Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ኪነ_ጥበብ ምንድን ነው" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ Diyaqon Yordanos Abebe

መቀላቀል ከፈለጉ ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️ @enatachinmaryam ❤️
❤️ @enatachinmaryam ❤️
❤️ @enatachinmaryam ❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሲጨንቃችሁ እንዲህ በሉ ✝️ ፈፅማችሁ አትስከሩ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebre kidan Girma

መቀላቀል ከፈለጉ ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️ @enatachinmaryam ❤️
❤️ @enatachinmaryam ❤️
❤️ @enatachinmaryam ❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Fannoon humna qaba
F/taa Koo'eel Shawaa
....Faaruu Fannoo.....

....Fannoon humna qaba...
Dhaga'aa yaa sabaa(3)
Fannoon humna qaba
        @Ceesisa
Dhiiga hoolaa Dhugaat....
Fannoorratti cobe.......
Isaan nagaa argatee......
Lapheen gaddan cabe....
Jeequmsa hammaate....
Tasagabbiin utube......
        @Ceesisa
Warreen hin hubanneef......
Fannoon gowwummaadha.....
Warreen itti amannneef....
Nuuf garuu ogummaadha....
Baasnee addababayii....
Dhadannoo keenyadha......
        @Ceesisa
Mormatti hidhannee....
Eenyummaa keenyafi....
Ifeentoo mul'anne....
Addunyaa hundaafi...
Nuyiif humna keenya
Hin galle Ormootafi
        @Ceesisa
Diinonni baay’eedha.....
Gareen Ayihuudotaa.....
Balleessuuf barbaada....
Har'as nii dhaadataa....
Yaaduma joonja’aa.....
Lallabni jal'ootaa....
          ==√|√==
F/taa Koo'eel Shawaa
👇👇follow
╔═════════════╗
♨️ ⚪️ @OrtoOroKoon  ♨️
╚═════════════╝
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ!

መልካም በአል !!
Forwarded from Koo'eel tube(ዘ.ኮኤል) (Waltajjii Callisaa)
Application Barruu faarfannaa!

👉Barruun faarfannaa kuni kan yaa'ii mooraa jimmaa Yuunivarsitii xoofoo sillaaseeti. Eegaa kunoo gara application jijjirramee jira waan ta'eef buusuun itti fayyadamaa!

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.beckytech.barruufaarfannaa
#የኢየሱስ_እናት !!! (ዮሐ.2:1-2)
"#ከማርያም ያልተቀበልከውን ኢየሱስ እንዴት ተቀበሉ ማለት ትችላለህ ??"
+++
#የኢየሱስ እናት" ማለት ድንግል ማርያም የምትጠራበት መጠርያ ሲሆን ፣ "የፈጣሪ እናት ፣ የእግዚአብሔር እናት ፣ የጌታ እናት ፣ የመድኃኔ ዓለም እናት ናት !!" ማለት ነው ። የጌታ የኢየሱስ እናት ማለትም በወንጌል ስለ ድንግል ማርያም የተጻፈልን ምስክርነት ነው ። ።#ዮሐንስ በወንጌሉ በመጀመርያ ቃል ነበር ብሎ የዚያ እግዚአብሔር ቃል እናት ድንግል ማርያም ፣ ወላዲተ ቃል መሆኗን ለመግለጽ የጌታ ኢየሱስ እናት ይላታል ። (ዮሐ.1:1፤ ዮሐ.2:1-2)#እውነት ነው !!
#የእግዚአብሔር ልጅ ፣ የማርያም ልጅ ሆኗል ። የማርያም ልጅም የእግዚአብሔር ልጅ ነው ። እርሱ ጌታ ነው ፣ እርሷም የጌታ እናት ትባላለች ፣ እርሱ አምላክ ነው፣ እርሷም የአምላክ ትባላለች ፣ እርሱ እግዚአብሔር ነው ፤ እርሷም የእግዚአብሔር እናት ትባላለች ። ስሙም ኢየሱስ ነው ፤ እርሷም የኢየሱስ እናት ትባላለች ። #የእግዚአብሔር ልጅ በተዋሕዶ የማርያም ልጅ ከሆነ በኋላ "ይህ የማርያም ልጅ ነው ፣ ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ።" እየተባለ ኢየሱስ አይከፈልም ። ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል ወልድ ሥጋን መዋሐዱን ለመግለጽና አካላዊ ቃል ከሥጋ ጋር ያደረገውን ተዋሕዶን ለማሳየት ኢየሱስ "መካከለኛ' ተብሏል ፣ መካከለኛ ማለትም ሥግው ቃል ማለት ነው ፣ ሥጋን የተዋሐደው አካላዊ ቃል ማለት ነው ፣ መካከለኛ ማለት ድንግል ማርያም የወለደችው ኢየሱስ ማለት ነው ፣ መካከለኛ ማለት በቀበሌ ቋንቋ ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋ ፈራጅ ፣ ዳኛ ማለት ነው ። የአብ አንድያ ልጅ ፣ የድንግል ማርያምም አንድያ ልጅ ነው ። እርሱም አዳኝና ፈራጅ ነው ፣ ስሙም ኢየሱስ ነው ፤ እናቱም ድንግል ማርያምም የኢየሱስ እናት ትባላለች ፣ የእግዚአብሔር እናት ማለታችን ነው ። እንዲህ ማለት ግን "እርሷ ፈጣሪ ናት !" ማለት አይደለም ፣ "እግዚአብሔር ናት!' ማለትም አይደለም ። ወንጌላዊው ዮሐንስ ፣ ቃል ሥጋ ሆነ ባለበት የተዋሕዶ ምሥጢር ፣ እርሷንም ወላዲተ ቃል ለማለት የኢየሱስ እናት ብሏታል ። (ዮሐንስ .2:1-2)
+++
ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ ከተናገራቸው ሰባት ቃላት መካከል አንዱ "እነሆ ልጅሽ!!" ብሎ ዮሐንስ ወንጌላዊውን የድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጅ አድርጎ ለእናቱ የሰጠበት የቃል ኪዳን ቃል ይገኛል ። ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ እናቱን ለወንጌላዊ ዮሐንስ እናት አድርጎ ሲሰጠው እኮ ድንግል ማርያም ከራሱ ከብቸኛ ልጇ ከኢየሱስ በቀር ሌላ ልጅ እንደሌላት ሲያስተምረን ነው (ዮሐ.19:26) ፣ ይህ የራሱ የኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ነው ። ከእርሱ ሌላ ልጅማ ቢኖራት ኖሮ ከእነዚያ ልጆች መሀከል በዮሐንስ ፈንታ ስሙን በጠቀሰው ነበር ፣ ወይም ወደ ልጇ ወደ እገሌ ወይም እገሊት ውሰዳት ብሎ ለወንጌላዊው ዮሐንስ በነገረው ነበር። ነገር ግን ድንግል ማርያም ከኢየሱስ በቀር ሌላ ልጅ ስለሌላት የኢየሱስን ቃል ሰምቶ ወንጌላዊው ዮሐንስ ወደ ቤቱ ወሰዳት ። እውነታው ይህ ነው !!!
#ጸረ ኦርቶዶክስ የሆኑት ቡድኖች ግን ይህንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቃል ባለመቀበል ክርስቲያን ነኝ ማለታቸው ያሳፍራል ። ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ ከተናገራቸው ሰባቱ ቃላት መካከል ሌላኛው "ዛሬ ከኔ ጋር በገነት ትኖራለህ " የሚል በቀኝ ለተሰቀለው ሽፍታ የተነገረ ነው ። ጸረ ኦርቶዶክስ የሆኑት ቡድኖች ስለዚህ ሽፍታ ሲሰብኩ በኩራት ነው ። ነገር ግን "እነሆ እናትህ !! እነሆ ልጅሽ !! የሚለውን የኢየሱስን ቃል ሰምተው ስለ ድንግል ማርያም ለመስበክ ይዘገንናቸዋል ። ሽፍቶች ናቸውና የሽፍታ መንገድ ይስባቸዋል ፣ ንጽሕናና ቅድስና የሌላቸው ትውልዶች ስለሆኑ የማርያም መንገድ አይመቻቸውም ፣
ጎበዝ !!!
አብ በሰማይ ሆኖ እኮ "ልጄን ስሙ !!" ብሏል ፣ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ 'እነሆ እናትህ !!!" ብሎ ለክርስትናህ ምልክት አድርጎ ድንግል ማርያምን በመስቀሉ ስር ሰጥቶሃል ። ድንግል ማርያምን እናት አድርጎ ሲሰጥህ አልቀበልም ማለት እንዴት ይቻልሃል?? እርሷ እኮ ናት! ኢየሱስን የምትሰጥህ !! ከማርያም ያልተቀበልከውን ኢየሱስ እንዴት "#ተቀበሉ !!"ማለት ትችላለህ ?? እርሱ ልጇስ ኢየሱስ ክርስቶስ "እናተን የተቀበለ እኔን ተቀበለ።" አለ እንጅ መች በቀጥታ ተቀበሉኝ አለ?? (ማቴ.10:40) ለማንኛውም ወዮታ አለብህ !! ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ ሲያስተምር "የአባቴን ቃል የሚሰማ መንግሥተ ሰማያትን ይወርሳል አለ እንጅ ኢየሱስ !!! ኢየሱስ !! ጌታ ሆይ !! ጌታ ሆይ !!! የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ስማያት አይገባም ብሎሃል ። (ማቴ.7:21)
#ድንግል ማርያም ለኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ለመወለዱ ምልክቱ እንደሆነች ለእኛም በመስቀሉ ስር ለተወለድነው ድንግል ማርያም ምልክታችን እንድትሆን ተሰጥታናለችና ። እናት አድርገህ ተቀበላት ፣ ከልጇ ታማልድሃለች ፣ ታስታርቅሃለችም ። ሰብአ ሰገል እናቱን ድንግል ማርያምን ሲያዩ የማርያም ልጅ ብለው ለኢየሱስ መስገዳቸውን አስብ !! (ማቴ.2:11)። አንተ የማን ልጅ ብለህ ነው ?? ለኢየሱስ የምትሰግደው ?? ሐዋርያት እኮ ፣ ድንግል ማርያም በመካከላቸው ሆና ሳለ መንፈስ ቅዱስ ወርዶላቸዋል ፣ በስብከታቸው ስሟንም ጠርተዋል ።(ሐዋ.1:14): አንተ ግን ድንግል ማርያም በሌለችበትና ስሟ ባልተጠራበት አዳራሽ መንፈስ ቅዱስ ወረደልኝ ስትል ትንሽ አታፍርምን ???
#እኛ ግን መጽሐፍ ቅዱስ ስለድንግል ማርያም እንደነገረን ድንግል ማርያምን የኢየሱስ እናት፣ የጌታ እናት ፣ የእግዚአብሔር እናት እንደሆነች እናስተምራለን !! አማላጃችን እንደሆነች እናምናለን፣ እንመሰክራለን ። ድንግል ማርያም የአዳኙ የእግዚአብሔር እናት እንደሆነች ሁሉ በመስቀሉ ስር በተሰጠን የልጅነት ቃል ኪዳን ለዳኑት ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ፣ እናታችን መሆኗን እንመሰክራለን ።
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ይሄ ቅምሻ ነው…!!

"…እኔ ዘመዴ የተዋሕዶ ውሻዋ እንቅልፍ ብሎ ነገር የለኝም። ከነከስኩ ሳላደማ አለቅም። እነዚህን ዐቢይ አሕመድ፣ ዳንኤል ክብረት፣ በላይ መኮንን፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዳነች አቤቤ፣ ዮናታን አክሊሉ እና እነ ኢዩ ጩፋ ወዘተ ጥንታዊቷን፣ ብሔራዊቷን እና ሐዋርያዊቷን ቅድስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እንዲያዋርዱ የላኩብንን ሸርሙጦችን ሳላዋርድ ገመድ ገዝተው ራሳቸውን እንዲያንቁም ሳላደርጋቸው የቀረሁ እንደሆነ ቱ…! እኔ ዘመዴ አይደለሁም።

"…የጅማውን ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን አባረው ነገ የኦሮሞ እስላሞችና የኦሮሞ እና የደቡብ ፅንፋኛ ጴንጤዎች በጅማ ወደ ተቀደሰው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ "ጳጳስ" አድርገው የሚያስገቡት ይሄን አለሌ ሸርሙጣ ወንድኛ አዳሪ ግማታም ጥንብ ሰው ነው።

"…ጅማዎች መቅደሳችሁ በአረመኔውና በከሃዲው በጽንፈኛው ዐቢይ አህዛብ ርኩሳን ልቡሰ ሥጋ አጋንንት ከሚቆሽሽ በክብር በሰማዕትነት ተጨፍጭፋችሁ በቤተ መቅደሳችሁ በራፍ ብታልፉ ይመረጣል። የዚህን ቅሌታም ጋለሞታ ሙሉ ቪድዮ ነገ ጠዋት በልዩ ሁኔታ በማቀርበው የመረጃ ቲቪ መርሀ ግብሬ ላይ እለቀዋለሁ።

"…እንዴት እንደናቁን፣ እንዴትስ ሊያረክሱን፣ ሊያዋርዱንም እንደተነሡ እያያችሁኝ ነው አይደል? የሌሎቹን የፖርኖ ቪድዮአቸውንም እንዲሁ በይፋ እለቀዋለሁ። አሳይሃለሁ አንት ጋለሞታ ሸርሙጣ የወንድ አራስ ሁላ።

"…እርቅ ምናምን ብሎ ነገር የለም። ደራርቱ አርፈሽ ተቀመጪ። አትንቀዥቀዢ። ይሄ የባልና የሚስት ፀብ አይደለም። አሁን ይሄ ወራዳ ጋለሞታ ጫታም ሸሌ አሳዳጅ ደናሽ ሰውዬ ጳጳስ ነኝ ብሎ ልባርክሽ ቢል እሺ ብለሽ ትባረኪያለሽ? አታብዢው። ሥነ ሥርዓት።

"…ጠዋት ከቅዳሴ መልስ በልዩ መርሀ ግብር በቀጥታ የመረጃ ቴሌቪዥን መርሃ ግብር እንገናኝ። ጅማዎች አይዟችሁ።
✝️ኦርቶዶክሶች ስትፀልዩ አባታችን ሆይ ካላቹ በኋላ እመቤታችንብላቹ እምትፀልዩት ፀሎት ፍፁም ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ነው ስለዚህ መፀለይ የለበትም ለሚሉን ሁሉ፡፡ እንግዲህ እኛም ተዋህዶ እንዳስተማረችን የተወደደች እናታችንን እንዲህ እያልን ከቃሉ ሳንወጣ በፀሎታችን እንጠራታለን
እንዲህም እንላለን፦

እመቤታችን ንፅህት ቅድስት ድንግል
(ማቴ1:23)
ማሪያም ሆይ(2ቆሮ11:2)
በመልአኩ በቅድስ ገብሬል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን (ሉቃ1:28)
በሀሳብሽ ድንግል ነሽ (2ቆሮ11:2 ንፅህት )
በስጋሽም ድንግል ነሽ(ማቴ1:23)
ያሸናፊ የልኡል እግዚአብሔር እናት ሆይ(ሉቃ1:35)
ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንች የተባረክሽ ነሽ (ሉቃ1:28ናሉቃ1:32)
የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው (ሉቃ1:32)
ፀጋን የተመላሽ ቅድስት ሆይ ደስ
ይበልሽ ልኡል እግዚአብሄር ካንች ጋር ነውና(ሉቃ1:28-30)
ከተወደደው ከልጅሽ ከጌታችን ከመዳህኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን በ1ቆሮ5:20
በፅድቅ ስራ የኖሩት ይለምኑ ዘንድ ተሰጥቷቸዋልናሃጢአታችንም ያስተሰርይ ዘንድ ለዘላለሙ አሜን።
እኛም ይህን ከመፀለይ ቸል ብለን የእናታችንን ውለታ አንረሳም፡፡
ነገር ግን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ተዋህዶን ሊተቹ የሚነሱትን እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው፡፡

✝️ኦርቶዶክስ መልሥ አላት✝️

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወወላዲቱ ድንግል
ወለመሥቀሉ ክቡር
⚠️ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው ::

🫥  result.neaea.gov.et
🫥 result.ethernet.edu.et
🫥  Telegram @moestudentbot
🫥 9444 SMS

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://www.tg-me.com/Tmhrt_Ministers
🔻https://www.tg-me.com/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቀጥታ

የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://www.tg-me.com/Tmhrt_Ministers
🔻https://www.tg-me.com/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፦

" ፈተናው ካለፈው በተሻለ ከኩረጃ እና ሌብነት የፀዳ ነበር። "

የትምህርት ሚኒስትሩ የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ ከላይ " Join " ብለው በቀጥታ ያድምጡ።


🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://www.tg-me.com/Tmhrt_Ministers
🔻https://www.tg-me.com/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ሀብትሾ
በሆሳዕና በ፩ ቀን ለበረከት 100 ቆርቆሮ

ትኩረት ለገጠር ቅዱስ ሩፋኤል ቤ/ያን
ትኩረት ለገጠር ምዕመናን
ትኩረት ለገጠር ቋንቋ ስብከት
ትኩረት ለገጠር ህንጻ ቤተክርስቲያን
ትኩረት ለገጠር አገልጋዮች

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የኮላይቴ ቅዱስ ሩፋኤል ህንጻ ቤተክርስቲያን እየተሰራ ይገኛል።

በጥቂት ምዕመናን የተጀመረው የኮላይቴ ቅዱስ ሩፋኤል ህንጻ ቤተክርስቲያን ዛሬ ላይ በአቅም ማነስ የተነሣ ህንጻው ያለበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል።

የኮላይቴ ቅዱስ ሩፋኤል ህንጻ ቤተክርስቲያን ከ1988 ዓ/ም ገደማ የተጀመረ ሲሆን ምዕመናንን ቤተክርስቲያን ለመሳለም ከ2:00 ሰዓት ይፈጅባቸዋል።

በገጠር እየኖሩ ለቤተክርስቲያን ትልቅ ናፍቆትና ፍቅር ያላቸውን ምዕመናን ማየት እጅግ ደስ የሚያሰኝ ቢሆንም ቅሉ በሌላ በኩል ደግሞ አቅም አጥተው ተስፋ በመቁረጥ በመናፍቃን መከበብ ምንኛ ከባድ መሆኑ መረዳት ተገቢ ነው።

ጌታችንን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ከፈጠረበት ጥበቡ ይልቅ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ያዳነበት ይደንቃል።

ክርስቲያኖች የክርስቶስን መከራ ለእኛ የከፈለውን ዋጋ የምናስብበት ሲሆን በተለይም ጌታችን ለእኛ ያደረገው በሚገባ በመረዳት ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን የፈሰሰውን ደም የተቆረሰውን ሥጋ በመገንዘብ ሊሆን ይገባል።

=ካህን ይናፍቃሉ ንሰሐ ለመግባት
= ቤተክርስቲያን ይናፍቃሉ ለመሳለም
= የክርስቶስ ሥጋና ደም ይናፍቃሉ ህይወት ለማግኘት
=ልጆቻቸውን ለማጥመቅ ይጨነቃሉ በዓመት ያጠምቃሉ
=ክርስቲያን ቢሞት በእርሻ ይቀበራል ፍትሐት አያገኝም
=ወጣቶች ከቤተክርስቲያን ሥርዓት ውጭ ያገባሉ
= በቋንቋ ቃሉን መማር ይፈልጋሉ ግን አያገኙም

ታዲያ በዚህ ሁሉ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ምዕመናንን በማሰብ ሰማያዊ በረከት ለማግኘት በገጠር ለሚገኙ ምዕመናን ትኩረት መስጠት ይገባናል።

ስለሆነም በአንድ ቀን ለኮላይቴ ቅዱስ ሩፋኤል ህንጻ ቤተክርስቲያን ማጠናከር የድርሻችንን በመወጣት የበረከት ተካፋይ እንሁን!!!

ቡና ባንክ 2459501001298
2024/05/08 19:31:50
Back to Top
HTML Embed Code: