Telegram Web Link
ወደ መልካም ስራ ተሽቀዳደም
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

قـَالَ العَلّامَة صَالِح الفَوْزَان -حَفِظهُ الله- :

ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አላህ
ይጠብቃቸው እንዲህ በማለት ይመክራሉ።


📌《إذا أصبحت فلا تؤخر العمل إلى الـليل ، تقول أعمـل هذا العمل بالليل ، بـل بادر به واعمله ، فلعلك لا تدرك الـليل ، وإذا أمسيت فلا تؤخر العمل والتوبة إلى الصبح ، لعلك لا تدرك الصبح ، فليس لك إلا الـساعة التي انت فيها ، فبادر ولا تؤجل اﻷعمال الصالحة والتوبة والاستغفار إلى وقـت آخـر

👍ባነጋህ ጊዜ ማታ (በኋላ) እሰራዋለሁ በማለት መልካም ስራን ለሌላ ጊዜ አታዘግይ ይልቁንስ ወደ ስራው ተሽቀዳደም ቶሎ ፈፅመው ምክንያቱም ማታንን ላታገኘው ትችላለህና።


👍 ባመሸህም ጊዜ ነገ አለ እያልክ መልካም ስራና ወደ አላህ መመለስን ለነገ አታዘግይ። ምክንያቱም ነገን ላታገኘው ትችላለህና።

👍 ላንተ ይህን አሁን ያለህበትን እንጂ
ነገ ማታ የምትለው ሰአት የለህም።


👇 ወደ ኸይር ተሽቀዳደም
➧ማንኛውም መልካም ስራን
➧ተውባ (ወደ አላህ መመለስን)
➧እስቲግፋር (አላህን መሀርታ መጠየቅን)


➬ለነገ ለማታ ለሌላ ጊዜ እያልክ አታዘግይ።

📚 [ "المنحة الربانية" (٢٨٧/٢٨٦) ]


https://www.tg-me.com/YweIaweIa_Groups
https://www.tg-me.com/YweIaweIa_Groups
📮ለአህባሹ ላክለት ቁጥር ⓵⓼

አላህ ከአርሽ በላይ ነው


#الله_في_السماء_على_عرشه

قال ابن خزيمة :

فَاسْمَعُوا يَاذَوِي الْحِجَا دَلِيلًا آخَرَ مِنْ كِتَابِ اللَّهِ: أَنَّ اللَّهَ جَلَا وَعَلَا فِي السَّمَاءِ، مَعَ الدَّلِيلِ عَلَى أَنَّ فِرْعَوْنَ مَعَ كُفْرِهِ وَطُغْيَانِهِ قَدْ أَعْلَمَهُ مُوسَى عَلَيْهِ السَّلَامُ بِذَلِكَ، وَكَأَنَّهُ قَدْ عَلِمَ أَنَّ خَالِقَ الْبَشَرِ فِي السَّمَاءِ


أَلَا تَسْمَعُ قَوْلَ اللَّهِ يَحْكِي عَنْ فِرْعَوْنَ قَوْلَهُ: {يَا هَامَانُ ابْنِ لِي صَرْحًا لَعَلِّي أَبْلُغُ الْأَسْبَابَ أَسْبَابَ السَّمَاوَاتِ فَأَطَّلِعَ إِلَى إِلَهِ مُوسَى} [غافر: ٣٧] فَفِرْعَوْنُ عَلَيْهِ لَعْنَةُ اللَّهِ يَأْمُرُ بِبِنَاءِ صَرْحٍ، فَحَسِبَ أَنَّهُ يَطَّلِعُ إِلَى إِلَهِ مُوسَى

وَفِي قَوْلِهِ: {وَإِنِّي لَأَظُنُّهُ كَاذِبًا} [غافر: ٣٧] ، دَلَالَةٌ عَلَى أَنَّ مُوسَى قَدْ كَانَ أَعْلَمَهُ أَنَّ رَبَّهُ جَلَّ وَعَلَا أَعْلَى وَفَوْقَ

وَأَحْسَبُ أَنَّ فِرْعَوْنَ إِنَّمَا قَالَ لِقَوْمِهِ: {وَإِنِّي لَأَظُنُّهُ كَاذِبًا} [غافر: ٣٧] ، اسْتِدْرَاجًا مِنْهُ لَهُمْ، كَمَا خَبَّرَنَا جَلَّ وَعَلَا فِي قَوْلِهِ: {وَجَحَدُوا بِهَا وَاسْتَيْقَنَتْهَا أَنْفُسُهُمْ ظُلْمًا وَعُلُّوًا} [النمل: ١٤]

فَأَخْبَرَ اللَّهُ تَعَالَى: أَنَّ هَذِهِ الْفِرْقَةَ جَحَدَتْ - يُرِيدُ بِأَلْسِنَتِهِمْ - لَمَّا اسْتَيْقَنَتْهَا قُلُوبُهُمْ، فَشُبِّهَ أَنْ يَكُونَ فِرْعَوْنُ إِنَّمَا قَالَ لِقَوْمِهِ: {وَإِنِّي لَأَظُنُّهُ كَاذِبًا} [غافر: ٣٧] وَقَلْبُهُ: أَنَّ كَلِيمَ اللَّهِ مِنَ الصَّادِقِينَ، لَا مِنَ الْكَاذِبِينَ، وَاللَّهُ أَعْلَمُ، أَكَانَ فِرْعَوْنُ مُسْتَيْقِنًا بِقَلْبِهِ عَلَى مَا أَوَّلْتُ أَمْ مُكَذِّبًا بِقَلْبِهِ ظَانًّا أَنَّهُ غَيْرُ صَادِقٍ

وَخَلِيلُ اللَّهِ إِبْرَاهِيمُ عَلَيْهِ السَّلَامُ عَالِمٌ فِي ابْتِدَاءِ النَّظَرِ إِلَى الْكَوَاكِبِ وَالْقَمَرِ وَالشَّمْسِ أَنَّ خَالِقَهُ عَالٍ فَوْقَ خَلْقِهِ حِينَ نَظَرَ إِلَى الْكَوَاكِبِ وَالْقَمَرِ وَالشَّمْسِ، أَلَا تَسْمَعُ قَوْلَهُ: {هَذَا رَبِّي} [الأنعام: ٧٦]

وَلَمْ يَطْلُبْ مَعْرِفَةَ خَالِقِهِ، مِنْ أَسْفَلَ، إِنَّمَا طَلَبَهُ مِنْ أَعْلَى مُسْتَيْقِنًا عِنْدَ نَفْسِهِ أَنَّ رَبِّهِ فِي السَّمَاءِ لَا فِي الْأَرْضِ.

📗[ كتاب التوحيد لابن خزيمة ]


https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
www.tg-me.com/ibnawolllll @ibnawolllll

ቁጥር ⓵⓻ትን ለማግኘት➴
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe/2400

Share ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
Forwarded from Abu shuayb (Channel)
ለስኬትህ መጀመሪያ ጊዜህ ነው‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
«ስኬታማ መሆን ከፈለክ ጊዜህን
በአግባቡ ተጠቀምበት፣


እያንዳንዷ ችላ ብለህ የምታሳልፋት ጊዜ ዎጋ ታስከፍልሃለችና፣ በአግባቡ ተጠቀምባት»።

አንተ እዚህ በጊዜህ ትቀልዳለህ
በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰወች ግን፣


ከመሬት በታች ሁነው እንድ ጊዜ ወደ ዱንያ የመመለስ እድል ተሰጥተው ለአላህ ሱጁድ መውረድን ይመኛሉ»‼️


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/abushuayb1
ሰለፍያህ የሆነችን ሚስት ያላገባ ወንድ ሁሌም ላጤ ነው

↪️ እውነተኛ ሰለፍያህ የሆነችን ሴት ያገባ ወንድ ምንኛ ታደለ።
♻️ ስማማ ወንድሜ፦

👉 ሽቶህ የፈረንሳይ ቢሆን
👉 ጫማህ ከጣሊያን ቢገዛ
👉 ሰአትህ የስዊዘርላንድ ቢሆን
👉 መኪናህ ከጀርመን ቢመጣ!
❴ሚስትህ ሰለፍያህ እና ጧሊበል ዒልም ካልሆነች የህይወትን ደስታና ጣዕም ሙሉውን አታገኝም።❵

ለዛም ነው አንዳንዶቹ ❝ሰለፍያህ የሆነችን ሚስት ያላገባ ወንድ ሁሌም ላጤ ነው❞ የሚሉት።

📝 ሰለፍይዋን በማግባትህ ከምታገኛቸው ጥቅሞች ውስጥ በትንሹ፦
በዲንህ እንድትበረታ፣ ለአኼራህ እንድትለፋና በሱና ላይ እንድትጠናከር ታግዝሃለች።
ሁሉ ነገሯ ያንተ ብቻ ነው። ካንተ ውጪ ማንም አይጨብጣትም፣ አያያትም፣ አይነካትም።
የተለያዩ ቁሳ ቁሶችንና ያላስፈላጊ ወጪ በመጠየቅ ብርህን አታባክንም።
አጉል መዝናኛ፣ ትርፍ የሌለው ሽርሽርና ቅጥ ያጣ ደስታ በሚል ጊዜህን አትገልብህም
➪ የትም ብትሄድና ከሷ ብትርቅ በልጆችህ፣ በገንዘብህና በፍራሽህ ጉዳይ ላይ ምንም ስጋት አይገባህም።
ህመምህ ህመሟ፣ ጭንቀትህ ጭንቀቷ፣ ስቃይህ ስቃይዋ፣ ደስታህ ደስታዋ አድርጋ ስለምታስብ ሁሌም ትሳሳልሃለች።
ለልብህ መርጊያ፣ ለአይንህ ማረፊያ እንዲሁም ለቀልብህ ደስታ ትሆነሃለች።
👉 ይህች ናት ሰለፍይዋ እወቃት!!!

🏝🔍➴➴➴🔎🏝
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy
➾«ተ   ው   ሒ  ድ»....!

ተውሒድ ሲባል ገና  ስሙ የሚያስደስት፣
‹አላህን መነጠል ባዘዘዉ መገኘት፣
‹በጀሊሉ ፍቃድ  ጀነት ላይ መገኘት፣
‹ለሁሉም ግድ ይላል  በተዉሒድ ላይ መሞት፣

«እንደት ያስደስታል  ቃሉንስ ሲሰሙት፣
«ሁልጊዜም መትጋት ነዉ ለተፈጠሩለት፣
«ለዱኒያ ለአኼራ ለሁለቱም ስኬት፣
«የደስታ መፍለቂያ  የሚሰጠዉ ሀሴት፣
«ጉዧችን በተዉሒድ ለተፈጠርንለት።


➷➷➷➷➷➷➷➷➷

https://www.tg-me.com/YweIaweIa_Groups
ረድ በሳዳትና መሰሎቹ ላይ
በኡስታዝ ባህሩ ተካ حَفِظَهُ الله
ረድ በሳዳትና መሰሎቹ ላይ.
🎞🎞🎞🎞

🔎 ሰሞኑን ሳዳት ከማል በሸይኽ አብዱልሐሚድ ላይ የቀጠፈው ዘግናኝ ቅጥፈት ከነድምፅ ማስረጃው ተካቷል።
➧ ሳዳት፦ ሸይኽ አብዱልሐሚድ ሆን ብለው ቪድዮ እንደተነሱ አድርጎ ተናግሯል። ለዚህ ቅጥፈቱ ኡስታዝ ባህሩ ማብራሪያ አድርጓል። አዳምጡ
➧ ሳዳት፦ ሸይኽ አብዱልሐሚድ ቪድዮ የተነሱት ከሳውዲ ለሚመጣላቸው ደመወዝ እንደሆነ አድርጎ በማቅረብ የቅጥፈት ጥጉን ከፍ አድርጓል።

🔎 «ባህሩ ተካ የተስዊር ርዕስ የኢጅቲሓድ ነው የሚል "ጃሒል ነው" ይላል እንግዲህ ጊዜያዊ ሸይኻችሁ በቪዲዮ ይቀረፃል ታዲያ ዐብዱልሓሚድ ጃሒል ነው ማለት ነው በአንተ ቀመር።» በማለት አቅለ-ደካሞች ለበተኑት ደካማ ሹብሃ ኡስታዝ ባህሩ ተካ ማብራሪያ አድርጓል።

▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefy

ሀሳብ  ካለዎ 
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://www.tg-me.com/AbuImranAselefybot
Forwarded from Abu shuayb (Channel)
☑️ ሸይኽ  ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ
እንዲህ ይላሉ።


ምላስህን ጠብቅ መክኒያቱም የምትናገረው
ነገር ሁሉም መፅሃፍ ላይ ይፃፍል።
ከዚያም የቂያም ቀን ይበተንላሃልና።


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/abushuayb1
Forwarded from Abu shuayb (Channel)
ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የተጅዊድ
ደርስ ይኖረናል ኢን ሻአላሁ


ቁርዓን ተጅዊድ ትምህርት
መከታተል መማር የምትፈልጉ

በዚህ ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇
https://www.tg-me.com/abushuayb1
‏﷽
{إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُواصَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}

اللَّهُمَّ صَلِّ علے مُحَمَّدٍ وعلے آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ علے ‎إِبْرَاهِيمَ وعلے آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ علے مُحَمَّدٍ وعلے آلِ ‎مُحَمَّد، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وعلے آلِ إِبْرَاهِيمَ ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ..
ታላቅ የብስራት ዜና ለሰለፍዬች

            ከሰለፍያ ህትመት ስራ/المكتب السلفية

የሸይኽ የሱፍ አህመድ ከ100 በላይ ትርጉም
   መጸሐፎች ለገበያ ወጣ

❶, የዓቂዳ ምንጮች
❷,የተውሒድ_አንገብጋቢነትና_በኢስላም_ያለው_ደረጃ
❸,ፈትሁ_ረቢል'_በርየቲ_ቢተልኺሲል_ሀመዊየቲ
❹, ጅን አውድቅና ፈውሱ
❺,ጅሐድ_ፅንፍ_በመያዝና_በማጓደል_መካከል
❻,ጀርህ_እና_ተዕዲል_ምግብ_ውስጥ_እንደሚጨመር_ጨው_ዓይነት_ነውን
❼,ድግምተኛ_በመጣበት_ስፍራ_ሁሉ_አይቀናውም
❽, የጾም ትሩፋት
❾, የዓሹራ ቀን ትሩፋት
❿, የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው
⓫, የአላህ_ ስምችና_መገለጫዎቹ_በአላህ ስሞችና_መገ.......
⓬, የኢማን -ትሩፋት_ኢማን ይጨምራል ይቀንሳል
⓭, የኢኽዋን ሴራ በሁለቱ ሀረሞች
⓮, የኡዱሕያ ህግጋቶች
⓯,የአላህ_አምልኮት_እና_አምልኮትን_ለመፈፀም_የሚያግዙ_ነገሮች
⓰,የአላህ_ስሞችና_መገለጫዎቹ_በአላህ_ስሞችና_መገለጫዎች_ዙሪያ_አህለሱናዎች_ያላቸው_አቋም
⓱, የአላህ ባሮች መገለጫዎች
⓲, የተፍሲር መሰረታዊ ሕጎች
⓳,የአህለ'ሱና_ወል'ጀማዓህ_ዓቂዳ_እምነት
⓴, የተዘረጋው የአሏህ ገመድ
❷❶,የተውሒድ_አንገብጋቢነትና_በኢስላም_ያለው_ደረጃ
❷❷,የቢድዓ_ባለቤቶችን_በማወደስ_ላይ_ሙመይዑ_ኢብን_ሙነወር_ያቀረባቸውን_ማምታቻዎች_ማፈራረስ
❷❸,የበረካ_ትክክለኛ_ምንነትና_በረካ_የሚገኝባቸው_ምክንያቶች
❷❹,የሸይኹል_ኢስላም_ሙሐመድ_ብን_ዓብዲልወሃብ_ረሂመሁሏህ_የመጽሐፍ_ድርሰትና_ዝግጅት_መርሆ
❷❺,የሸሪዓው_ሙሉነትና_የቢድዓ_አደገኛነት_ይፋ_መሆን
❷❻, የሱና ደረጃ በኢስላም
❷❼, የሰራተኞች መብቶቻቸው
❷❽,የሰለፎች_ጎዳና_ለሙስሊሙ_ማህበረሰብ_አስፈላጊነቱ
❷❾, የረመዷን ወር መጣ
⓷⓪, የማይመለስ ዱዓ
❸❶, የማክፈር ብይን እና ህጎች
❸❷, የሙመይዓህ መገለጫዎች
❸❸የመጸዳጃ ቤት ስርዓትና ዚክሮቹ
❸❹, የመልካም ሚስት መገለጫዎች
❸❺,የሐሳብ፣_የጭንቀትና_የሐዘን_ማስወገጃ_ዱዓ
❸❻,የልጆች_አስተዳደግ_መሰረታዊ_ትኩረቶች
❸❼, የላኢላሃ ኢል'ለሏህ እውነታ.
❸❽,የአንገብጋቢ_ትምህርቶች_ለማያውቁ_ህዝቦች_ትንታኔ
❸❾,የ_“አየተል_ኩርስይ”_ትሩፋትና_ወደተውሒድ_ያላት_ጥቆማ
❹0,የ_“ተሶውፍ”_ምንነትና_በዲንና_በዒባዳ_መሰረቶች_ላያ_ሱፍያዎች_ያላቸው_አቋም
❹❶,ዝምድናን_መቀጠል_እና_እርሷን_ዝምድናን_ከመቁረጥ_ማስጠንቀቅ
❹❷, ዓቂዳን ማቀናዘል
❹❸,ወደአሏህ_በሚደረገው_ጥሪ_አህለስ'ሱና_ወል'ጀማዓህ_የሚከተሉት_ጎዳና
❹❹,ወደሐይማኖቶች_አንድነት_የሚደረገው_ጥሪ_ግልጽ_ክህደት_ነው
❹❺,ወደ_አላህ_መንገድ_የሚጣሩ_ሰዎች_መገለጫዎቻቸው
❹❻, ወደ እስልምና እምነት የመመራት ጸጋ
❹❼, ወልዩ ማን ነው
❹❽,ኸድር_ከሚሴ_በሸይኽ_ረቢዕ_አል'መድኸሊ_ላይ_ለቀጠፋቸው_ቅጥፈቶች_የተሰጠ_በቂ_ምላሽ_
❹❾,ከጅሐድ_ጥበብና_ህግጋት_ምርጥ_ፍሬዎች
➎0 , ከተውሒድ አርማዎች
❺❶,ከአላህ_ምህረትን_መጠየቅ_ያለው_ደረጃና_የምህረት_ጠያቂዎች_ባህሪ
❺❷, ከተውሒድ አርማዎች
❺❸,ከሱረቱል_በቀራህ_መጨረሻ_ላይ_የሚገኙ_ሁለት_አንቀጾችን_በየሌሊቱ_መቅራት_ያለው_ትሩፋት
❺❹,ከመካነ_መቃብሮች_ጋር_የሚደረጉ_ግንኙነቶችና_አደጋዎቹ
❺❺, እውነተኛ ንግግር በኸድር ከሚሴ ላይ
❺❻,ኢትዮጵያዊው_ሙሐዲስ_አሽ'ሸይኽ_ሙሐመድ_ብን_ዓልይ_ብን_አደምና_የህይዎቱ_ነጸብራቆች
❺❼, አደራን መወጣት
❺❽, አንድነት በአህለሱና መንሐጅ (ጎዳና)
❺❾, አትራፊ የንግድ ማዕከላት
❻0,አስር_ጾምን_የተመለከቱ_አንገብጋቢ_ነጥቦች
❻❶, አስሩ የቀጥተኛነት መሰረታዊ ህጎች
❻❷, አራት መሰረቶች ለሙስሊም ነጋዴዎች
❻❸,አል’አርበዑነ_አል’ለተሚየህ_ፊል’ዓቃዒዲ_ወል’መናሒጂ_አስ’ሰለፊየህ
❻❹, አል'ዓቂደቱ አል'ዋሲጢያህ
❻❺,አላህን_በብዛት_የማስታወስ_ትሩፋትና_እርሱን_ከማስታወስ_መዘንጋት_አስቀያሚነት
❻❻, ነብዩን ﷺ መውደድ ግዴታ ነው
❻❼, ታማሚው እንዲፈወስ የሚደረግ ዱዓ
❻❽, ታላቁ ዕውቀት
❻❾,ተውሒድ_በሙስሊሙ_ህይወት_ውስጥ_ያለው_ደረጃ
❼0, በዓቂዳ ዙሪያ የግንዛቤ ማስተካከያ
❼❶,በኢስላም_ውስጥ_ሰርጎ_ገብ_የሆነው_መውሊድ_ብዥታዎቹና_መልሶቻቸው
❼❷,በአስተማሪዎችና_በተማሪዎች_መካከል_ባለው_ስነ_ስርዓት_የምናገኛቸው_ጥቅሞች
❼❸, በአላህ ላይ የመመካት እውነታ
❼❹,በሶላት_ዙሪያ_ለቀረቡ_ጥያቄዎች_የተሰጡ_መልሶች_እና_የሰጋጂች_ስህተቶች
❼❺,በሴቶች_ምክንያት_የሚመጣው_ሁከትና_ከወንዶች_ጋር_የመቀላቀል_ጉዳቱ
❼❻,በሚጠቅምህ_ነገር_ላይ_ፍላጎቱ_ይኑርህ
❼❼,በሐበሻ_ምድር_የሚገኘው_የሙመይዓው_ሸይኽ_ኸድር_ከሚሴ_የቢድዓ_ባለቤቶችን_ማወደስ_በተመለከተ_የተጓዘባቸው
❼❽,በሐበሻ_ምድር_ሙመይዓዎች_እነማን_ናቸው
❼❾,በሁለት_ኹፎች_ላይ_ማበስን_በተመለከተ_የተሰጡ_ፈታዋዎች
❽0, ቁርኣንን ማላቅ
❽❶,ሸይኽ_አልዓላማ_ሙሐመድ_ብን_ዓልይ_አደም_አልኢትዮጵይ_“የተተነተነ_ትችትን”_አስመልክቶ_የሙመይዓው_ሸይኽ
❽❷, ሶስቱ መሰረቶች
❽❸, ሶሃቦችን አስመልክቶ ያለብን ግዴታ
❽❹,ሴቶችን_በረመዷን_የሚያሳስባቸው_ጉዳይ
❽❺, ሲሳይን የማግኛ መንገዶች
❽❻, ሱፍያነት የድንቁርና መገለጫ
❽❼,ሰዎች_ከሚያደርሱት_መከራ_ለመታገስ_የሚያግዙ_ነገሮች
❽❽, ሰዎች የሚዘነጉት ወር
❽❾, ሰላማዊ ሰልፍ ብዥታዎቹና መልሶቹ
❾0,ሰለፍይ_በሆነው_መንሐጅ_ላይ_የተመዩዕ_ወንጀል
❾❶, ምላስን በመጠበቅ የሚገኙ ፋይዳዎች
❾❷, ማመሳሰያዎችን ማጋለጥ
❾❸, ሙዚቃና የሙዚቃ መሳሪያዎች እርምነት
❾❹, ሙስጦለሁል ሐዲስ
❾❺, ሙስሊሟ ሴት በቤቷ
❾❻, ሙስሊሟ ሴት ሆይ ሒጃብሽን አደራ
❾❼,ሙስሊሞችን_“ሰለፍያ”_፣_“ሱፍያ”_፣_“አሻዒራ”_በሚሉ_ስያሜዎች_አትከፋፍሏቸው፡፡_ሁላችንም_ሙስሊሞች
❾❽,ሙስሊም_ካልሆኑ_ሰዎች_ጋር_በሚኖረን_ግንኙት_ላይ_ሸሪዓዊ_ህግጋቱ
❾❾, መጀመሪያ ዓቂዳ
❶00, መሰረተ ቢስ የሆኑ መጠበቂያዎች
❶0❶,ልጅ_በሶላት_ላይ_ትኩረት_እንዲያደረግ_ከአባት_የተቸረ_ጠቃሚ_መልዕክት
❶0❷, ልቦናን ማስተካከል
❶0❸,ለጀነት_ከተመሰከረላቸው_ሰዎች_መካከል_አንዷ_ስለሆነችው_ሴት_ታሪክ
❶0❹, ለሐጅና ዑምራ ፈላጊዎች ግልፅ ጎዳና
❶0❺,ሁከትን_ለመራቅ_መከተል_የሚገባን_ህጎችና_መመሪያዎች
❶0❻, 50 ጾምን የሚመለከቱ ፈትዋዎች (1)
❶0❼,21_የኡዱሑያ_እርድን_የሚመለከቱ_ፈትዋዎች
❶0❽,21_መልስ_የተሰጠባቸው_አንገብጋቢ_ጥያቄዎች
❶0❾, 18 ዘካን የሚመለከቱ ፈትዋዎች
❶❶0,10_ሶደቀተል_ፊጥርን_የሚመለከቱ_ፈትዋዎች (1)
❶❶❶, 'የሰርጋችን’ ኮ-ተ-ታ-ኮ-ተ-ቶ-ች
❶❶❷,“አላህ_ያለቦታ_አለ”_አህባሹ_በሰለፎች_ላይ_የቀጠፈው_ቅጥፈት
Forwarded from كُن سَلَفِياً عَلَى الجَادَّة وَهُو‌ مَعَكُمْ أ‌َيْن‌َ مَا كُنتُ
📢 ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም  በወሎ
ዩንቨርሲቲይ ሰለፍዮች ወጣቶች ግሩፕ
በቀጥታ ስርጭት online📞

📢 ለየት ባለ እና በማረ መልኩ ተደግሶ
ይጠብቀናል  በወሎ ዩንቨርሲቲይ
ሰለፍዮች ወጣቶች ግሩፕ 

💺ፕሮግራም  Online ቀጥታ
ሥርጭት ሁሉም ሰለፍዮች ተጋብዛቹዋል።

    የዕለቱ ተጋባዠ እንግዳችን


🎙በኡሰታዝ አቡ ሀመዊየህ  ((ሀፊዘሁሏህ))

↪️ ዕርስ በሰአቱ የሚገልፁት ይሆናል

  ♦️የሙሃደራው ቀን  የፊታችን
እሁድ ግንቦት 25 /2016

🎧ሙሃደራው የሚጀምርበት ሰዐት
🇪🇹 በኢትዮ 3 :30  ሰአት 
🇸🇦 በሱዑዲያ 9 : 30 ሰአት
🇦🇪 ዱባይ  10 : 30 ሰአት

በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ

➘➘↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️
https://www.tg-me.com/wollounivers
https://www.tg-me.com/wollounivers
🎤 ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ጥሪ↩️

በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ
ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ
ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ
ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል።

የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
 
   የውላውላ ሰለፍይ  ጀምዓዎች

🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግችን ፦↩️

🎙ኡሰታዝ ኑራድሰ አቡ  አብዱረህማን (ሀፊዘሁሏህ)

   ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል

🟢  ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል

🗓 ፕሮግራሙ የፊታችን ቅዳሜ 
ግንቦት
24 /2016 ከ3፡00 ሰአት ቡሀላ ይጀመራል
ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ
ይሁኑ
!!!


♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን
በመጫን ይቀላቀሉ።

በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ
ሀላፍትናችንን እንወጣ


➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://www.tg-me.com/YweIaweIa_Groups
https://www.tg-me.com/YweIaweIa_Groups

🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
Forwarded from كُن سَلَفِياً عَلَى الجَادَّة وَهُو‌ مَعَكُمْ أ‌َيْن‌َ مَا كُنتُ
አህለን ወሰህለን። Well come

ኢን ሻእ አላህ መግዛት የምትፈልጉትን እቃ ጠይቁን።ጀዳህ ፣ መካ ፣ አዲስ አበባ ፣ ኮምበልቻ ፣ ወራቤ ወዘተ በእጃችን ያለንን በሺያጭ ፤ የሌለንን  በትእዛዝ አሰርተን ካሉበት እንልካለን።
https://www.tg-me.com/mekezo
2024/06/01 00:43:29
Back to Top
HTML Embed Code: