✍#ዑርዎት_ኢብኑ_ዙበይር
--------------------------------------
ይህንን ጀግና የማያቅ ካለ ይወቀው!
ከእለታት አንድ ቀን የመካዋ ጀንበር የምሽት ብርሐኗን ካዕባ ላይ ትረጫለች።በካዕባ ዙሪያ ደግሞ አራት ወጣቶች የሆድ የሆዳቸውን ያወራሉ።
✍አሁን ካሉበት ወሬ ወጡና የወደፊት አላማቸውን ተጠያየቁ።
#አብደሏህ_ኢብኑ_ዙበይር፦እኔ የሂጃዝ አሰሰተዳዳሪ መሆን እና ሂጃዝን በኸሊፋነት መምራት እቅደ ነው አለ።
#ሙስአብ_ኢብኑ_ዙበይር ደግሞ እኔ ምኞቴ ኩፋንና በስራን ማስተዳደር ነው አለ።
#አብደል_መሊክ_ኢብኑ_መርዋን ደግሞ እኔ ከምዕራብ እስከ ምስራ የመሬትን ክፍል ማስተዳደር ነው ህልሜ አለ።
✍ባንድ ከሚያወሩት አንዱ ቀረ።ዛሬ ታሪኩን የመረጥኩላችሁ።#ዑርወት ኢብኑ ዙበይር ከላይ የጠቀስናቸው ሁለቱ ወንድሞቹ ናቸው።
ተናገር አንተም ሐሳብህን አሉት።
የናንተን ዱኒያዊ ምኞት አላህ ያሳካላችሁ አላቸው።
✍እኔ ምኞቴ ጥልቅ እውቀት ኖሮኝ በእውቀቴ የምሰራ ያወኩትን የማካፍል፣በበሸሪአ ላይ የማልደራደር አሊም የወቃሽን ወቀሳ ፈርቼ ከሐቅ ስንዝር የማላፈገፍቅ አሊም ሆኝ በዚህ ስራዬ አላህ ተደስብኝ ወደ ጀነቱል ፊርደውስ መግባት ነው ምኞቴ አላቸው።
✍ቀኑ ቀንን እየወለደ ወራቶች ተደምረው አመታትም መክነፉን ጀመሩት። እንደ ወንዝ ውሐ ወቅቱ መፍሰሱን ተያይዞታል።ሂጃዝን ሲያስተዳድር የነበረው የዚድ ኢብኑ መአዊያህ ሞተ።ሲሞት #ያ ካዕባ ስር እቅዱን የነደፈው #አብደሏህ_ኢብኑ_ዙበይር ኸሊፋ ተደረገ።
አንድኛውን ተመኝታ ወንድሙንም ኢራንን ያስዲድር ዘንድ ሾመው።
#አብደሏህ_ኢብኑ መርዋንም ሰፊ ግዛት የማስተዳደር እድሉ ደረሰው።
✍#ዑርዎትስ_ከምን_ደረሰ!
~~~~~~~~~~~~~~
ዑርዎት ምኞቱን ለማሳካት በህይዎት ካሉ ሶሐባዎች ላይ የሚገባውን ያክል እውቀትን ሸማመተ።
አንቱ የተባለ የፊቂህ ጠበብት ሆነ።በዛ ላይ አላህን ፈሪ።ቀን ጿሚ ሌት ቋሚ በሶላት።የአላህን ቁርአን ሳያነብ ውሎ አያቅም!!#አንድ_ቀን_ግን_ከቁርአን_ጋር_አልተገናኙም።ለምን!!??
ዑርዎት ሁሉም ወደሳቸው ፈታዋ ኢልም ፍለጋ ህዝቡ ይጎርፍላቸው ጀመር።
✍በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ #ወሊድ_ኢብኑ_አብደል መሊክ ኸሊፋ ነበርና መጥታችሁ ዘይሩኝ አላቸውና ዑርዎት አንድ ልጃቸውን አስከትለው ወደ ኸሊፋው ዘንድ አቀኑ።
✍የዑርዎት ልጅ የኸሊፋውን ፈረስ እጋልባለሁ ሲል እረገጠውና ወዳው ህይወቱ አለፈች!!
✍የዑርዎት ፈተና ጀመረ።ልጃቸውን በቀበሩ በማግስቱ እግራቸውን ታመሙ።በጣም ተሰቃዩ።ኸሊፋው ኸቤቴ እንግዳ መጥቶ ታሞብኛልና ሐኪሞች የቻላችሁትን አድርጉ ብሎ አዘዘ።ሐኪሞች የቻሉትን ሞከሩ።
✍እግሩ ከመቆረጥ ውጭ አማራጭ የለም አሉ።ዑርዎትም እግራቸው በመቆረጡ ተስማሙ።
✍ግን ለማደንዘዣ ይሆን ዘንድ አስካሪ መጠጥ ጠጡ ተባሉ።አይቻልም አሉ።ለጤንነቴ በሐራም መታገዝ አልፈልግም አሉ።
✍ቀለል ያለ ማደንዘዣ ውሰዱ ተባሉ።አልሞክረውም አሉ።#ሰውነቴ_ሲቆረጥ_ህመሙ_እየተሰማኝ_በመታገሴ_የሚገኘውን_አጅር_እፈልጋለሁ አሉ!!
✍ ሰዎች ተሰባሰቡ እሳቸውን ለመያዝ።ተመለሱ አያስፈልግም ጌታየን በምገዛበት ሰአት መጥታችሁ ቁረጡት አሏቸው ለሐኪሞቹ!!
✍እንደተባለው ኢባዳ ሲጀምሩ ሐኪሙ መጋዙን ይዞ ተሰለፈ።እግራቸውን መገዝገዝ ጀመሩሩ።በመካዝ ስጋቸውን ሸረካክቶ አጥንታቸውን ይከረክር ይዟል።ላኢላሃኢለሏህ አሏሁ አኽበር ይላሉ ዑርዎት።
✍እግራቸው ተቆረጠ።ደሙ መቆም ስላለበት ያ የተቆረጠበት በፈላ ዘይት መጠበስ ነበረበት።በዚህ ጊዜ እራሳቸውን ስተው ወደቁ።ሙሉ ቀን አልነቁም።በዚህች ቀን የአላህ ቃል,#ቁርአን_ሳይቀራ ዋለ።
✍ልጃቸውንም እግራቸውንም አጡ።ከነቁ በኋላ ሰው ሊያፅናናቸው ሲመጣ አላህ ብዙ ልጅና ብዙ አካል ሰጠኝ ጥቂቱን ወሰደ ብዙውን አስቀረልኝ ይሏቸዋል።
ከእድሜዬ ብዙውን በጤና አስቀመጠኝ።በህመም ደግሞ ትንሽ ጊዜ ብቻ በማለት ጌታቸውን ያመሰግናሉ።
✍ዑርዎት ይችን እግሬን አላህ ምስክሬ ነው ወደ መጥፌ ሂጀባት ከላቅም ነበር ይላሉ።አሁንም በኢባዳቸው ላይ እንደፀኑ ናቸው።
✍ሞት እያኮበኮበ ነው መሰል በ#71 አመታቸው ቀናቸው ተቃረበች።
አንድ ቀን ፆመኛ ሁነው እያለ ህመም ተሰማቸው።አመመኝ አሉ።
በቃ ፆሙን ፍታ ተባሉ።
አልፈታም የማፈጥረው እዚህ አደለም አሉ።
✍🥀🌷#ከካውሰር_ወንዝ_በቀዋሪር_ብርጭቆ_በሁረልዓይን_አጀባ ቢሆንስ ማፍጠሪያዬ ብየ እመኛለሁ አሉ።
ወዳው ሳያፈጥሩ ሩሐቸው ወደ ጌታዋ መጠቀች!!
አሏህ የፍላጎታቸውን ጀነቱል አእላን ይወፍቃቸው!!
አሏሁመ አሚን @#ተፈፀመ!!
ሼር ማድረጉን አይርሱ
https://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma

Telegram
We are Muslims
ምርጥና ተወዳጅ የሆኑ
#ዳዕዋወች
#ሀዲሶ
#ቂሳዎች
#ጥያቄናመ
የሚለቀቅበት ገራሚ #islamic ቻናል ለማግኘት @we_are_muslim_uma
ከተሳሰትኩ አርሙኝ ካጠፋው በፍቅር ገስጹኝ
መንገዴን ከሳትኩ ወደ እውነት ምሩኝ እንጂ
ለምላሳችሁ ክፋት አልሁን!!
ሃሳብ መስጫ→ @Fays_ma_s
@we_are_muslims_bot
Insta- @f_islamic_only
G- @habeshaw_billal

🔴 ዘካን እስከረመዷን ማዘግየት 🔴
🕰 ፈትዋ ቁጥር : 330
📮 #ጥያቄ↶
⭕️ እኔም ብዙ ሰው ዘካ የሚያወጣው ረመዷንን ጠብቆ ነውና ከረመዷን ውጭ ዘካ መስጠት አይቻልምንዴ⁉️ ከተቻለስ እስከዛ ማዘግየቱ ዘካውን አያበላሸውምን⁉️
✅ #መልስ↶
☑️ #ዘካ በተሻለ ወቅት ቢደረግ የተሻለ ከሚሆኑት ማንኛውም #መልካም ስራዎች መካከል ነው። ሆኖም ልክ መልካም ስራ #ለነገ እንደማይባለው ሁሉ አንድ ሰው ለዘካ መስፈርቱ #እስከተሟላ ድረስ ማለትም የሚያድፈልገው ዝቅተኛ የገንዘብ መጠን ከደረሰና አመት ከሞላው #በፍጥነት ዘካውን ወጭ ማድረግ ግዴታ አለበት እንጅ ለረመዷን ብሎ ብቻ እስከረመዷን ማዘግየቱ #የተከለከለ ነው።
☑️ ያለ ምንም ሸሪዓዊ #ምክንያት ለምሳሌ ድሆችና ዘካ የሚገባቸው ሰዎች #አለመገኘት ፣ ገንዘቡን ለሚገባቸው አካል ለማድረስ #መሰናክሎች ማጋጠምና የመሳሰሉት ችግሮች ካላጋጠሙ በስተቀር እንዲሁ #ያለ_ምንም ምክንያት ዘካን እስከ ረመዷን ማዘግየት #የተከለከለ ነው። ሆኖም ያለ ምንም ምክንያት ስላዘገየ #ብቻ የዘካውን ተቀባይነት #አያሳጣውም ፣ ሰውየው #ወንጀለኛ ቢሆንም ዘካው ግን ተቀባይነት #አለው።
•┈┈•◈◉❒✒❒◉◈•┈┈•
🗂 #ምንጭ↶
📙 ሸርሁል ሙሀዘብ ፣ ለኢማሙ ነወዊይ ፣ 5/308
📕 የሳዑዲ የዒልምና የፈትዋ ጥናት ቋሚ ኮሚቴ ፣ 9/398
📗 መጅሙዑል ፈታዊ ፣ ለኢብኑ ዑሰይሚን ፣ 18/295
◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
🖋 ሙሀመድ ሀሰን (ጁድ)
✒https://www.tg-me.com/yeilmkazna
@we_are_muslim_uma 🌹

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።
የኮሮና በሽታን አስመልክቶ በዶክተር ሰምሃር ተክሌ የቀረበ ምክረ ሐሳብ!
°
(ሼር በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ!)
°
>>መደናገጥ በበሽታው የመያዝ ያክል ጉዳት ሊኖረው ይችላል።
>>በቀላል መንገዶች ጥንቃቄ ማድረግ ይቻላል።
★በተደጋጋሚ እጅን በሳሙና መታጠብ፣
★ንክኪን መቆጠብ፣
★ማስነጠስ ካለው ሰው ራቅ ማለትና ሰው የሚበዛባቸውብን ስብስቦች መራቅ
በሽታው እድሜያቸው ከገፋባቸው ሰዎችና ተጓዳኝ በሽታ ካለባቸው ውጪ ቀላል ህመም አስከትሎ የሚጠፋ ነው።
ወደ አላህ በመመለስ ተውበትና ዱዓን ማብዛት‼
የፋርማሲ ባለቤቶች አላህን ፈርታችሁ እሳትን ከመብላት ተቆጠቡ። በህይወት ላይ መቆመር መንገድን ወደ እሳት ማፍጠን ነው። ምናልባትም በዙሪያህ ያለው የቤተሰብህ አካል የጉዳዪ ተጠቂ ይሆናልና። አላህን ፍሩ‼
#Share #Share
Join & Share👇
@we_are_muslim_uma || ሚዳድ ሚዲያ

የኮቪድ19 በሽታ የየቀኑ ምልክቶች
*=*=*=*=*=*=*=*=*=*=*=*=*=
፨ ከ1-3 ቀን
. በነዚህ የመጀመሪያ ቀናት ቀላል ጉንፋን መሰል ሆኖ ቀለል ያለ ትኩሳት እና የጉሮሮ ህመም ብቻ ሲኖር የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ጥሩ ነው ።
. የሰውነት መከላከያ ደከም ያለባቸው ስዎች ቀለል ያለ ተቅማጥ እና ማቅለሽለሽ ሊኖራቸው ይችላል ።
፨ በ 4 ኛው ቀን
. የጉሮው ህመም ይጨምራል እንደዚሁም የድምፅ መወፈር ይኖራል ።
. ብዙ ጊዜ ትኩሳት አይኖርም 36.5 degree ብቻ ይሆናል
. ቀለል ያለ እራስ ምታት እና የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ሊስተገዋጎል ይችላል ።
፨ በ 5 ኛው ቀን
. ስሜቶች የበለጠ ይጨምራሉ ፦ የጉሮሮ ህመም ይጨምራል ፣ ድምፅ የበለጠ ይጎረንናል ።
. በእንቅስቃሴ ወቅት የስውነት ህመምና ቁርጥማት ይኖራል ፤ የሰውነት ድካም ይኖራል ።
፨ በ 6 ኛው ቀን
. ትኩሳት ይጀምራል
. ደረቅ ሳል ከጉሮሮ ህመም ጋር ይበረታል
. ምግብ በመመገብ ፣ የሚጠጣ ነገር ሲወስድ እንደዚሁም በንግግር ጊዜ የጉሮሮ ህመም ይኖራል ።
ተቅማጥና ማቅለሽለሽ የበለጠ ይጨምራል ።
፨ በ 7 ኛው ቀን
. ትኩሳት ከ 38 ድግሪ በላይ ይሆናል
. ደረቅ ሳል ይኖራል ፣ ይጨምራል
. የስውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ፣ ተቅማጥና ማቅለሽለሽ ይጨምራል ።
፨ በ 8 ኛው ቀን
. መተንፈስ መቸገር
. የደረት መክበድና ህመም
. ደረቅ ሳል ይኖራልም ይጨምራልም
. የስውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ይቀጥላልም በጣም ይጨምራል ።
. ትኩሳት ይቀጥላል ፣ ይጨምራል
፨ በ 9 ኛው ቀን እና በሚቀጥሉት ቀናት
. ሁልም ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች በጣም ይጨምራሉ ።
ማንኛው ስው የሚከተሉት አደገኛ ምልክቶች ካሉ በአፋጣኝ ወደ ህክምና ተቁአም መሄድ ያስፈልጋል ።
፧ የተራዘመ ድረቅ ሳል
፧ የትንፋሽ ማጠር
፧ የደረት ህመም
፧ ከፍተኛ ትኩሳት
ሚዳድን ይቀላቀሉ!
Join & Share👇
@allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma
@islamic_neshida
@islamic_coupless

ከመኝታ በፊት የሚባል ዚክር
•┈┈┈┈•❒✹❒•┈┈┈┈•
《يَا أَيُّهَا الَّذَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْرًا كَثِيرًا
وَسَبِّحُوهُ بُكْرَةً وَأَصِيلًا》
{ "እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! አላህን ሡብሀነሁ ወተዓላ ብዙ ማሥታወሥን አሥታውሡት ጠዋትና ማታም አጥሩት"}
(📚 ሡረቱል አህዛብ፡41-42) ይላል
باسمك ربي وضعت جنبي، وبك أرفعه، فإن أمسكت نفسي فارحمها، وإن أرسلتها فاحفظها، بما تحفظ به عبادك الصالحين
"ቢስሚከ ረብቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፈኡህ ኢን አምስክተ ነፍሲ ፈርሐምሃ ወኢን አርሰልተሀ ፈህፈዝሃ ቢማ ተህፈዝ ቢከ ኢባደከ አስሳሊሂን"
"ጌታዬ ሆይ! በስምህ ጎኔን አሳርፌያለሁ ። በስምህም አነሳዋለሁ ።ነፍሴን በዚያው ካስቀረሀት እዘንላት ። ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት( ስልትህ) ጠብቃት።"

#ቁርኣንን ከመስማት ይልቅ ግጥሞችን የመስማት ፍላጎትና ጉጉት ያለው ሰው
የአላህና የንግግሩ 《የቁርኣን》ውዴታ ልቡ ውስጥ ያለመኖር ትልቅ ምልክት ነው።
#አል-ኢማሞ ኢብኑ ቀይሚል ጀውዚ
📗【አል-ጀዋቡልካፊ ገፅ ٢٣٦ 】
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@islamic_neshida
@islamic_coupless
@we_are_muslim_uma
@Quran_is_our_guidance

Allah is merciful
24/7 news from gaza
Dua for them children are dieing
Inbox → @Fays_ma_s
@allah_is_merciful2_bot
Insta- @f_islamic_only
G- @billalul_habeshi
Dua for them children are dieing
Inbox → @Fays_ma_s
@allah_is_merciful2_bot
Insta- @f_islamic_only
G- @billalul_habeshi
እንኳን ለ1441ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። ረመዳን ሙባረክ
💡💡💡💡
📌 #እጭር ትውስታ
#የረመዷን ፆም ኒያ ምን ይሆን ?👇
#ቅድሚያ_አረበኛውን
نَوَيْتُ صَوْمَ غَدٍ عَنْ أَدَا ءِ فَرْضِ رَمَضَانَ هَذِهِ السَّنَةِ إِيْمَانًا وَاحْتِسَابًا لِلَّهِ تَعَالَى
#አማረኛውን_
#ግዴታ_የሆነብኝን_የረመዷንን
#የዚህን_አመት_ነገን_ፆመኛ_ነኝ
👆
📌 #የተራዊህ_ሶላት_ኒያ እንዴት ነው ?
#أُصَلِّي سُنَّةَ التَّرَاوِيْحِ رَكعَتَيْنِ لِلَّهِ تَعَالَى اللَّهُ أَكْبَرْ
📌 #በጀማዐ ከሆነ ሚሰግደው
👈 مَأْمُوْمًا
#ሚለውን መጨመር አለበት
عِلْمُ الدِّيْنِ ثَقَافَةُالإسْلَامِيَّـةِ قَنَاة تِيْلِيْغْرَام
https://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma
💡💡💡💡
📌 #እጭር ትውስታ
#የረመዷን ፆም ኒያ ምን ይሆን ?👇
#ቅድሚያ_አረበኛውን
نَوَيْتُ صَوْمَ غَدٍ عَنْ أَدَا ءِ فَرْضِ رَمَضَانَ هَذِهِ السَّنَةِ إِيْمَانًا وَاحْتِسَابًا لِلَّهِ تَعَالَى
#አማረኛውን_
#ግዴታ_የሆነብኝን_የረመዷንን
#የዚህን_አመት_ነገን_ፆመኛ_ነኝ
👆
📌 #የተራዊህ_ሶላት_ኒያ እንዴት ነው ?
#أُصَلِّي سُنَّةَ التَّرَاوِيْحِ رَكعَتَيْنِ لِلَّهِ تَعَالَى اللَّهُ أَكْبَرْ
📌 #በጀማዐ ከሆነ ሚሰግደው
👈 مَأْمُوْمًا
#ሚለውን መጨመር አለበት
عِلْمُ الدِّيْنِ ثَقَافَةُالإسْلَامِيَّـةِ قَنَاة تِيْلِيْغْرَام
https://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma
Telegram
We are Muslims
ምርጥና ተወዳጅ የሆኑ
#ዳዕዋወች
#ሀዲሶ
#ቂሳዎች
#ጥያቄናመ
የሚለቀቅበት ገራሚ #islamic ቻናል ለማግኘት @we_are_muslim_uma
ከተሳሰትኩ አርሙኝ ካጠፋው በፍቅር ገስጹኝ
መንገዴን ከሳትኩ ወደ እውነት ምሩኝ እንጂ
ለምላሳችሁ ክፋት አልሁን!!
ሃሳብ መስጫ→ @Fays_ma_s
@we_are_muslims_bot
Insta- @f_islamic_only
G- @habeshaw_billal
#ዳዕዋወች
#ሀዲሶ
#ቂሳዎች
#ጥያቄናመ
የሚለቀቅበት ገራሚ #islamic ቻናል ለማግኘት @we_are_muslim_uma
ከተሳሰትኩ አርሙኝ ካጠፋው በፍቅር ገስጹኝ
መንገዴን ከሳትኩ ወደ እውነት ምሩኝ እንጂ
ለምላሳችሁ ክፋት አልሁን!!
ሃሳብ መስጫ→ @Fays_ma_s
@we_are_muslims_bot
Insta- @f_islamic_only
G- @habeshaw_billal
የፆም እና የተራዊህ ኒያው
ኒያ እንዳትረሱ
የፆም እና የተራዊህ ኒያ
http://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma
http://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma
🌹
↪ረመዷን ረሀብና ጥማት በትንሹም
ቢሆን እንዲያገኝህ በማድረግ የተራቡና
የተጠሙ ወገኖችህ ያሉበትን ችግር ይበልጥ
እንድትረዳ የሚያደረግህ ወር ነው
↪ረመዳን_1🌹
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄