Telegram Web Link
TIKVAH-SPORT
የሊጉ ክለቦች በቫር ዙሪያ ነገ ድምፅ ይሰጣሉ ! የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለቦች ከሚቀጥለው የውድድር አመት ጀምሮ #ቫር ከሊጉ እንዲቀር በዎልቭስ በቀረበው ሀሳብ ላይ ነገ በሚኖራቸው አመታዊ ስብሰባ ድምፅ ይሰጣሉ። ይሁን እንጂ አብዛኞቹ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለቦች ሀሳቡን አለመቀበላቸው እና ቫር እንዲቀጥል እንደሚፈልጉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። ማንችስተር ሲቲ ፣ አርሰናል እና…
የፕርሚየር ሊጉ ክለቦች ቫር እንዲቆይ ወሰኑ !

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለቦች #ቫር ከሊጉ እንዲቀር በሚጠይቀው የዎልቭስ ሀሳብ ላይ ዛሬ ባደረጉት አመታዊ ስብሰባ ላይ ድምፅ መስጠታቸው ተገልጿል።

በተሰጠው ድምፅ መሰረትም ቫር በሚቀጥለው የውድድር አመት በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እንዲቀጥል እንዲሁም ማሻሻያዎች እንዲደረጉበት መወሰኑ ተነግሯል።

በድምፅ አሰጣጡ ሂደትም ሀሳቡን ካቀረበው ዎልቭስ ውጪ አስራ ዘጠኙም የፕርሚየር ሊግ ክለቦች ቫር እንዲቀጥል ድምፅ መስጠታቸው ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ሀሪ ማጓየር ለአውሮፓ ዋንጫ ይደርሳል ? እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሀሪ ማጓየር በጉዳት ምክንያት በቀጣዩ የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ብሔራዊ ቡድኑን መወከሉ አጠራጣሪ መሆኑ ተገልጿል። ሀሪ ማጓየር የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ነገ ምሽት ከአይስላንድ ጋር ላለበት የወዳጅነት ጨዋታ ያደረገው ልምምድ እንዳመለጠው ተነግሯል። የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት በአውሮፓ…
እንግሊዝ ተጨዋቾቿ ከአውሮፓ ዋንጫ ውጪ ሆኑ !

የማንችስተር ዩናይትድ እና እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሀሪ ማጓየር በጉዳት ምክንያት ከጀርመኑ አውሮፓ ዋንጫ ውድድር ውጪ መሆኑ ተገልጿል።

የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ጃክ ግሪሊሽ በበኩሉ የመጀመሪያ ስብስብ ውስጥ ቢካተትም ከአውሮፓ ዋንጫው የእንግሊዝ የመጨረሻ ስብስብ መቀነሱ ተነግሯል።

እስካሁን ጄምስ ማዲሰን ፣ ከርትስ ጆንስ ፣ ሀሪ ማጓየር ፣ ጃክ ግሪሊሽ እና ጄምስ ትራፎርድ ከአውሮፓ ዋንጫው ውጪ መሆናቸው ተረጋግጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

1:00 ጊኒ ቢሳው ከ ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

ጨዋታውን በተከታዩ ሊንክ መከታተል ይቻላል።

https://www.plus.fifa.com/content/acccd313-94dc-4a1d-ba44-2dbf97a5b894

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2 ' ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

ጨዋታውን በተከታዩ ሊንክ መከታተል ይቻላል።

https://www.plus.fifa.com/content/acccd313-94dc-4a1d-ba44-2dbf97a5b894

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
10 '  ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
20 '  ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
30 '  ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
38 '  ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
44 '  ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት | ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
52 ' ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
63 ' ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
72 ' ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
82 ' ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90+4 ' ጊኒ ቢሳው 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሜዳው ውጪ ከጊኒ ቢሳው ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

በምድብ አንድ የሚገኙት ዋልያዎቹ በምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሰበሰቧቸውን ነጥቦች ሁለት በማድረስ  አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

የጊኒ ቢሳው ብሔራዊ ቡድን በአምስት ነጥቦች ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን እሁድ ሞሮኮ ላይ የምድብ አራተኛ ጨዋታውን ከጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ሊቨርፑል የብራዚላዊውን ተጨዋች ወኪል አነጋግሯል !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የየጣልያን ሴርያውን ክለብ አታላንታ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኤደርሰን ወኪል አነጋግረው እንደነበር ተገልጿል።

የዩሮፓ ሊግ አሸናፊው አታላንታ ተጫዋቹን መሸጥ እንደማይፈልጉ እና በክለባቸው ለማቆየት እንደሚፈልጉ ተነግሯል።

ሊቨርፑሎች በበኩላቸው እስካሁን ለብራዚላዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኤደርሰን የዝውውር ጥያቄ አለማቅረባቸው ተጠቁሟል።

የ 24ዓመቱ ተጨዋች ኤደርሰን በዚህ አመት ለአታላንታ ባደረጋቸው ሰላሳ ስድስት የሊግ ጨዋታዎች ስድስት ግቦች ማስቆጠር ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
❇️SMART ያልሆኑ TV SMART ለማድረግ ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ  ይሄን እቃ ምርጫው ያድርጉ።

❇️የራሱ የሆነ BLUETOOTH ሪሞት ያለው ትክክለኛ 4K ምስል ጥራት ያለው

❇️የተለያዩ የፊልም እና የኳስ ቻናሎች የተጫኑበት በአጭር ጊዜ በሚቆ ይ ቅናሽ 3200 ብር ብቻ

Inbox Us 📩Admin @Sadikethio
Call 📱 +251 91 178 5693

የተለያዩ ነፃ የኳስ ቻናሎች የሚያገኙበት የዲሽ ቻናል 👇👇 https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEnaa5LpZrcwQ-E0Tw
Stock Clearance Discount

📞 0925927457 @eBRO4
📞
0953964175 @heymobile

• iPhone X, White, 256 GB/ 100%    
   19,000 ETB
• iPhone Max, White, 64GB/ 89%     
   24,000 ETB
• iPhone Max, Black, 256 GB/ 89%
   28,000 ETB
• iPhone Max, Golden, 256 GB/ 92%
   29,000 ETB
• iPhone 11,  Red,  64 GB/ 75%  
   27,000 ETB
• iPhone 11, Black, 128 GB/ 91%  
   33,000 ETB
• iPhone 11 Pro, Black, 64 GB/ 63%
   35,000 ETB
• iPhone 11 Pro, Black, 256 GB/88%  
  39,000 ETB
•11 Pro Max, Black, 64 GB/ 77%  
  36,000 ETB
• iphone 12 mini, Red, 64 GB/ 98%  
  22,000 ETB
• iPhone 12 Pro, Blue, 128 GB/ 83%  
   47,000 ETB
• iPhone 12 Pro, Blue, 128 GB/ 89% 
  48,000 ETB
• iPhone 12 Pro, Black,256 GB/ 85%  
   51,000 ETB
• 12 Pro Max, Golden, 128 GB/ 85%
   59,000 ETB
• 12 Pro Max, Blue, 128 GB/ 86%
   43,000 ETB ⚠️

Exchange Available!
Free Delivery 🚚

@heyonlinemarket
ቼልሲ በዚህ አመት ተጨዋች ማስፈረም ይችላል ?

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በክረምቱ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ተጨዋቾችን ለማስፈረም የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ችግር #እንደማይገጥማቸው ተገልጿል።

ሰማያዊዎቹ የገጠማቸውን የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ገደብ ሁለት ሆቴሎቻቸውን እና የስታምፎርድ ብሪጅን የመኪና ማቆሚያ ለእህት ተቋም በመሸጥ እንደሚያስተካክሉት ተነግሯል።

ክለቦች በፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ የሚገጥማቸውን ችግር ሌሎች ሀብቶቻቸውን በመሸጥ ማስተካከል የሚያስችላቸው አሰራር እንዲቀር ሊጉ ቢጠይቅም በቂ ድምፅ ባለመገኘቱ ሳይሳካ መቅረቱ ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/06/07 07:56:06
Back to Top
HTML Embed Code: