Telegram Web Link
መመካከር የኢስላም ትልቅ መሰረት ነው!!


      ስህተትን እያዩ ዝም ማለት የኢማን መድከም ምልክት ነው።
ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚያጠፉት"ባለማወቅ ወይም በልብ መድረቅ" ነው ፣ የማያውቁትን ማሳወቅ እያወቁ የሚያጠፉትን ደግሞ ማስጠንቀቅ የሙእሚን መለያ ነው!

ስህተት መሆኑን በእርግጠኝነት የምናውቀውን ነገር ሰዎች ሲሰሩ ስናይ በተገቢው መንገድ በትህትና መናገርና ማረም ግዴታችን እንደሆነ ሁላችንም ጠንቅቀን ሊናቅ ይገባል።


  📛 ከወንጀሎች ሁሉ ደግሞ ትልቁ እና አደገኛው ወንጀል ሽርክ እና ቢደዓ ነው❗️
{ሽርክ ታላቅ በደል ነው  የሽርክ ባሌቤቶች  ሽርክን ለማስፋፋት ብዙ ጥረት  እያደረጉ ይገኛሉ እኛም ጠንክረን ሽርክን መዋጋት አለብን

ሱፍዮች ብዙ ኮተቶች አሉባቸው  ግን ኮተቶቻቸውን ለማስፋፋት ሌት ተቀን ይለፋሉ ❗️

ስለዚህ እንደዚህ አይነት ጥፋቶችን እየተመለከትን ዝም ማለት የለብንም።

     በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል ትልቅ የሆነ ኢስላማዊ መርህ ነው። ከመጥፎ መከልከል ውስጥ በጥፋት ባለ ቤቶች ላይ ምላሽ መስጠትም ይካተታል።
አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል:-


{يُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ وَيَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ وَيُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَأُولَٰئِكَ مِنَ الصَّالِحِينَ}

«በአላህና በመጨረሻው ቀን ያምናሉ፡፡ በፅድቅ ነገርም ያዛሉ፡፡ ከመጥፎ ነገርም ይከለክላሉ፡፡ በበጎ ሥራዎችም ይጣደፋሉ፡፡ እነዚያም ከመልካሞቹ ናቸው፡፡» ኣል-ዒምራን 114

አላህ እንዲህ ብሏል:-

{وَالْمُؤْمِنُونَ وَالْمُؤْمِنَاتُ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۚ يَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ وَيُقِيمُونَ الصَّلَاةَ وَيُؤْتُونَ الزَّكَاةَ وَيُطِيعُونَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ ۚ أُولَٰئِكَ سَيَرْحَمُهُمُ اللَّهُ ۗ إِنَّ اللَّهَ عَزِيزٌ حَكِيمٌ}

«ምእምናን ምእምናትም ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ በመልካም ነገር ያዛሉ፤ ከክፉም ይከለክላሉ፡፡ ሶላትንም ይሰግዳሉ፡፡ ዘካንም ይሰጣሉ፡፡ አላህንና መልክተኛውንም ይታዘዛሉ፡፡ እነዚያን አላህ በእርግጥ ያዝንላቸዋል፡፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡» አት-ተውባ 71

በሌላ ቦታም እንድህ ይላል፦➴
{لُعِنَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِن بَنِي إِسْرَائِيلَ عَلَىٰ لِسَانِ دَاوُودَ وَعِيسَى ابْنِ مَرْيَمَ ۚ ذَٰلِكَ بِمَا عَصَوا وَّكَانُوا يَعْتَدُونَ۞ كَانُوا لَا يَتَنَاهَوْنَ عَن مُّنكَرٍ فَعَلُوهُ ۚ لَبِئْسَ مَا كَانُوا يَفْعَلُونَ}

«ከእስራኤል ልጆች እነዚያ የካዱት በዳውድና በመርየም ልጅ በዒሳ ምላስ ተረገሙ፡፡ ይህ ትእዛዝን በመጣሳቸውና ወሰንን የሚያልፉ በመሆናቸው ነው፡፡ ከሠሩት መጥፎ ነገር አይከላከሉም ነበር፡፡ ይሠሩት የነበሩት ነገር በእርግጥ ከፋ!።» ይላል (አል-ማኢዳ 78-79)

ከኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- ይላል

ማንኛውም ሰው አላህ እውቀት ሰጥቶት ሲያበቀ ያን እውቀት የደበቀ ከሆነ፣ አላህ የቂያማ እለት በጀሀነም ልጓም ይለጉመዋል።” ሶሂሁ'ል ጃሚዕ

መምከርን የዓሊሞችና የዳዒዎች ብቻ ግዴታ አናድርገው !በየፊናው (በየቦታው) የምናገኛቸው ስህተት የሚፈጽሙ ሰዎችን ሁላችንም ብንመክር ፈሳድና ጥፋት ባልበዛ ነበር!


   አሏህ  ሽርክ እና ቢድዓን አጥፍቶ ተውሂድን የበላይ ያድርግልን✍️

https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
Forwarded from Abu shuayb (Channel)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️የሶብር አሳሳቢነት!!


ሶብር የሌለው ሰው ዲን የለውም  ሶብር የዲን ዋና አካል ነው ያለሶብር ዲን ማለት ያለጭንቅላት የቆመ አካል ማለት ነው ሶብር ማድረግ ግዴታ ነው የሰው ልጅ በዚህ ምድር እስካለ ድረስ ለተለያዩ ችግሮች እንከኖችና በሽታዎች የተጋለጠ ነው ስለዚህ አንድ ሰው ጌታውን እስኪገናኝ ድረስ መታገስታና
መሸከም አለበት


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/abushuayb1
Forwarded from Abu Huzeyfa Abu Huzeyfa
አድስ የደርስ ማስታወቂያ

የአሏህ ፍቃድ ከሆነ በዚህ👇👇 ግሩፕ የኡሱሉ ሲታ(الأصول الستة) ከኢሻ ሶላት ቦሀላ የምንተዋወስ ይሆናል

የቂርአት ቀን ጁሙአ ቅዳሜ እና እሁድ ከኢሻ ሶላት ቦሀላ

https://www.tg-me.com/+kbo6B2SWBWA0N2Vk
قال الشيخ العلامة
صالح بن فوزان الفوزان
حفظهُ الله :

ቢድአን አይቶ የማያወግዝና ለማህበረሰቡ
የማይገልፅ ሰው በርግጥም ተረግሟል


《 ﻓﻤﻦ ﺭﺿﻲ ﺑﺎﻟﺒﺪﻋﺔ، ﻭﻟﻢ ﻳُﻨﻜﺮﻫﺎ ﻭﻫﻮ ﻳَﻘﺪِﺭ ﻓﻘﺪ 【ﺁﻭاﻫﺎ】ﻳﻌﻨﻲ : ﻣﻦ ﺭﺃﻯ اﻟﺒﺪﻉَ ﻭﺳﻜﺖ ﻭﻟﻢ ﻳﺘﻜﻠﻢ ﻓﻲ ﺇﻧﻜﺎﺭﻫﺎ ﻭاﻟﺒﻴﺎﻥ ﻟﻠﻨّﺎﺱ ﺃﻧّﻬﺎ ﺑﺪﻉ، ﻓﻘﺪ【آﻭاﻫﺎ】‏ﻳﻌﻨﻲ: ﺣﻤَﺎﻫﺎ ﺑﺴﻜﻮﺗﻪ ﻭﺗﺮﻛﻪ ﻟﻬﺎ، ﻓﻴﻜﻮﻥ ﻣﺴﺘﻮﺟﺒﺎ 【ﻟﻠﻌﻨﺔ】ﻓﻜﻴﻒ ﺇﺫا ﺩﻋﺎ ﺇﻟﻴﻬﺎ ﻭﺩاﻓﻊ ﻋﻨﻬا؟!!ﻭاﻟﻌﻴﺎﺫ ﺑﺎﻟﻠﻪ 》.

إعانةُ المُستفيد (170/1)


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/menhaj_Aselefiya
Forwarded from Abu shuayb (Channel)
ሶላት የሌለው ዲን የለውም


💠ሸይኽ ፈውዛን አላህ እድሜያቸው
ከመልካም ስራ ጋር ያርዝመውና እንዲህ አሉ።


የማይሰግድ ሰው ተስተካክሎ የሚቆምለት ዲን የለውም ምንም እንኳን ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱ ረሱሉላህ ቢልም ምክንያቱም ይህ የምስክርነት ቃል ቀጥ ብሎ ይቆምለት ዘንድ የግድ ምሰሶ ያስፈልገዋል ሶላት ደሞ ብቸኛ ምሰሶ ነው

📔[شرح الأصول الثلاثة - (ص ٢٤٢)]

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/abushuayb1
የሐጅ እና ዑምራ አፈፃፀም
በሸይኽ አ/ሐሚድ حَفِظَهُ الله
የሐጅ እና ዑምራ አፈፃፀም!
🕋▬▱▬▱▬▱▬🚦

↪️ የተዳሰሱ አንኳር ጉዳዮች
🕋 የሐጅ ትርጓሜ ❴ፅንሰ-ሀሳብ❵
🕋 የሐጅ መስፈርቶች ❪ቅድመ-ሁኔታዎች❫
🕋
የሐጅ እና ዑምራ አፈፃፀም ሂደቶች
🕋 የሐጅ እና ዑምራ አርካኖች ❨ማዕዘኖች❩
🕋 የሐጅ ዋጅቦች [ግዴታዎች]
🕋 የሐጅ ሱናዎች {በዝርዝር ተዳሷል።}
🕋 የሐጅ ኢህራሞች ⎡ኢፍራድ፣ ቂራንና ተመቱዕ⎦
🕋 የእርዱ ቀን የሚተገበሩ ተግባራት
🕋 የሐጅ ጊዜያት እና የጦዋፍ አይነቶች
🕋 በሐጅ ሀራም ⎝ክልክል⎞ የሚሆኑ ነገሮች
🕋 ሐጅን የሚያበላሹ እና የሚያጓድሉ ነገሮች
🕋 በመጨረሻም የሐጅ እና ዑምራህ አጠቃላይ ሂደቶች ሃጅ አድራጊ የሚጠበቅበት ተግባራት እና መሰል ነጥቦች ተብራርተዋል

🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው

🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ أبي عبد الحليم عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»

👌 ገንዘብህን አውጥተህ በዘፈቀደ ከማድረግ በመጠንቀቅ ከሐጅ በፊት ስለ ሐጅ በመማር በትክክል መፈፀም ይገባሃል።

🏝         ➘➘➘        🏝
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy
السلام عليکم ورحمة الله وبرکاته

   አስደሳች ዜና ለእዕቀት ፈላጊዎች በሙሉ

       አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📔 إسم الكتاب: التنبيهات السنية على العقيدة الواسطية
📕 የኪታቡ ስም፦  አ'ተንቢሀቱ ሰ-ኒያህ አ-ል አቂደቲል ዋሲጢያ

📝 تأليلف፡- فضيلة الشيخ عبد العزيز الناصر الرشيد 
የኪታቡ አዘጋጅ፦ ፈዲለቱ ሸይኽ አብዲል አዚዚ ናሲር አ'ረሺድ


شارح الرسالة:

🎙للأستاذ إلياس أول أبوصالح العثيمين حفظه الله
📡ደርሱ የሚሠጠው፦

🎙በኡስታዝ ኢሊያስ አወል አቡሷሊህ አልኡሰይሚን  ሃፊዘሁሏህ

🔖 ዘውትር ቅዳሜ ምሽት በኢትዮ 3:00 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት በዚህ ቻናል የሚተላለፍ ይሆናል ይከታተሉ ለሌሎችም ይጋብዙ➴
https://www.tg-me.com/+xmT629YdSIkzMTU0
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe

🗯ትምህርቱ የሚጀመረው 
ቅዳሜ ግንቦት 3 / 9 / 2016
May 11/ 2024
ዙል'ቃዒዳህ 03/1445 ሂጅሪ

የኪታቡን pdf ለማግኘት➴
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe/2420

ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናልን ይቀላቀሉ ➴
https://www.tg-me.com/+xmT629YdSIkzMTU0
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe

share ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
Forwarded from Abu shuayb (Channel)
«በዱኒያም በአኼራ ትክክለኛው ደስታ
የሚያገኙት የተውሂድ ባለቤቶች ናቸው።»


☑️ مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ
➡️ ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ መልካም የሰራ ሰው
☑️ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً
➡️ መልካም ኑሮን በእርግጥም እናኖረዋለን፡፡

☑️ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
➡️ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በተሻለ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡

📚(ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 97)


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/abushuayb1
Forwarded from كن سلفيا على الجادة (‌🇯‌🇪‌🇲‌🇮‌🇱‌🇦‌[]~ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነ አሏህ ከሰጠኝ ትልቁ ኒእማ ውሰጥ አንዱ እሰልምናዬ ነው አልሀምዱሊላህ)
https://www.tg-me.com/+kbo6B2SWBWA0N2Vk
👆👆👆👆👆👆

ተ  ጀ  መ  ረ
ከሁሉ ነገር በፊት ተውሂድ ይቀደማል።
በተውሂድ ያልተጀመረ ዳእዋ ፍሬ የለውም።
ተውሂድ የላኢላሀኢለላህ ትርጉም ነው።

📍‏قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:
👁‍🗨ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን
አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ
አሉ።

◾️«لا فائدة من ‎الصلاة بدون توحيد»
☑️ ያለተውሂድ ሶላት ዋጋ የለውም።

◾️«لا فائدة من ‎الصيام بدون توحيد»
☑️ ያለተውሂድ ፃም ዋጋ የለውም።

◾️«لا فائدة من ‎الزكاة بدون توحيد»
☑️ ያለተውሂድ ዘካ ዋጋ የለውም።

◾️«لا فائدة من ‎الحج بدون توحيد»
☑️ ያለተውሂድ ሀጅ ዋጋ የለውም።

◾️«لا فائدة من جميع الأعمال بدون توحيد».
☑️ ሁሉም መልካም ስራዎች ያለተውሂድ ዋጋ የላቸውም።

📚 [محاضرة: أهمية ‎التوحيد]

➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://www.tg-me.com/YweIaweIachanneI
https://www.tg-me.com/YweIaweIachanneI
📢 ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም  በወሎ ዩንቨርሲቲይ ሰለፊ ወጣቶች ግሩፕ  📞📞
በ ቀጥታ ስርጭት online


📢 ለየት ባለ እና በማረ መልኩ ተደግሶ ይጠብቀናል  በወሎ ዩንቨርሲቲይ ሰለፊ ወጣቶች ግሩፕ  📞📞

💺ፕሮግራም  Online ቀጥታ
ሥርጭት ሁሉም ሰለፍዮች ተጋብዛቹዋል።

    የዕለቱ ተጋባዠ እንግዳችን


🎙ሸይኽ አቡዘር  ((ሀፊዘሁሏህ))

🎙አስተናባሪ ወንድማችን አቡ ኡበይዳ  ሀፊዘሁሏህ

↪️ ዕርስ በሰአቱ የሚገልፁት ይሆናል

  ♦️የሙሃደራው ቀን   የፊታችን ጁመአ ግንቦት 2/9/2016


🎧ሙሃደራው የሚጀምርበት ሰዐት
🇪🇹 በኢትዮ 3 : 30 ሰአት
🇸🇦 በሱዑዲያ 9 : 30 ሰአት
🇦🇪 ዱባይ  10 : 30 ሰአት

በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ

➘➘↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️
https://www.tg-me.com/wollounivers
https://www.tg-me.com/wollounivers
☑️ከጅህልና የበለጠ ሙሲባ የለም


እውቀት ብርሀን ነው ጅህልና ደግሞ የተነባበረ ጨለማ ነው አሊም በጨለማ ውስጥ ብርሀን ያያል ጃሂል ግን ለሱ ብርሀኑ ጨለማው ነው እዚህ ምድር ላይ እንደ ጅህልና ሙሲባ የለም እዚህ ምድር ላይ እንደ ጅህልና የጎዳን ምንም ነገር የለም ለዛም ነው በሁሉም የጥፋት ጎራ ተሰልፎ ታገኘዋለህ ጅህልና ማለት ጃሂሎች በራሳቸው ላይ ወደው የፈቀዱትና የፈረዱት የዱንያ ስቃያቸው ነው እንደ ጅህልና መድሀኒት የሌለው በሽታም የለም (ከመማር በቀር) ይህ በሽታ በራጅ በአልታራ ሳውንድ  በምርመራ በሌላም የማይገኝ የአለም ዶክተሮች ቢሰባሰቡ ሊያድኑት የማይችል ከባድ በሽታ ነው ብዙዎች ግን ይህንን ጨለማ ይህንን በሽታ ተመችቷቸው ታቅፈውት ቁጭ ብለዋል ይህንን ውዝፍ ችግር በመማር መቅረፍም አይሹም ለትንሽ ሰአታት ቁጭ ብሎ መማርን አሻፈረኝ በማለት ለዘመናት በዚህ ክፋ በሽታ ይሰቃያል።

የጅህልና ክፋቱ ምንም ያማያውቅ ጃሂል "አንተ ጃሂል" ስትለው መከፋት የኢልም ክብሩ ምንም ያማያውቀው ራሱ አሊም ስትለው መደሰቱ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://www.tg-me.com/YweIaweIachanneI
https://www.tg-me.com/YweIaweIachanneI
جَمْعُ_الشَّتَاتِ_لِلْوَلْقِطِيِّ_المجلد_الأول.pdf
1.6 MB
🎁 የውዴታ ትልቅ ስጦታ ለሰለፊዮች!

አዲስ የእውቀት ክምችት

📙 اسم الكتاب "جمع الشتات" وهو جامع لردود الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله تعالى على أهل البدع والأهواء.

📚 المجلد الأول.

👍 የመፅሀፉ ስም፦ "ጀምዑ ሸታት" የመጀመሪያው ቅፅ!

* በአህባሾች፣ በኢኽዋኖች፣ በሙመይዓዎች፣ በሀጁሪዮች ያደረጓቸው ሩዱዱች 13 ኪታቦችን ይዟል የገፁ ብዛት 239 ነው!

🔸 አዘጋጅ፦ ወዳጃችሁ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ ዐብዱላህ ዐሊይ አል-ወልቂጢይ!

www.tg-me.com/abuzekeryamuhamed
www.tg-me.com/abuzekeryamuhamed
ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ
جَمْعُ_الشَّتَاتِ_لِلْوَلْقِطِيِّ_المجلد_الأول.pdf
ይህ ሁሉም ሰለፍይ ሊጠቀመው የሚገባ ክምችት ነው። የሸይኹ ኪታቦች ተበታትነው ሲቀሩ ተጠቃሚውም ይቸገራል። እንዲህ ሲሰበሰብ ግን ለመጠቀም ገር ይሆናል። አላህ ሁላችንንም ያግዘን!
2024/06/01 02:41:42
Back to Top
HTML Embed Code: