Telegram Web Link
ለሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ።

የፍቅር እና የጥበብ ዩኒቨርሲቲ

University of Love and Wisdom!

@wollouniversity12
@wollouniversity12
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ

በ25/09/2014 ዓ.ም አጠቃላይ ገለፃ( orentation) ስለሚሰጥ ሁሉም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች
ደሴ ካምፓስ የምትገኙ በምግብ ቤት አዳራሽ
ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የምትገኙ በአዲሱ መመረቂያ አዳራሽ ጧት 2፡00 ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

የፍቅር እና የጥበብ ዩኒቨርሲቲ

University of Love and Wisdom!

@wollouniversity12
@wollouniversity12
ለሁሉም የ2014 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች
ዛሬ አዲስ የክፍል ምደባ ከተደረገላቸው ተማሪዎች ውጭ ሌሎቻችሁ ቀድሞ በነበረው Online ባገኛችሁትና በተመዘገባችሁበት ክፍል የምትቀጥሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

@wollouniversity12
@wollouniversity12
ማስታወቂያ
========
ውድ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች በሙሉ

እንደሚታወቀው ካሁን በፊት ባወጣነው ማስታወቂያ የተማሪ ህብረት ምርጫ በሚኖርበት ሰዓት ለተማሪዎች እንደምናሳውቅና ማሳሰባችን ይታወቃል፡፡

ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች
ከ ነገ ሃሙስ ጀምሮ የፓርላማ ምርጫ ስለምናደርግ በክላሳችሁ እንድትገኙልን እናሳስባለን

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት( ኮ/ቴ/ኢ)

ማሳሰቢያ
በየትኛውም ባች አፓረንት የሆነን ተማሪ አያጠቃልልም
ለደሴ ግቢ ለሁሉም የ 2013 ዓ.ም ተማሪዎች ለበለጠ መረጃ

Wollo University Dessie Campus

Wollo University Dessie Campus

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ደሴ
ማስታወቂያ

የ2014/15 ዓ.ም ተማሪዎች ህብረት ፓርላማ አባል ያላስመረጣችህ ክፍሎች
ሰኞ 2፡30 በመማሪያ ክፍላችሁ በመገኘት እንድትመርጡ እያሳሰብን
በተባለው ሰዓትና ቦታ ያልተገኘ section ከፓርላማ ውጭ እንደሚሆን በጥብቅ እናሳውቃለን

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተማሪዎች ህብረት አስመራጭ ኮሚቴ

@wollouniversity12
@wollouniversity12
NEW SECTION PLACMENT.xlsx
34.7 KB
06/10/2014ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ 2014 ዓ.ም ለ ደሴ ገቢ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች
ከዚህ በፊት በተለያየ ምክንያት ክፍል ያልተመደባችሁ የ2014 ዓ.ም የ ደሴ ግቢ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች የስም ዝርዝራችሁን በማየት በተመደባችሁበት ክፍል ገብታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

Wollo University Dessie Campus

Student Union

@wollouniversity12
@wollouniversity12
Exam Schedule 2013 Second Semester.xlsx
32.6 KB
Wollo University Freshman Program Dean Office Second Semester Tentative Mid-Exam Schedule For 2013 Entry /Dessie Campus/

ደሴ ካምፓስ
Exam Schedule 2013 Second Semester.xlsx
33.1 KB
Mid Exam Schedule for Medicine, Veterinary-Medicine, Pharmacy & Law Students.

Wollo University Dessie Campus

Dessie Student union

@wollouniversity12
@wollouniversity12
schedule for additional sections (NS: M and N)


ደሴ ካምፓስ
Mid Exam Schedule 2013 Second Semester.xlsx
33 KB
የ 2013 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ገቢ ተማሪዎች የ 2ኛው ሴሚስተር አጋማሽ ፈተና ከ ሰኞ 13/10/2014ዓ.ም ጀምሮ እስከ 20/10/2014ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን የፈተና መርሃ ግብሩን በትምህርት ክፍል ጊዜው ለማድረግ በተቃራኒ ሽፍት ባለው የትምህርት ክፍለ ጊዜ ላይ ጫና ስለሚያሳድር የፈተና መርሃ ግብሩ ከ ሰኞ 13/10/2014ዓ.ም ጀምሮ እስከ አርብ 17/10/2014ዓ.ም ከ 10፡00 እስከ 11፡30 ሲሆን ቅዳሜ በ20/10/2014ዓ.ም ከ ጧቱ 2፡30 እስከ 5፡30 በደሴ ግቢ የሚሰጠው በብሎክ 63 ባሉ የመማሪያ ክፍሎች የሚካሄድ ይሆንል፡፡

Wollo University Dessie Campus

@wollouniversity12
@wollouniversity12

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
Mid Exam Rooms.pdf
196.6 KB
MId Exam Examination Rooms

Wollo University Dessie Campus

Student union Dessie
Forwarded from Ashager Adane
CamScanner 06-16-2022 02.23.pdf
248.6 KB
CamScanner 06-16-2022 02.23.pdf
2025/10/24 20:21:41
Back to Top
HTML Embed Code: