This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The guest: ልጆቼን ጠብቅልኝ ከእናትህ ጋር ለቅሶ ደርሰን እንመጣለን
Me recording the best fight I ever seen in a while as soon as they leave:

Your girlfriend is somewhere asking for a ፎጣ and looking for one of her earrings 😭
From a girl who stood by you when you had nothing & a girl who helped you to become the best version of yourself...which one will you Marry??
I go to the gym because I can't afford therapy...just imagine paying 3500 birr per session just for someone to tell me
" ራስህን ይቅር ማለት አለብህ "...nigga fuck you
" ራስህን ይቅር ማለት አለብህ "...nigga fuck you
That unexpected kiss during an argument>>> 😭.....ohh shitt I forgot you mfs are single ለካ
They made profits of problems....
that they create
& try to act like they're solving them to make money ...
Y'all gotta stop believing whatever the governments says fr fr

Only boring people get bored
....
Get the fuck up & do some shit, ተነስተህ እንጨት ፍለጥ..dress well & go to the nearest ካፌ then flirt with older women..buy ቅንጥብጣቢ meat በ60 birr & feed street dogs..go for hike with a backpack full of snacks, joints, water, books and when you're on top of the mountain you hiked..sit & enjoy what you bring in the backpack

Life የተባለው ውድ ነገር ነጻ ነው...ቆይ ግን ሰው የሚያማርረው ለምንድን ነው?" ራሴን ጠየኩኝ..fr tho አየሩ ነጻ ነው, ጸሐዩ ነጻ ነው..ሰማዩን ማየት, አበባውን ማሽተት, ቆንጆዋን ልጅ ማድነቅና መተዋወቅ, በህይወት ውብ ነገሮች መደሰት ነጻ ነው..ታዲያ የምንጨነቀው ለምንድን ነው?
የምንጨነቀውማ አለም በውሸት ስለሞላን ነው..this world ውድ የሆኑ ነገሮችን ርካሽ.. ርካሽ የሆኑ ነገሮችን ደግሞ ውድ አድርጎ አሳምኖናል ለከንቱ ነገር አሩጦ አሩጦ በመጨረሻም ከንቱ ያደርገናል..ገበያ ውስጥ የሚሸጡ ነገሮች ከሌሉን ድሃ ነን,
the latest iPhone ከሌለን ደሀ ነን.. fancy restaurant ሄደን ካልበላን ችጋራም ነን..በነፃ የተሰጡን ውድ ነገሮች አያስደንቁንም..በገንዘብ የማይገዙ የፈጣሪ ጸጋዎች ቢኖሩንም የሀብት ስሜት አይሰማንም
ይህንን ሀሳቤን post ለማረግ type በማረግበት ወቅት በጆሮዬ የገባውን ውብ ድምጽ አታምኑም..ካለሁበት ቤት አጥር አጠገብ ያለ ግብዳ ዛፍ አለ..እዛ ላይ ብዙ ወፎች ተሰብስበው እየዘመሩ ነው...ቋንቋ ባይኖረውም ስሜት ግን አለው...ደስ የሚለው ነገር ደሞ ነጻ ነው
አንድም ወፍ ቀርቦኝ
"ይህንን የመሠለ ሙዚቃ በነጻ ስትሰማ ቆይ አይደብርህም? የሆነ መላ ጣል አድርግ እንጂ!" አላለኝም
ታዲያ ለምን አላመሰግንም?