Telegram Web Link
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
The turning point to profitability

ሁላችንም  በዚህ የ forex industry ውስጥ ታግሰን የሚያስፈልገውን መስዋትነት ከከፈልን ስኬታማ መሆናችን አይቀሬ ነው።
-----------------------------------
🔥
ነገር ግ ን ስኬታማነት ወይም ደሞ profitability ድንገት እንደሚበራ መብራት ብልጭ የሚል ነገር አይደለም በጊዜ ሂደት እራሳችንን እስኪገርመን ድረስ የድሮው ማንንተታችን እየተቀየረ እና አካውንታችን አድጎ እየሰጠን ባለው እያደገ በሚመጣ የህይወት ለውጥ ነው ሊገለጽ የሚችለው። ነገር ግ ን ካላስተዋልን እና በጥንቃቄ ጉዟችንን ቃልቃኝነው፣ profitable እንድንሆን የሚያችሉንን ነገሮች ይዘን እንኳን የተለመደውን ውጤት ብቻ ሊሆን ይችላል ምናየው።

ለዛም ነው ሁሌ እራሳችንን እና የ ትሬዲንግ ጉዞአችንን በየጊዜው መቃኘት የሚኖርብን፣ ትክክለኛው ሰው ዉስጣችን ተሰርቶ ማለቁን ለማወቅ። ስለሆነም እንዴት ነው አንድ ሰው profitable እንደሆነ የሚአቅበን turning point ብለን የምንጠራውን ጊዜ ለይቶ ማወቅ የሚችለው።
---------------------------
🔥
ያን ለማወቅ አንዳንድ ነገሮችን ማገናዘብ ያስፈልጋል፣ የመጀመሪአው ቀጣይነት ያለው የእድገት እና የ discipline patterኖች ማስተዋል ትጀምራላችሁ፣ሎስ የምታደርጉት እያነሰ ዊን የምታደርጉት እየጨመረ ይመጣል እንዲሁም ትሬዳችሁን ውጤት የበለጠ control ማድረግ ትጀምራላችሁ፣ የትሬዳችሁን ውጤት የምትተማመኑት በእድል ላይ ሳይሆን በምትከተሉት strategy ላይ መሆን ሲችል ነው፣ እንዲሁም በጣም የተሻለ የሆነ የ mindset shift ታደርጋላችሁ፣ ትሬዳችሁ የበለጠ systematic እየሆነ ይመጣል፣  ፍርሃት እና ስግብግብነት እናንተ ላይ የሚአሳድሩት ተጸኖ በ እጅጉ ይቀንሳል። ይቀጥላል ..
🔥4616👍5💯5
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
Wishing you a wonderful weekend, traders! 🌴📉📈

Take this time to clear your minds, replenish your energy, and return on Monday prepared to analyze the charts with precision.

Regardless of your weekend activities—remember: the market is always present in our thoughts.

Peace, profits, and positive vibes to you all.
26👍10🔥3
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
HIGH STRIKE RATE: Strategies that win more often
they loss
HIGH RISK : RIWARD: Strategies that win big but not necessarily often


በትሬዲንግ አለም ላይ ምን ያህል ጊዜ win አደረጋችሁ የሚለው አይደለም ትልቁ ነገር። ምክንያቱም risk ካደረጋቹት በታች የሚሰጣቹ strategy ከሆነ የምትጠቀሙት አሁንም ገንዘብ ማጣታቹን ትቀጥላላቹ ማለት ነው። ነገር ግን ሎስ ሲያጋጥማቹ ከምታጡት, ፕሮፊት ስታደርጉ የምታገኙት ከበለጠ ገንዘብብ መስራት ወይም ማትረፍ ያስችላችኋል ማለት ነው። ያ የሚሆነው ደግሞ አሪፍ RISK:RIWARD ያለውን STRATIEGY ስትጠቀሙ ነው። ያን ስታደርጉ ሁሌ WIN ማድረግ አይጠበቅባችሁም።

አስታውሱ አሪፍ win rate ስለሚሰጣቹ ብቻ ወይም በተደጋጋሚ win ስላደረጋቹ ብቻ እያተፋቹ ነው ማለት አደለም፣ ትርፍና ኪሳራራቹ የሚወሰነው RISK ካደረጋቹት ያገኛቹት ሲበልጥ ብቻ ነው፣ ስለኪህ አሪፍ የሆነ RISK TO RIWARD የሚሰጣቹ STRATEGY ላይ ማተኮሩ የበለጠ አስፈላጊ ነው።
👍287🥰6👏2
Hello Trader

🔼አንድ ትሬደር ምንም ይሁን የ ትሬድ ውጤት የግድ መቀበል አለበት ነገር ግ ን ለዛ trade outcome የሚስጠው emotional desition በቀጣዩ trade ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያመጣበታል።

ሁል ጊዜ የ lose trade እንዳጋጠማቹ አምሮአቹ negative ነገር እንዳያስብ የቀጣዩን win ትሬዳቹን አስቡ ማለትም ቀጣይ ዊን ልታደርጉት ስለምትችሉት ቡዙ ትሬዶች አስቡ ያ ነገ ሌላ እድል እንደሚሰጣችሁ እንድታስቡ ያደርጋችኋል።

አንድ ትሬደር አሁን ላይ ሎስ ያደረገው ትሬድ ብቻውን የነገውን የትሬድ ውጤት ሊወስን አይችልም በመሆኑም ሁል ጊዜ ሎስ በምናደርግ ጊዜ ማሰብ ያለብን ቀጣዮቹን ዊን ልናደርጋቸው የምንችላቸውን የትሬድ እድሎችን ነው።
🔥2615🙏7💯5👨‍💻1🫡1
🔸What is risk management?

ስኬታማ ነጋዴዎች ወደ ስኬታቸው ከሚወሰዳቸው መንገድ መካከል እንደዋነኛ መንገድ ከሚጠቀሱት ዉስጥ (risk management/ የስጋት(አደጋ) አስተዳደር ነው።

በገንዘብ ላይ የሚደርሱ ከፍተኛ ኪሳራዎችን መቀነስ እንዲሁም ከኢንቨስትመንቶች ጋር የተያያዙ የገንዘብ አደጋዎችን መከላከል: መተንበይ እና መለየትን ያካትታል። በዚህም ኢንቨስተሮችና ትሬደሮች የፖርትፎሊዮዋቸውን የአደጋ ተጋላጭነት ለመቆጣጠር እንዲረዳቸው የአደጋ አስተዳደር ስልቶችን ይጠቀማሉ።

በጣም አስፈላጊው እና የመጀመሪያ እርምጃ አሁን ያለብንን የአደጋ ተጋላጭነት መጠን መገምገምና ከዚያም ስልቶችን እና እቅዶችን በዙሪያቸው መገንባት ነው።

ነጋዴዎች እና ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ስጋቶችን ከለዩ በኋላ የተለያዩ የ አደጋ ቅነሳ ስልቶች እና እቅዶችን ተግባራዊ ያደርጋሉ። በእርግጥም የተለያዩ የአደጋ መቀንሻ ስልቶች አሉ። በተለይ ከስኬታማ ነጋዴዎች ስኬት ጀርባ ካሉትና እንደአደባባይ ምስጢር ከሚቆጠሩት መካከል ሶስቱን እንመልከት ።
ይቀጥል የምትሉ 🔥📝👏
👍3719🔥17🏆2🫡2👏1
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
መልካም አዲስ ዓመት!

2018 ዓ.ም የሰላም፣ የፍቅር፣የመለወጫ፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን ከ trade insight ጋር 😊!! 

@tradeinsights1
51🔥11🙏10🏆4🥰1🤝1
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
G M FAM FOCUS ON YOUR GOAL .📈 DON'T LOOK IN ANY DDIRECTION BUT AHEAD.
🤝20🫡109👏5
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
HAPPY WEEKEND ☺️
🔥2314
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
GM family

ዋናው ነገር መዘግየት ሳይሆን
ጥረትህን
አለማቆም ነው😊

#tradeinsights1
👍5011🔥2🙏2
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
GM family

Take good decisions

Trading requires taking risks. If you decide to take a risk, you could be a winner or a loser. But even if you lose, you'll gain experience and a new lesson. These lessons are essential for becoming a successful trader in the future. So, have faith in yourself and don't be afraid to take a risk. After all, the regret we feel from not taking opportunities is far worse than any loss.

ሁሉም ምርጫዎች አሉ.


👍❤️
👏2310👍5🔥1🙏1🙉1
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
Announcement

የኮሚኒቲያችንን ደረጃ ለማስጠበቅ የተወሰደ እርምጃ

ውድ የTrade Insight ኮሚኒቲ አባላት፣

እንደሚታወቀው የTrade Insight VIP ኮሚኒቲአችንን ጥራት እና ደረጃ ለማስጠበቅ ወጥነት ያለው የትሬዲንግ እንቅስቃሴ እንዲኖር እናበረታታለን። እንደ ኮሚኒቲያችን ደንብ፣ በየወሩ ቢያንስ 10 ትሬዶችን መውሰድ ግዴታ ነው።

ይህንን መስፈርት ለረጅም ጊዜ ባለማሟላታቸው ምክንያት፣  ስማቸው የተዘረዘሩት አባላት ከTrade Insight exclusive VIP ኮሚኒቲያችን ተወግደዋል። ይህ እርምጃ የተወሰደው ለሌሎች ንቁ እና ቁርጠኛ አባላት የተሻለ አገልግሎት መስጠት እንድንችል ነው።

ንቁ ተሳትፎአችሁ ለኮሚኒቲያችን እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው።

ስለትብብራችሁ እናመሰግናለን!

ከአክብሮት ጋር፣
የTrade Insight Team
26🔥6👍2
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
GM family

Your initial losses can feel enormous and discouraging. However, you shouldn't view these losses as the end; you should see them as lessons.

​A loss that seems huge today will look so small in a month or a year.
The main thing is to learn from your mistakes and stay in the game. Over time, these bad experiences will fade into nothing.

#tradeinsights1
30👍10🔥6👏5🤝2
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
GM family

Enjoy your weekend☺️

የገበያ እንቅስቃሴ ለመገምገም እና ለመጪው ሳምንት ለመዘጋጀት ጥሩ አጋጣሚ ነው። ትሬዲንግ ማለት በቀን ተቀን መደራደር/መወሰን ብቻ ሳይሆን፣ በትምህርት፣ በምርምር እና በስልጠና ላይ ጊዜ ማሳለፍ ማለት ነው።

ስለዚህ ከገበያ ጭንቀት አርፈን የሳምንቱን ስህተቶች በመገምገም እና ለቀጣዩ ሳምንት አዲስ ዕቅድ በማውጣት ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም።❤️
መልካም የረፍት ጊዜ👍


#tradeinsights1
30🔥12🥰5🫡5👍2
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
GM family

psychology tip

በአንድ ወቅት Mark Douglas "ገንዘብ ማግኘት ትሬዲንግ ውስጥ 50% ብቻ ነው፤ የተቀረው 50% ሰላምን መጠበቅ ነው" ብሏል።

በትሬዲንግ ውስጥ ገንዘብ ከማግኘት በላይ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነገር እንዳለ ነው። በየቀኑ በገበያ ላይ ስትሆን፣ መሸነፍ ወይም ማሸነፍ ከሚለው ስሜታዊነት በላይ ማሰብን መማር አለብህ። ትክክለኛ የትሬዲንግ ዕቅድ (trading plan) በመከተል፣ ስነ-ምግባር በመጠበቅ እና አላስፈላጊ ስጋቶችን ባለመውሰድ ሰላምህን መጠበቅ ትችላለህ።❤️👍

#tradeinsights1
33🔥16👏10👍6
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
GM family

Hard working .....

#tradeinsights1
🔥307🏆5😁2
Forwarded from Trade Insight Exclusive Member
Consistency ፍፁምነት አይደለም!

GM family!

ብዙዎቻችን ትሬዲንግን ስንጀምር፣ በየቀኑ ትርፋማ መሆንን እንመኛለን። ለዚህም ነው አንዳንድ ሰዎች consistency ማለት በየቀኑ $ ትርፍ ማግኘት ነው ብለው የሚያስቡት።
ግን ይህ ትክክለኛው እውነታ አይደለም።

ትክክለኛው ተከታታይነት ትርፍ እና ኪሳራን ያጠቃልላል። እውነተኛው ትሬደር አንዳንድ ጊዜ ያተርፋል፣ ሌላ ጊዜ ይከስራል። ዋናው ነገር የሳምንቱ ወይም የወሩ አጠቃላይ ውጤት positive መሆኑ ነው።

ስለዚህ፣ በየቀኑ ትርፍ ለማግኘት ከመጣር ይልቅ፣ በትክክለኛው plan እና strategy ላይ አተኩር። ስሜትን በመቆጣጠር እና ስጋትን በአግባቡ manage ፣ ኪሳራን እንደ ትምህርት በመውሰድ ከጊዜ ወደ ጊዜ profitable trader መሆን ትችላለህ።

#tradeinsights1
🔥3326👍11🙏9💊5👏2
2025/10/21 14:44:13
Back to Top
HTML Embed Code: