ለወንዶች
ሰለፎቻችን የሴቶችን ፈተና ምን ያክል ይጠነቀቁ ነበር!??
👉በበይተል ማል ተቆጣጣሪ ተደርጌ ብሾም ታማኝ ሁኜ እገኛለሁ፤በሴት
ልጅ ግን ነፍሴን አላምናትም። ዐጧዕ ረሂመሁሏህ
ምንጭ ሲየር አዕላም አንኑበላዕ 5/87-87
👉ሸይጧን በሴት ልጅ መቶ እስኪፈትን ድረስ ተስፋ አይቆርጥም።
ሰኢድ ኢብኑ ሙሰየብ
ምንጭ ሲየር አዕላም አንኑበላዕ 4/237
👉ሰኢድ ኢብኑ ሙሰየብ አንድ አይናቸው ጠፍቶ 84 አመት ሁኗቸው ይሄን
ተናግረዋል፦
-እኔ ዘንድ እንደ ሴት ያለ አስፈሪ ነገር የለም።
-ሴት ልጅ ባንተ በኩል ከመጣች እስከምታልፍ ድረስ አይንህን ጨፍን።
አነስ ረዲየሏሁ አንሀ
👉ሁመይድኢብኑ ሂላል እንዳወሩት፡ አስወድ ኢብኑ ኩልሱም የሚባል ሰው
ነበር ከቤቱ ወጥቶ ጉዞ በሚጀምር ጊዜአይኑን ከእግሩ አይነቅለልም
ነበር።አንዳንድ ሴቶች ፀጉራቸውን ገልጠው ተቀምጠው እሱ ካለፈ
ባትሸፍኝ ችግር የለውም ሰውየው እኮ አስወድ ኢብኑ ኩልሱም ነው ይሉ
ነበር። ምንጭ አዝ ዙህድ 256
👉ሀሳን ኢብኑ ሲናን ለኢድ ሶላት ወጥተው ሲመለሱ ባለቤታቸው"ዛሬ
ስንት ቆነጃጂት ሴቶችን ተመለከትክ?"አለቻቸው።ይሄንኑ ጥያቄ
ስትደጋግምባቸው"ወየውልሽ ከቤቴ ወጥቼ እስክመለስ ድረስአውራ ጣቴን
እንጂ አላየሁም" አሏት።ምንጭ አል ወረዕ ሊብኒ አቢ ዱንያ
👉ወደ መጥፎ ነገር (ባጢል) መመልከት ማዘውተር ሀቅን ከማወቅ
ይከለክላል።ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም ምንጭ ሂልየቱል አውልያዕ 2/8
አሏህ ከሚጠቀሙት ያድርገን።
@allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma
@islamic_coupless 💗

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዚያኔ ስለዚህ ፀጋ ትጠየቃላችሁ
ድሆች ከቆሻሻ ላይ ምግብን እየለቀሙ ይበላሉ። ባለሀብቶች ከዓይነት ዓይነቱ ማዕድን ያማርጣሉ።
አማርኛ ትርጉም አጠር ያለ የመህሙደል ሀሰናት ዳዕዋ
ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ ያዳርሱት
@we_are_muslim_uma
ድሆች ከቆሻሻ ላይ ምግብን እየለቀሙ ይበላሉ። ባለሀብቶች ከዓይነት ዓይነቱ ማዕድን ያማርጣሉ።
አማርኛ ትርጉም አጠር ያለ የመህሙደል ሀሰናት ዳዕዋ
ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ ያዳርሱት
@we_are_muslim_uma
Audio
💢ሶላት የቀልባችንና የሩሀችን ምግብ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
በውስጡ የተወሱ ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
🔹ሶላታቸው ላይ ለሚጣደፋ ምክር
🔹የሶላት አንገብጋቢነትና አሳሳቢነት
🔹አደገኛው ሶላት የሚሰርቅ ሌባ
🔹ሰግደው እንዳልሰገዱ የሚቆጠሩ
♻️ኹሹእ የሌለው ሶላት ሩህ እንደ ሌለው አካል ነው።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
በውስጡ የተወሱ ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
🔹ሶላታቸው ላይ ለሚጣደፋ ምክር
🔹የሶላት አንገብጋቢነትና አሳሳቢነት
🔹አደገኛው ሶላት የሚሰርቅ ሌባ
🔹ሰግደው እንዳልሰገዱ የሚቆጠሩ
♻️ኹሹእ የሌለው ሶላት ሩህ እንደ ሌለው አካል ነው።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma
''ሴት ልጅ በክርክር ጊዜ ማልቀሷ ለእውነተኝነትዋ ማስረጃ እይደለም።''
------------------
ኢብን እልቀይም
💎http://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma
------------------
ኢብን እልቀይም
💎http://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﷽
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﷺ
🌹መልካም ጅምዓ 🌹
https://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﷺ
🌹መልካም ጅምዓ 🌹
https://www.tg-me.com/we_are_muslim_uma
ሚያስደስተኝ እኔ ሳይሽ
ተሸፋፍነሽ በጅልባብሽ
በሽተኛን አደናብረሽ
የሱናን ሰው ልቡን ማርከሽ
ረመድ ረመድ ስትይ አንገት ደፍተሽ
እያት እስኪ ተነቅባ
ሃያእ ከላይ ደራርባ
ብለው ሰዎች ሲያወሩ
በውበትሽ ሲፎክሩ
አይቅርብኝ እኔም ብዬ
በተቻለኝ ሞራል የአቅሜን ችዬ
የውበት ጥግ አላብሶሻል
አታውልቂው ያምርብሻል
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------
🍀🍀🍀
በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢👇👇👇
@we_are_muslim_uma 💗
ተሸፋፍነሽ በጅልባብሽ
በሽተኛን አደናብረሽ
የሱናን ሰው ልቡን ማርከሽ
ረመድ ረመድ ስትይ አንገት ደፍተሽ
እያት እስኪ ተነቅባ
ሃያእ ከላይ ደራርባ
ብለው ሰዎች ሲያወሩ
በውበትሽ ሲፎክሩ
አይቅርብኝ እኔም ብዬ
በተቻለኝ ሞራል የአቅሜን ችዬ
የውበት ጥግ አላብሶሻል
አታውልቂው ያምርብሻል
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------
🍀🍀🍀
በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢👇👇👇
@we_are_muslim_uma 💗
Audio
በሌሊቱ መጀመርያ ዊትር የሰገደ ሰው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉ከመተኛቱ በፊት ዊትር የሰገደ ሰው ሌሊት ተነስቶ መስገድ ከፈለገ ምን ያድርግ?
👉ከኢማም ጋር ተራዊህና ዊትር አንድ ላይ የሰገደ ሰው ሌሊት ተነስቶ መስገድ ቢፈልግ ምን ያድርግ?
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
@we_are_muslim_uma 🌹
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉ከመተኛቱ በፊት ዊትር የሰገደ ሰው ሌሊት ተነስቶ መስገድ ከፈለገ ምን ያድርግ?
👉ከኢማም ጋር ተራዊህና ዊትር አንድ ላይ የሰገደ ሰው ሌሊት ተነስቶ መስገድ ቢፈልግ ምን ያድርግ?
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
@we_are_muslim_uma 🌹
Audio
◾️የንያ አስፈላጊነትና አንገብጋቢነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻የመጀመርያ የረመዷን ሌሊት የነየተ ሰው ለሁሉ ቀን ያብቃቃዋልን?
🔻ለእያንዳንዱ የረመዷን ቀን መነየት ግዴታ ነውን?
🔻በምንነይት ጊዜ የሚባል ዚክር አለን?
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
@we_are_muslim_uma
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻የመጀመርያ የረመዷን ሌሊት የነየተ ሰው ለሁሉ ቀን ያብቃቃዋልን?
🔻ለእያንዳንዱ የረመዷን ቀን መነየት ግዴታ ነውን?
🔻በምንነይት ጊዜ የሚባል ዚክር አለን?
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
@we_are_muslim_uma
ለፆመኛ የተወደዱና የተጠሉ ነገሮች
ፆመኛ የሚከተሉትን ቢፈፅም ይወደዳል፦
1.ሱሁር (ከጐህ በፊት መመገብ)፡- ነቢያችን (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
“ሱህር (ከሱብህ በፊት) ተመገቡ በሱሁር ረድኤት አለ፡፡”
አል ቡኻሪ (1923) ሙስሊም (1ዐ95)
ጥቂት መጉረስ ወይም አንድ ጉንጭ እንኳ መጐንጨት ሱሁር ያስብለዋል፡፡ ወቅቱ ከእኩለ ሌሊት ጐህ እስኪቀድ ድረስ ነው::
2.ሱህርን ማዘግየት፡- ዘይድ ኢብን ሳቢት “ከነቢያችን (ﷺ) ጋር ሱህር ከተመገብን በኋላ ሱብህ ሰገድን” ብለው ሲናገሩ “በመካከላቸው የነበረው ወቅት ምን ያህል ነበር”? ብለው ጠየቋቸው:: እሳቸውም “ሀምሳ የቁርአን አንቀፆች የሚያስነበብ ወቅት ነበር”አሉ::
አል ቡኻሪ (575) ሙስሊም (1097)
3.ቶሎ ማፍጠር (ፆም መፍታት)፦ ፀሐይ መጥለቁ ሲረጋገጥ በፍጥነት ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነው:: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
“ሰዎች ፍጡር ላይ እስከቸኮሉ ድረስ ከመልካም አይወገዱም፡፡”
አል ቡኻሪ (1957) ሙስሊም (1ዐ97)
4.በተምር እሸት ማፍጠር፡- አነስ ባስተላለፉት ሀዲስ “ነቢዩ(ﷺ) ካገኙ በተምር እሸት ካላገኙ በተምር ተምርም ካላገኙ ውሃ በመጎንጨት ያፈጥሩ ነበር”::
አቡዳውድ (2356) ቲርሚዚ (696)
5.በፍጡር ወቅት ዱዓ (ፀሎት) ማድረግ፡- ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
“የሶስት ሰዎች ዱዓ ተመላሽ አይሆንም ፆምኛ ፆሙን እስኪፈታ፣ ፍትሃዊ መሪና ተበዳይ”
ቲርሚዚይ (2526) በይሀቂይ (31345)
6.አቅም እስከፈቀደው ድረስ በብዛት መመፅወት ቁርአን ማንበብ፣ ፆመኛን ማስፈጠርና ሌሎችንም መልካም ተግባሮችን መፈፀም፡፡ኢብኑ ዓባስ እንዳስተላለፉት
“ነቢዩ(ﷺ) መልካምን በመቸር አቻ አልነበራቸዉም በተለይ በረመዳን ከጅብሪል ጋር ሲገናኙ ቸርነታቸው እጅግ ይጨምራል:: ጅብሪል በየረመዳኑ እየመጣ ቁርአንን ይማማሩ ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ ከጅብሪል ጋር ሲገናኙ ከተላከ ንፋስ የፈጠኑ ቸር ይሆናሉ፡፡”
አል ቡኻሪ (6) ሙስሊም (23ዐ8)
7.የሌሊት ሰላት ማብዛት፡- በተለይም የመጨረሻዎቹን የረመዳን አስር ቀናት የሌሊት ሰላት ማብዛት የተወደደ ነው፡፡አኢሻ ረዐ እንዳሉት “የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) የረመዳን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ጅማሬ ላይ ሽርጣቸውን ጠበቅ አድርገው ሌሊቱን ያለእንቅልፍ ያሳልፋሉ:: ቤተሰቦቻቸውንም ያነቃሉ”
አል ቡኻሪ (2ዐ24) ሙስሊም (1174)
በሚከተለውም ሀዲስ በጥቅሉ እንዲህ ብለዋል “የረመዳንን ሌሊት በእምነትና ምንዳን በማሰብ የሰደገ ቀደም ሲል የፈፀማቸው ኃጢአቶች ይታበሳሉ፡፡”
ሙስሊም (759)
8.ዑምራን መፈፀም፡- ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል“በረመዳን ዑምራን መፈፀም ከእኔ ጋር ሐጅ እንደማድረግ ነው፡፡”
አል ቡኻሪ (1863) ሙስሊም (1256)
9.ሰው ሲሰድበው ፆመኛ ነኝ ማለት፡- ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል “አንድ ሰው ከሰደበው ወይም ከመታው እኔ ፆመኛ ነኝ ይበል፡፡”
አል ቡኻሪ (19ዐ4) ሙስሊም (1151)
ሁለተኛ፡ በፆም እለት የሚጠሉ ነገሮች
የሚከተሉት ነገሮች ለፆምኞች የተጠሉ በመሆናቸው የፆም ምንዳ እንዳይቀንስ ሲባል ጥንቃቄ ሊደረግባቸው ያስፈልጋል፡፡
1.በደምብ መጉመጥመጥና በአፍንጫ መሳብ፡- ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል “(ውዱእ ስታደርግ) ፆመኛ ካልሆንክ በአፍንጫህ በደምብ ሳብ”
ቲርሚዚይ (788) ነሳኢይ (1/66) ኢብን ማጃህ (4ዐ7)
2.መሳሳም፡- ባለትዳሮች ከሁለት አንዳቸው ወይም ሁለቱም ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው ግንኙነት ወደ መፈፀም ወይም የፍትወት ጠብታ ለማፍሰስ የሚዳርጋቸው ከሆነ መሳሳም አይፈቀድም፡፡ ነገር ግን የተጠቀሰው ስጋት ከሌለ ችግር የለውም ምክንያቱም ነብዩ (ﷺ) ፆመኛ ሆነው ባለቤታቸውን ይስሙ ነበር፡፡ አዒሻ “ከማናችሁም ይበልጥ ስሜታቸውን መግዛት ይችሉ ነበር፡፡” ብለዋል
አል ቡኻሪ (1927) ሙስሊም (11ዐ6)
3.አስፈላጊ ሳይሆን ምግብን መቅመስ፡- ምግብ የሚሰራ ሰው ጣእሙን ለማወቅ ወደ ሆዱ እንዳይገባ ጥንቃቄ አድርጎ ሊቀምስ ይችላል፡፡ መቅመስ ሳይስፈልገው ያለምክንያት መቅመስ ግን ይጠላል::

Telegram
We are Muslims
ምርጥና ተወዳጅ የሆኑ
#ዳዕዋወች
#ሀዲሶ
#ቂሳዎች
#ጥያቄናመ
የሚለቀቅበት ገራሚ #islamic ቻናል ለማግኘት @we_are_muslim_uma
ከተሳሰትኩ አርሙኝ ካጠፋው በፍቅር ገስጹኝ
መንገዴን ከሳትኩ ወደ እውነት ምሩኝ እንጂ
ለምላሳችሁ ክፋት አልሁን!!
ሃሳብ መስጫ→ @Fays_ma_s
@we_are_muslims_bot
Insta- @f_islamic_only
G- @habeshaw_billal

FB_IMG_1486536277883.jpg
40.3 KB
✍ምክር ለባሎች!!
☞ሚስትህ በውበቷ እጅግ የተዋበች ቆንጆ ብትሆንም አይንህን ከወጣችውም ከወረደችውም ጋር እዚህም እዚያም የምታሳርፍና የምታንከራትት ከሆነ የሚስትህ ውበት በፍፁም አይታይህም።
☞አይንህን ሰበር አድርግ ከዛም ሚስትህን የምድር ውብ ሴት ሆና ታገኛታለህ። የተብቃቃ ሰው አሏህ ያብቃቃዋል። ጥብቅ የሆነ ሰው አሏህ ይጠብቀዋል።
☞መብቃቃት በገንዘብ ብቻ እንዳይመስልህ። በተሰጠችህ ሚስት፣ ልጆች፣ ትዳርህና በአጠቃላይ አምላክህ አሏህ እጅህ ላይ ባደረጋቸው ፀጋዎች ሁሉ መብቃቃትህ ከመብቃቃት ውስጥ ይካተታል። ስለዚህ አሏህን አመስግን።
☞የተሻለ አገኛለሁ ብለህ ከተንከራተትክ ተንከራተህ ትቀራለህ። ትዳርህ ደስታ ይርቀዋል። ቤትህ የተረጋጋ አይሆንም። ከትዳር አጋርህ እምነትን ታጣለህ። ደስታዋንም ትገፈዋለህ። ስለዚህ በእጅህ ያለችውን ፅጌረዳ ተንከባከባት!!
👇👇👇👇👇👇👇

የልጄን ምራቅ መዋጥ ፆም ያስፈታልን?.mp3
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
የልጄን ምራቅ መዋጥ ፆም ያስፈታልን?
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
ግልኮስን መጠቀም ፆም ያስፈታልን?.mp3
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
ግልኮስን መጠቀም ፆም ያስፈታልን?
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
መራቅ መዋጥ ፆም ያስፈታልን?.mp3
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
መራቅ መዋጥ ፆም ያስፈታልን?
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
ትንኝ በሮ ቢገባበት ፆም ያስፈታልን?.mp3
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
ትንኝ በሮ ቢገባበት ፆም ያስፈታልን?
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
ኩል ፆም ያስፈታልን?.mp3
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
ኩል ፆም ያስፈታልን?
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
ጥርስ ላይ የቀረን ምግብ ፆም ያስፈታልን?.mp3
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
ጥርስ ላይ የቀረን ምግብ ፆም ያስፈታልን?
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
በረመዷን ሲዋክ.mp3
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
በረመዷን ከዙህር ቡኋላ ሲዋክ መጠቀም እንደት ይታያል?
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
በረመዷን ወጥ መቅመስ.mp3
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
በረመዷን ወጥ መቅመስ
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
https://www.tg-me.com/allah_is_merciful
@we_are_muslim_uma 🌹
በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -