"ግብ አስቀምጦ እንዴት ይሆናል ብሎ የሚጨነቅ ሰው ዘር ዘርቶ ተፈጥሮአዊ ጊዜውን እና አበቃቀሉን ከመጠበቅ ይልቅ እንዴት ? የሚለው ላይ ያተኮረ እንደሚበቅል ያላመነ ገበሬን ይመስላል "
ተፈጥሮን ያላመነ ገበሬ መሬት ውስጥ መቆየቱ ስለሚያሳስበው አለጊዜው እየቆፈረ ለማረጋገጥ ይሞክራል ዘሩንም ያበላሻል። ዘሩን ከመሬት ያገናኘ ገበሬ በቅሎ እስኪያየው ድረስ በእምነት ይጠብቃል ምክንያቱም መሬት ውስጥ ነው ያለው ማለት በወቅቱ መሬቱን ሰንጥቆ አይታይም ማለት ስላልሆነ ነው ። ምን የዘሩት እና የሚያጠጡት ህልም አልዎት ? አለመብቀሉ የሚያሳስብዎት ?
የሰው ልጅ ማተኮር ያለበት ዘሩ ላይ እና ከእርሱ የሚጠበቀው እንክብካቤ ላይ ነው። ሌላው ተፈጥሯዊ ጊዜውን ጠብቆ ይከናወናል።
ማንጎ የተከለ እና ስንዴ የዘራ በእኩል ወቅት እንዲበቅል አይጠብቅ ፣ አፈሩን አለስልሶ የተከለ እና እንዲሁ ደረቅ መሬት ላይ የዘራም እኩል ውጤት አይጠብቅ ፣ በየወቅቱ ያጠጣ የተንከባከበ እና ዘርቶ አረም እንዲውጠው በግድየለሽነት የተወ እኩል ምርት አይጠብቅም ።
ወዳጆቼ ;
1. ምንድነው የዘራውት ?
2. በየጊዜው እየተንከባከብኩ ነው ?
3. ውጤቱን አውቀዋለው ?
4. ትኩረቴ እንዴት ላይ ነው ወይስ የምሻው ውጣት ላይ ?

ሌላው ተፈጥሯዊ ነው ። በእምነት መጠበቅ ብቻ ነው !!!

ሲሳይ ምህረት
ነሀሴ 11,2013 ዓ.ም
ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት !!!
ራስን ስለመግለፅ
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆

እንዴት ናችሁ ውድ ጓደኞቼ

🎯 እኔ እና እናንተ የገዛ አስተሳሰባችን/አመለካከታችን ድምር ውጤት ነን።

☑️አመለካከት = ሀሳብ + ስሜት + ተግባር

👉🏾 ይህ ሲባል ደሞ በሁለቱም በኩል የሚሰራ ነው ማለትም በአሉታዊም በአወንታዊም በኩል።

🎯ስለዚህ አሁን ባለንበት ወቅታዊ የኮሮና ጉዳይም ከፍተኛ የሆነ የፍርሀት ፣ የጭንቀት ስሜቶች በሰው ዘንድ እየተፈጠረ ነው ይህ ደሞ ሰው ነንና የሚጠበቅ ነው፤ ነገር ግን ስሜታችንን የመቆጣጠር ነፃ ፍቃድ ተሰቶናል።
👉🏾 አሉታዊ አስተሳሰቦቻችንና የአእምሮ ስእሎችን ከማስተናገድ ልንቆጠብ ይገባል።

⚠️ ልብ እንበል
👇
🌑ጨለማን ማስወገጃው መንገድ ብርሀን🌅 ነው።
🥶ቅዝቃዜን የመቋቋሚያው መንገድ ሙቀት♨️ ነው።
😡አሉታዊ የሆኑ አስተሳሰቦችን የማስወገጃው መንገድ ደግሞ በመልካም አስተሳሰብ 😊መተካት ነው።
🎯 መልካም ነገርን በእርግጠኝነት እንቀበል። የዚያኔ መጥፎው ነገር ደብዛው ይጠፋል።

ስለዚህ ምን እናድርግ

🎯እለት እለት ለራሳችን ጊዜ በመስጠት ከእኛ የሚጠበቀውን እናድርግ ይህም ሲባል፦
🎯
ሰው አንድን መልካም ነገር
🤯በአይምሮው አስቦ ፣
❤️በልቡ ማመን ከቻለ
🤲በእጁ ይጨብጠዋል።
🎯
🎯እለት እለት ሆን ብለን በአምስቱ የስሜት ህዋሳችን መልካም ነገሮችን እንፍጠር።
መልካም ነገር ይታየን😊👀
መልካም ድምፅ ይሰማን😊👂
መልካም ነገር እንዲሸተን እናድርግ😊
መልካም ስሜት እንዲሰማን እናድርግ😱
መልካም ነገር የመቅመስ ያክል ይሰማን
😋

#Create Your Future!!
#Use Your Mind
#Be Posetive
🎯
የተሰጠንን መክሊት የምናተርፍበት እለት ይሁንልን።🙏
🎯🎯
እኛ አሸናፊዎች ነን!!
🎯🎯🎯

Join Our Telegram Channal
@winnerSecret
@winnerSecret
@winnerSecret

You will get something Special

ለአስተያየትዎ 👉🏾 @Beky2012
እና
ጥያቄዎ 👉🏾 @Beky2012
Audio
ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት
Audio
👆👂አንድ የማንፈልገውን ዛፍ ብንቆርጠው ብዙ ሆኖ ያቆጠቁጣል በህይወት የሚገጥሙንን ችግሮች እንደዛው ናቸው የሚሻለው ከስሩ ነቅለን የምናስወግድበትን መንገድ መፈለግ እና መተግበር ብቻ ነው ! "

Join👇
@winnerSecret
@winnerSecret
🎯🎯🎯🎯🎯🎯

🎈የአሸናፊ ሰዎች ምሰጢር የሆነው አንዱ
👇
ምስጋና


🎯
🔹በጣም ትንሽ ለሚባሉ ነገሮች እንኳን ምስጋና ስናቀርብ ያመሰገናቸው ነገሮች በዝተው ይመጡልናል።
🎯🎯
🔹ስላለን ገንዘብ ምስጋና ካቀረብን የበለጠ ገንዘብ እናገኛለን።
🎯🎯🎯
🔹የተዋጣም ባይሆን ለግንኙነታችን ምስጋና ብማቀርብ ግንኙነቱ እየተሻሻለ ይሄዳል።
🎯🎯🎯🎯
🔹ስለራሳችን ምስጋና ካቀረብን በስራችንም ሆነ በህልማችን እንዲሁም በህይወታችን የተሻሉ መልካም አጋጣሚዎች ይመጡልናል።

ምክንያቱም
👇
🎯ምስጋና በህይወት ውስጥ ያለንን የሚያባዛ መሳሪያችን ነው።

🙏እስኪ የዛሬዋን የንጋት ፀሀይ እንድናይ ስላረከን እናመሰግናለን እንበል።

🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯

@winnerSecret
@winnerSecret
@winnerSecret

ለአስተያየትዎ👉🏾 @Beky2012
እንደምን አደራችሁ!
👆👂
ራስን ስለመግለፅ

@winnerSecret
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ቪድዮ ከ 5 አመት በፊት ነበር ያዘጋጀውት!
ርእሱ ትንሽ ደስ ባይልም ይቅርታ እየጠየኩኝ ግን በውስጡ የያዘውን ፍሬ ነገር አዳምጡልኝ።

ክብር ለውጥን ብለው ከሀገር ውጪ ለሚገኙ ውድ እህቶቻችን ይሁን።
👂የግንኙነታችን መጠንከር ቁልፉ በእጃችን ነው።
በደንብ እስኪቀጣል ድረስ ማራገብ እሳቱ እንዲያያዝ ይረዳል።
እኛም ለ ህልማችን ሲባል ማራገብ ያለብን ነገሮች አሉ። ከኦዲዮው የምንማረው ነገር አለ
ሰላም እንደምን አላችሁ

በዚህ ቻናል ላይ ስብእናን ሊገነቡ የሚችሉ በተለይ በ ኦዲዮ መልክ የታገዙ ዶክመንቶችን ሼር ላደርጋችሁ ዝግጁ ነኝ። ቻናሉን ለሌሎች እህት ወንድሞቻችሁ ሼር በማድረግ እንዲቀላቀሉ ማድረግ ትችላላችሁ።

ከዚህ በፊትም የተላኩትንም በማየት መጠቀም ይቻላል።
Dream Vs Pregnancy
Audio Training part 1 & part 2👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Dream Vs Pregnancy
Audio Training part 3 & part 4👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2024/05/03 09:47:23
Back to Top
HTML Embed Code: