤩5🤬4🥰2😢2👏1
“ በጨዋታው ያለንን እንሰጣለን “ ኢንዞ ማሬስካ
የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ከእሁድ የክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ምን አሉ ?
- " ለደጋፊው ያለኝ መልዕክት ድጋፋቸው እንደሚያስፈልገን ነው ፤ ቡድኑ እምነታቸው ያስፈልገዋል ምክንያቱም ምርጥ የውድድር አመት ነው ያሳለፈው።
- ፒኤስጂ ምናልባት በአሁኑ ሰዓት የአለም ምርጡ ቡድን ነው ፤ ጥሩ ጨዋታ ለማድረግ ያለንን ሁሉ ለመስጠት እንሞክራለን።
- ካይሴዶ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ተጨዋች ነው ዛሬ ሙሉ ልምምዱን አልጨረሰም በጨዋታው መሳተፍ እንደሚችል ተስፋ እናደርጋለን።
- ጇ ፔድሮ አስደናቂ ተጨዋች ነው ወደዚህ ያመጣነው ያግዘናል ብለን አስበን ነው እሱ ትልቅ አቅም አለው።" ብለዋል።

❤245😁47👍23🔥7😢5
ክረምትን በምን ሊያሳልፋ አስበዋል?
Can PlayStation 🎮 መፍትሄ ይዞ ብቅ ብሎሎታል🫴
-Sony
PlayStation 2
PlayStation 3
PlayStation 4
PlayStation 5
-Microsoft
Xbox 360
Xbox one
Xbox one s
Xbox Series
ምርቶችን አዘጋጅቶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን
እንግዲያውስ እርሶ በተመቻቹ ሰአት ብቅ በማለት ሱቃችን መጎብኘት ይችላሉ
እቃዎቻችን 6 ወር ዋስትና ስላለው የለ ሀሳብ ይዝናኑ
ለልጅም ለአዋቂ የሚሆኑ PlayStation Cidi Game ስላሉን ይደውሉልን
Tv በተለያየ Brand እና Size እኛ ዘንድ ያገኛሉ
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ
🤝Tanks for choice
ስልክ፦ 0904658609 ወይም
0977349492 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market

❤27👏3
“ ቼልሲ ልክ እንደ እኛ ነው “ ኤንሪኬ
የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የነገው የቼልሲ የፍፃሜ ጨዋታ ቀላል እንደማይሆን ተናግረዋል።
ስለ ተጋጣሚያቸው ያነሱት ሉዊስ ኤንሪኬ “ ቼልሲ ሲያጠቃ እና ሲከላከል ከእኛ ጋር ተመሳሳይ ቡድን ነው “ ሲሉ ገልጸዋል።
አክለውም “ በአካል ጠንካራ ከሆነ ቡድን ጋር የምናደርገው ከባድ ጨዋታ ይሆናል ቼልሲ የተሟላ ቡድን ነው ጨዋታው ቀላል አይሆንልንም።" ብለዋል።
" አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ እና የቡድኑን አጨዋወት አደንቃለሁ ፣ ትልቅ ቴክኒካል ብቃት እና ጥሩ ተጨዋቾች አሏቸው።" ኤንሪኬ

😁217❤142👍33🔥12🥰2
TIKVAH-SPORT
🇺🇸 ዶናልድ ትራምፕ በፍፃሜው ይታደማሉ ! የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜን በስታዲም በመገኘት እንደሚታደሙ ተገልጿል። በትላንትናው ዕለት በነበራቸው ስብሰባ በሜት ላይፍ በሚደረገው የፍፃሜ ጨዋታ እንደሚገኙ አሳውቀዋል። “ በስታዲየም እገኛለሁ “ በማለት ሁለት ሰዓት ከቆየው ስብሰባቸው በኃላ ማረጋገጫ ሰጥተዋል። የአለም የክለቦች ፍፃሜ በቼልሲ እና ሪያል ማድሪድ…
ለዶናልድ ትራምፕ ምን አይነት ጥበቃ ይደረጋል ?
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በነገው የክለቦች አለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ እንደሚገኙ ማሳወቃቸው ይታወቃል።
ከዚህ በፊት የአሜሪካው ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ቦርስያ ዶርትመንድ ከኡልሳን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ ታድመው ነበር።
በጨዋታው የነበረውን የደህንነት ቁጥጥር የዶርትመንዱ አሰልጣኝ ኒኮ ኮቫች ሲገልፁት የተለየ “ ጥብቅ ቁጥጥር ነበር “ ብለዋል።
“ ከሆቴል ስንወጣ እና ስታዲየም ስንደርስ ባስ ውስጥ ሁለት ጊዜ በተለያዩ አነፍናፊ ውሾች የማሽተት ፍተሻ ተደርጎልናል " ሲሉ ነበር አሰልጣኙ ሁነቱን ያስረዱት።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሚገኙበት በእሁዱ ፍፃሜ ጨዋታ የደህንነት ጥበቃው ከዚህም በላይ በተሻሻለ መንገድ እንደሚካሄድ ተገልጿል።
በደህንነት ጥበቃው ላይ የደህንነት ቡድን ፣ የስታዲየሙ አባላት ፣ የውድድሩ አዘጋጆች እና የሚስጥራዊ ጥበቃ አገልግሎት በጋራ ሀላፊነት እንደተሰጣቸው ተነግሯል።
“ የደህንነት ሥራውን ሰዎች አይወዱትም ክፍት ቦታ ነው የሚፈጠረው አይታወቅም ሰዎች ቁስ ሊወረውሩ ይችላሉ “ ሲሉ የደህንነት ተቋም ሀላፊው ተናግረዋል።
አክለውም “ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጋር ስትቀመጥ ሁሉም ነገር የተለየ ይሆናል “ብለዋል።
ጨዋታው የሚካሄደው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው አመት ጆሯቸው ላይ ጥቃት በደረሰባቸው ተመሳሳይ ቀን ነው።

❤256😁134👎9👍6💯6🔥3
“ በፍፃሜው እንደምናሸንፍ እርግጠኞች ነን “ ፓልመር
የሰማያዊዎቹ የፊት መስመር ተጨዋች ኮል ፓልመር በፍፃሜው ጨዋታ ለማሸነፍ እንደሚፋለሙ ተናግሯል።
" በፍፃሜው እርግጠኞች ነን " ያለው ፓልመር ፒኤስጂ ጠንካራ መሆኑን እናውቃለን ነገርግን ጨዋታው የፍፃሜ ነው በማለት ገልጿል።
" ሁሉም ሰው ደስተኛ እና ለጨዋታው ዝግጁ ነው እነሱ የአለም ምርጥ ቡድን ሊሆኑ ይችላሉ ነገርግን እኛ ለሚገጥመን ነገር ተዘጋጅተናል።"ሲል ኮል ፓልመር ተናግሯል።

😁285❤174👍29🤔9🔥5👎3😱3🙏3🥰2👏2
TIKVAH-SPORT
“ ዮከሬሽ ገና በትልቅ ሊግ አልታየም “ ፈርዲናንድ የቀድሞ እንግሊዛዊ ተጨዋች ሪዮ ፈርዲናንድ አርሰናልን ለመቀላቀል የተቃረበው ቪክቶር ዮኬሬሽ በትልቅ ሊግ ራሱን አላሳየም በማለት ገልጿል። " ለፖርቹጋል ሊግ ክብር አለኝ በጣም ጥሩ ሊግ ነው ነገርግን ትልቅ አይደለም “ ሲል ፈርዲናንድ ተናግሯል። አክሎም “ ስለዚህ ዮኬሬሽ ለፕርሚየር ሊግ ክለብ ከፈረም ማን እንደሆነ ማሳየት ይጠበቅበታል እስካሁን…
“ የፖርቹጋል ሊግ ጠንካራ ሊግ ነው " ዮኬሬሽ
“ ከአለም ምርጥ አጥቂዎች አንዱ ነኝ “
ስዊድናዊው የፊት መስመር አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ የእሱ ምርጥ አቋም ገና አለመምጣቱን ከፈረንሳዩ ሌኪፕ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ተናግሯል።
እሱ ከፖርቹል ውጪ ራሱን ማሳየት አለበት ስለመባሉ የተናገረው ዮኬሬሽ “ ያልተለመደ ነገር ሲታይ ሰዎች ማብራሪያ ለማግኘት ይጥራሉ “ ብሏል።
“ እሱ በሀገሪቱ ምርጥ ክለብ ስለተጫወተ ነው ፣ የፖርቹጋል ሊግ ደካማ ስለሆነ ነው ይላሉ “ ያለው ዮኬሬሽ " ለእኔ ይሄ አስተያየት ብቻ ነው ግድ አይሰጠኝም " ሲል ተደምጧል።
አክሎም “ እዚህ ያሳካሁትን አውቃለሁ ሁልጊዜ ያለኝን ሰጥቻለሁ ፤ የፖርቹጋል ሊግ ምርጥ ሊግ ነው በርካታ ባለተሰጥኦ ተጨዋቾች አሉ “ ብሏል።
ዮኬሬሽ
“ ራስን መመዘን ከባድ ነው ነገርግን ከአለም ምርጥ አጥቂዎች አንዱ ነኝ “ የሚለው ተጨዋቹ በእነ ሀሪ ኬን ፣ ሀላንድ እና ሌዋንዶውስኪ ደረጃ ነኝ “ ሲል ተናግሯል።
" እነሱ ለአመታት ምርጥ ብቃታቸውን አሳይተዋል እኔም በዚህ ደረጃ ለመቀጠል ይህንን በየአመቱ ማሳየት ያስፈልገኛል የእኔን ምርጥ አቋም ገና አላያችሁም።"ዮኬሬሽ

“ በሀይል ጥንካሬው እንደ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ላይሆን ይችላል ነገርግን የፖርቹጋል ሊግ በትልቅ ደረጃ ያለ ሊግ ነው።"
ዮኬሬሽ
“ ራስን መመዘን ከባድ ነው ነገርግን ከአለም ምርጥ አጥቂዎች አንዱ ነኝ “ የሚለው ተጨዋቹ በእነ ሀሪ ኬን ፣ ሀላንድ እና ሌዋንዶውስኪ ደረጃ ነኝ “ ሲል ተናግሯል።
" እነሱ ለአመታት ምርጥ ብቃታቸውን አሳይተዋል እኔም በዚህ ደረጃ ለመቀጠል ይህንን በየአመቱ ማሳየት ያስፈልገኛል የእኔን ምርጥ አቋም ገና አላያችሁም።"ዮኬሬሽ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤495😁182👏52👍31🔥12👎10
ልዩ የእግር ኳስ ጥቅል ለፍጻሜው! ⚽
ተጠባቂውን የFIFA Club World Cup የፍጻሜው ጨዋታ ለ3 ሰዓት በሚቆይ ልዩ 2.5ጊባ ጥቅል ከዳር እስከ ዳር በሚገኘው በሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ በDSTV በቀጥታ እንከታተል!
#SafaricomEthiopia
#10አረንጓዴ
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether

❤28🤬1
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#Wanawsportswear
ከዳካር ጎዳና እስከ አለምአቀፍ ዝና!
ታላቅ ብስራት ከዋናው ስፖርት!
የ2002 የአለም ዋንጫን ያደመቀው, ስሙ ሲጠራ የተከላካዮችን ልብ የሚያሸብረው ታላቅ ሠው እየመጣ ነው። ከእግር ኳስ አለም ቢወጣም ታሪኩ ግን ከዋናው ስፖርት ጋር ሊቀጥል ነው! ማነው ይህ ሰው??? ግምትዎትን አስተያየት መስጫ ላይ ያስቀምጡ
📅ሀምሌ 10 | July 17 ይጠብቁን
የዋናው ስፖርትን ኢንስታግራም ገጽ ይቀላቀሉ እና የዚ ታሪክ ተሳታፊ ይሁኑ👇👇
🔗 wanawsportswear
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
ከዳካር ጎዳና እስከ አለምአቀፍ ዝና!
ታላቅ ብስራት ከዋናው ስፖርት!
የ2002 የአለም ዋንጫን ያደመቀው, ስሙ ሲጠራ የተከላካዮችን ልብ የሚያሸብረው ታላቅ ሠው እየመጣ ነው። ከእግር ኳስ አለም ቢወጣም ታሪኩ ግን ከዋናው ስፖርት ጋር ሊቀጥል ነው! ማነው ይህ ሰው??? ግምትዎትን አስተያየት መስጫ ላይ ያስቀምጡ
📅ሀምሌ 10 | July 17 ይጠብቁን
የዋናው ስፖርትን ኢንስታግራም ገጽ ይቀላቀሉ እና የዚ ታሪክ ተሳታፊ ይሁኑ👇👇
ለበለጠ መረጃ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤21
“ አድናቆቱ ለፒኤስጂ ቢጎርፍም እኛ እናሸንፋለን " ሬስ ጄምስ
የቼልሲው የኋላ መስመር ተጨዋች ሬስ ጄምስ ቡድናቸው ነገ ፒኤስጂን እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ መሆኑን ተናግሯል።
" ፒኤስጂ ከአለም ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው " ያለው ሬስ ጀምስ ከባድ ጨዋታ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን ብሏል።
አክሎም “ ሁሉም ለፒኤስጂ አድናቆት እየዘመረ ነው " ያለው ሬስ ጄምስ ነገርግን እኛ በደንብ ተዘጋጅተናል ጨዋታውን እናሸንፋለን ሲል በቡድኑ እምነት እንዳለው ተናግሯል።
“ እሁድ በርካታ ሰዎችን እናስገርማለን ለጨዋታው ጓጉተናል " ጄምስ

😁294👍203❤99🔥30👎8🥰6👏3
TIKVAH-SPORT
ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተመልክቷል ! ማንችስተር ዩናይትድ ሌላ ግብ ጠባቂ ማስፈረምን ከእቅዳቸው አለማውጣታቸው እና ሊያስፈርሙ እንደሚችሉ ተነግሯል። ቀያዮቹ ሴጣኖች ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከወሰኑ የ 29ዓመቱን የቦታፎጎ ግብ ጠባቂ ጆን ለማስፈረም ኢላማ ማድረጋቸው ተገልጿል። የቡድኑ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በዚህ አመት በክለቡ ይቀጥላል የሚል እምነት እንዳለ መዘገቡ አይዘነጋም።…
ዩናይትድ አዲስ ግብ ጠባቂ ያስፈርም ይሆን ?
የማንችስተር ዩናይትዱ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው ቴሌግራፍ አስነብቧል።
ተጨዋቹ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ እስከ ስድስት ሳምንት ጊዜ ሊያስፈልገው እንደሚችል ተነግሯል።
ይህም ማለት አንድሬ ኦናና ማንችስተር ዩናይትድ በሚያደርገው የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የማይሳተፍ ይሆናል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች በቀጣይ አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ሊንቀሳቀሱ እንደሚችሉ እየተዘገበ ይገኛል።
ማንችስተር ዩናይትድ በክለቦች አለም ዋንጫ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈውን የቦታፎጎ ግብ ጠባቂ ጆን ለማስፈረም ኢላማ ማድረጉ ሲዘገብ እንደነበር ይታወሳል።

❤155😁46🙏28👍10😢5🔥1👏1😱1