Telegram Web Link
#AASTU
#Notice
#ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው እና በተከታታይ መርሃ ግብሮች በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በላይ በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች የመመዝገቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።  👇

http://www.aastu.edu.et/Application/

ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችንም ከስር ከስር የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን!

@ETHIOGAT
11🙏1
Follow us

የቅጥር #ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ

የቅጥር ማስታወቂያው ለአልፋ መስማት የተሳናቸው፣ ጥቁር አንበሳ እና የካቲት 23 ልዩ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የጤና፣ የምገባ እና የገዳ ትምህርቶች ሲሆን ምዝገባ በበይነ መረብ የሚካሄድ ሲሆን የመመዝገቢያ ሊንክ ከታች በኮሜንት ሴክሽን ተቀምጧል።
13👏1
ለትምህርት ፈላጊዎች
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በግል ወይም በስፖንሰርሺፕ መማር ለሚፈልጉ በተለያዩ የትምህርት መስኮች አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር እንደሚፈልግ አሳውቋል።

ዝርዝር መረጃ ከታች ተያይዟል።
13
1350 ክፍት የስራ ቦታዎች
👍143
Loyal Architectural and Engineering Consultancy PLC Vacancy - በ0 አመት እና በልምድ

Loyal Architectural and Engineering Consultancy PLC invites qualified applicants for the following positions.

Position 1: Junior Drafting Person

Position 2: Civil Engineer

Position 3: Architect

Position 4: Purchaser

Position 5: Barber (Male & Female Services)

Position 6: Food & Beverage Cost Controller

Position 7: Food & Beverage Manager

How To Apply/ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ
   
          👇👇👇
https://abayjobs.com/loyal-architectural-and-engineering-consultancy-vacancy

🔴 Deadline: August 22, 2025

▫️ Share & Forward For Your Beloved
ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
              👇👇👇👇👇👇
     
https://www.tg-me.com/+S7N870Nc3hUxhIps
https://www.tg-me.com/+VkMfRkfah72HjeSS
https://www.tg-me.com/+T3CdkCjJo6f7VTry
6
2025/09/11 00:07:24
Back to Top
HTML Embed Code: