ወንድ🧑፦ሰላምነሽ የኔ ቆንጆ?
ሴት👩፦ሰላም አይደለሁም ሚሚ ነኝ።
ወንድ🧑፦ቤተሰብ ደና ነው?
ሴት👩፦እግዜር ይመስገን ሁሉንም አሟቸዋል።
ወንድ🧑፦ምነው በጠና?
ሴት👩፦ኧረ ባልጠና አታሟርት።
ወንድ🧑፦አንድ ሰከንድ በስርአት ልታናግሪኝ አችዪም?
ሴት👩፦ችላለው።
ወንድ🧑፦እሺ
ሴት👩 ፦እንቢ
ወንድ🧑፦አሁን በስርዓት አናግርሀለው ብለሽ አልነበር?
ሴት👩፦ለ1 ሰከንድ እኮ አናገርኩ።
ወንድ🧑፦እና ጠፋሽ ምነው
ሴት👩፦ሰፈር ውስጥ አስማት ማሳየት ጀምሬ ነው።
ወንድ🧑፦ቁርስ ምላስና ሰንበር ነው እንዴ የበላሽው?
ሴት👩፦ ዛሬኮ እሮብ new
🐜ጉንዳኖች የሰዎች መጠን ቢኖራቸው ኖሮ ከLamborghini ሁለት ያህል እጥፍ በፍጥነት መሮጥ ይችሉ ነበር ።🙀🙀🙀
🌼 ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንዲሁም እንኳን ለአዲስ አመት , ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እላለው !

🌼 በዓሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር የጤና እና የፍቅር ይሁንላቹ ! መጪው አመት የስኬት እንዲሁም የሀሴት ይሁንልን ! ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ! ምኖዳቸውን ሰዎች ይጠብቅልን❤️ መልካም አዲስ አመት 💛 ይሁንላችሁ 😍 ይሁንልን 🙏
🐕‍🦺ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ውሻ የዓለማችን ረጅሙ ውሻ ሲሆን ቁመቱ 44 ኢንች ነው ስሙም Freddy the Great Dane ይባላል🐕‍🦺
እንደው ምናለ የሱን ቁመት በሰጠኝ😁
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
😱 ሳቅ የጭንቀት ሆርሞኖችን ለማስተካከል፣ በደም መልስ እና ቅዳ አካባቢ የሚከሰት መጉረብረብን ለመቀነስ እና ጠቃሚ ኮሊስትሮል እንዲጨምር ያደርጋል። ይህም ለልብ ጤና እጅግ ወሳኝ መሆኑን ይታወቃል።ደሞ አዳሜ ይህንን አነበብኩኝ ብለሽ ስትገለፍጪ ዋዪ አሉሽ እሺ አዳሜ አዳፋሻለው ያው ውሀ የምትደፉ ከሆነ ማለቴ ነው😁
😱«𝐌𝐚𝐥𝐚𝐲𝐚𝐧 𝐇𝐨𝐫𝐫𝐧𝐞𝐝 𝐅𝐫𝐨𝐠» በመባል ይታወቃል ቅጠል መሰል እንቁራሪት ነው ። በምድር ላይ ካሉ አስደናቂ ፍጥረታት አንዱ ሲሆን ይህ እንቁራሪት በ ' 3 ' ሀገራት ማለትም በ በኢንዶኔዥያ ፣ በማሌዥያ እና በታይላንድ ብቻ የሚገኝ ሲሆን መብረርም ይችላል::ወይ ጉድድድድድድ አይ እንቁራሪት🙈🙊🙀🙀🙀
🦒በነገራችን ላይ ያቺ ረጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅም አንገት ያለት ቀጭኔ ካላት 24 ሰአት ውስጥ 1.8ሰአት ብቻ ስትተኛ እኛ ኢትዮጵያውያን ደሞ በቀን 8 ሰአት ሙሉ ስንተኛ አይደብረንም?አረ ወገን ቢያንስ ከቀጭኔ እንማር!!!😂😹😹😹
በአለም ታሪክ ካለፉት 3400 አመታት ውስጥ አለም በሰላም የቆየችው ለ268 ዓመት ብቻ ነው።
🐀አይጦች ልክ እንደ ሰው ልጆች ስስ የሆነ የሰውነት አካላቸውን ሲነኩ ወይም ሲኮረኮሩ ከት ብለው ይስቃሉ የሚል ነገር አንብቤ ይሀው የቤታችንን አይጦች ጥበቃ ላይ ነኝ ግን እስካሁን አልመጡም፡፡ቆይ ዛሬማ ልያዛቸው!!!😼😼😼
በrussia የሴቶች👩 ቁጥር ከወንዶች👨 በ9ሚሊዮን ይበልጣል ።
ቤት 🍜ፓስታ ሲሰራ በተለይም ቤተሰቡ ብዙ ከሆነ እናቶች ፓስታውን ከሁለት ቦታ ሰብረው ማየት በኢትዮጵያዊን ዘንድ የተለመደ ነው።
ነገር ግን በሀገረ ጣልያን ፓስታን ከሁለት ሰብሮ ማብሰል እንደ ትልቅ ነውር ነው የሚቆጠረው 😳
Channel name was changed to «የአለማችን አስገራሚ እውነታዎች»
🙈ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ zion clark ይባላል።በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት እግር አልባ ቢሆን በሚያስደንቅ ሁኔታ ግን zion clark እጆቹን እንደ እግር በመጠቀም 20 ሜትር በሚያስገርም ፍጥነት በመጨረስ ስሙን የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማሳረፍ የቻለ ጀግና ነው!!!😱😱😱
2024/05/19 13:57:48
Back to Top
HTML Embed Code: