#በደቡብ #ወሎ #ባሉ #ሁሉም #አነስተኛና #መለስተኛ #የህዝብ #ማመላለሻ #ትራንስፖርት #ታሪፍ
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ መናሩን ተከትሎ በነዳጅ ምርቶች ላይ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወሳል።
በዚህም መሰረት ከዛሬ ግንቦት 3 ቀን 2014 ጀምሮ ሥራ ላይ የሚውል የደቡብ ወሎ ዞን ትራንስፖርት መምሪያ ሥምሪት በሚሰጥባቸው አካባቢዎች በሚንቀሳቀሱ መለስተኛና አነስተኛ ተሽከርካሪዎች የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ መደረጉን የደቡብ ወሎ ትራንስፖርት መምሪያ ባደረሰን መረጃ አስታውቋል።
መረጃው የደቡብ ወሎ ዞን ነው።

CamScanner 05-17-2022 09.40.pdf
319.4 KB
CamScanner 05-17-2022 09.40.pdf
#Wollo_University
ወሎ ዩኒቨርስቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎችን የመግቢያ ቀን አሳወቀ። በዚህም መሰረት 2014 በወሎ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን #ግንቦት_21 እና 22 ,2014 ተብሏል።
📝Natural science --- ስማችሁ ከ A-K የሆናችሁ #ኮምቦልቻ ካምፓስ
📝Natural science --- ስማችሁ ከ L-Z የሆናችሁ #ደሴ ካምፓስ
📝All social science....Dessei Cumpas
የወሎ ዩኒቨርስቲ Group
Wollo University Dessie Campus
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
@wollouniversity12