Telegram Web Link
Err i'm just saying ende😂😂😂😂
ደጉን ዘመን አምጣ ጌታችን ታረቀን
ይህን የጭንቅ ጊዜ እባክ አሳልፈን
ሰላሙ ይሻለናል የቀደመው ፍቅር
እንሰሳ ከሆንን እውቀታችን ይቅር
ምግባር እምነት አጣን ማስተዋል ጎደለን
ሰው መሆንን ጠልተን ሞት ከፊት ቀደመን
እንዲህ ስንጋደል ደም ስትሆን ሀገር
አደራ አስበን ያዘን እንሻገር
ኢተዮጵያዬ ይብቃት መከራ ስቃዩ
ደመናውን አንሳ ያግኛት ጸሀዩ
አንተ ካልፈቀድከው መች ነገር ይበጃል
ቃልህን ካልሰማን ሰላሙም ይርቃል
እባክህ ታረቀን ማስተዋልን መልስ
የበቀል ልብቻን በምህረት ፈውስ


💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️
Mature by mind
Kid by heart
Rude from outside
Caring from inside,
That's me😌
@unbreakable_thoughts
Happy birthday cutie🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
My fav🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍
Ytal liju🥰🥰🥰
Join🙏👆👆
3 rules for a lasting relationship
No, 1- never make ur partner feel unwanted.
No, 2- no matter how hard things get, never cheat
No, 3- always have ur partner's back through the good and bad times.
@unbreakable_thoughts
2025/06/29 15:59:07
Back to Top
HTML Embed Code: