Telegram Web Link
Jumca MUBAREK❤️❤️
@worldmuslims
مُحَمَّد{ﷺ}❤️❤️❤️

@Worldmuslims
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአላህ ውዴታ ||YE ALLAH WEDYTA|| አዲስ ዳእዋ በኡስታዝ አቡበከር አህመድ
إِنّا لِلَّهِ وَإِنّاإِلَيهِ رٰجِعونَ
HIGH ALERT

BREAKING NEWS:

Earlier it was just a 13 minutes trailer released on YouTube but now the full 74 minutes anti Islam movie "the innocent prophet" has been released on YouTube and is easily accessible even after 2 billion muslims across the world protested against it and more than 100 people were killed.
Ya Allah Ya Rahem.

ALERT: Assalamualaikum Brothers and Sisters a very important news Ulama (scholars) have warned all muslims worldwide not to use Google and YouTube from today & for 3 days because Google has declared that they will not block the movie insulting Muhammad Sallalahu Alaihi Wasalam, this will lead them into a loss of more than 210 million dollars, because the world has about 1 and a half billion Muslims who use them. If you think you are a Muslim and a successor to Muhammad Sallalahu Alaihi Wasalam, you can be a part of this protest.

SHARE

Taking less than 2 min to share or forward this msg so that we can answer Allah (SWT) when He asks us what action we took when his beloved (SAW) was insulted? USA is losing;

Please don't let this message stop in your homepages/ inbox .

It's only a small effort, something is better than nothing.
@Worldmuslims
ዓለም አቀፍ የሙስሊሞች ጥሪ
=====================

«የነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ወዳጅ ሙስሊም ከሆንክ፤
ይህን መልዕክት ሼር በማድረግ ለሌላውም አስተላልፍ፤ ያላወቁትን አሳውቅ፤ የዘነጉትን አንቃ!»
||
ሰሞኑን ለሙስሊሙ ዓለም አንድ የጋራ ጥሪ ተላልፏል።
የጥሪ መንስኤ፤ የነቢዩን ﷺ ክብር በሚነካ መልኩ በፈረንሳይ የተሠራውን የካርቱን ፊልም ተከትሎ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑዔል ማክሮን ድርጊቱን ከመኮነን ይልቅ በነፃነት ስም ማለፉ ነው።

ይህ ጉዳይ መላውን የዓለም ሙስሊም አስቆጥቷል። ሳዑዲ ዓረቢያን ጨምሮ በርካታ ሙስሊም ሃገራት ድርጊቱን አውግዘዋል።

ሌላው የሙስሊሙ ዓለም ቢያንስ በትንሹ ፈረንሳይን ለመቅጣት፤ ወደ ውጭ የምትልካቸውን ምርቶች ማንኛውም ሙስሊም ባለመግዛትና ባለመሸጥ የኢኮኖሚ ኃይሏ ተንኮታኩቶ ከጫማችን ስር እንድትወድቅ ማድረግ ነው።

በተለይም እንደ ሃገራችን ኢትዮጵያ የንግዱን ዓለም በስፋት የተቆጣጠሩት ሙስሊሞች እንደመሆናቸው መጠን፤ ለዚህ ዓለም አቀፍ የሙስሊሞች ጥሪ አወንታዊ ምላሽ ይሰጡ ዘንድ ያላወቁት እንዲያውቁ መልዕክቱን ለሁሉም ሙስሊም ሼር በማድረግ እናስተላልፍ።
በተለያዩ ገጾች እንበትነው።

አሁኑኑ ሼር
@Worldmuslims
ሰበር ዜና❗️❗️

ቀደም ሲል በዩቲዩብ "innocent prophet"የሚል የ 13 ደቂቃ ኢስላም ጠል ፊልም ተለቆ ነበር። አሁን ግን ሙሉ የ 74 ደቂቃ ጸረ ኢስላም ፊልም “innocent prophet” በዩቲዩብ የተለቀቀ ሲሆን በዓለም ዙሪያ 2 ቢሊዮን ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ዩቲዩብ አላጠፋም በማለት በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን አድርጓል።

ማስጠንቀቂያ አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች እና እህቶች ኡለማዎች (ምሁራን) በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሁሉም ሙስሊሞች ጉግል እና ዩቲዩብን ዛሬ እና ለ 3 ቀናት እንዳይጠቀሙ አስጠንቅቀዋል ምክንያቱም ጉግል ሙሐመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚሳደብ ፊልምን እንደማያግድ አስታውቋል፡፡

ይህ ከ 210 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ ያደርስባቸዋል፣ ምክንያቱም ዓለም ላይ 1.5 ቢሊዮን ያህል ሙስሊም ተጠቃሚዎች አሉት ፡፡ ሙስሊም ነኝ እና የመሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታይ ነኝ ብለው የሚያስቡ ከሆነ
ይህን ሚሴጅ ያጋሩ።ይህንን ሚሴጅ ለማጋራት ወይም ለማስተላለፍ ከ 2 ደቂቃ በታች ነው የሚወስድቦት። አላህ የቂያም ቀን ነብዩ ሲሰደቡ ምን እንደሰራን ሲጠይቀን ምናልባት መልስ ሊሆነን ይችላል። (አሜሪካ ትከስራለች)

ይህ ትንሽ ጥረት ብቻ ነው ፣ ትንሽ እንቅስቃሴ ከባዶ ይሻላል። ስለዚህ እባክዎን ይህንን ያጋሩ
እንኳን ደስ አላችሁ!
| አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ |

¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

📲የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗
💡አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና
*"የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት"* በሚል ርዕስ ሥልጠና (4) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው🎉

ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት
[ *የአጫጭር ሱራዎች አስተምህሮት (ከሱረቱ ናስ - ሱረቱ ዱሓ፣ ፋቲሓን ጨምሮ)* ]

በክቡር *ሼኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ* የሚቀርብ፣

*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*

💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ6️⃣ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

*አቀራረቡ*

🧭በየቀኑ ለ1 ሰዓት የሚቀርብ ሲሆን፣

🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት።

በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

📉🎥 ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡ ቅዳሜ ረቢዕ አል-አወል 28 /1442 ሒጅሪ
(November 14/2020 እ'ኤ'አ')
ይሆናል።

የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት መመዝገቢያ ቅፅ፡
📎[ http://bit.ly/3en30Cl ]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤📍
📎https://www.tg-me.com/Africa_Academy1

ጊዜዎን ተሻምተው በዚህ መሰል ፕሮግራም ይሳተፉ፣ በአላህ እገዛ ትክክለኛ የከፊል የቁርዓንን አስተምህሮት ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ ሼር ያድርጉ🌹


@Worldmuslims
Forwarded from Deleted Account
አስቾኳይ የእርዳታ ጥሪ ለ እህታችን !!
★ በቅንነት ሼር ሼር ሳያድርጉ እንዳያልፉ

የሕይወት አድን ጥሪ ወገን ለወገን ደራሽ ነውና

#ETHIOPIAN || ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትበላለች የ 11class ተማሪ ነች በ ባሌ ጎባ ነዋሪ ስትሆን በደረሰበት ከፍተኛ በሆነ የኩላሊት ህመም ሁለት #ኩላሊቶቹዋ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛልች ።

ውድ ወገኖች ለእህታችን በሃኪሞች በተነገረው የቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ #የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ውጭ ሃገር መሄድ ይኖርበታል ለህክምና በጠቅላላ 2,000,000(ሁለት ሚሊዮን ብር)ያስፈልጋታል ውድ ወገኖች ወገን ለወገን ደራሽ ነውና ለህታችን #ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጆቻቹ እድትዘረጉለት ዘንዳ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚረዱ ሰው ሼር በማድረግ እድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን!

የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር
+251925386501

እንዲሁም ቤተሰቡዋ ጋር

0920942369
0912823605

በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ !! በቅንነት ሼር ያድርጉ

Bank account

ንግድ ባንክ :1000353443147 hayat ebrahim

አዋሽ ባንክ :01425853981500 hayat ebrahim

ኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ :1000089014135 hayat ebrahim
دعاء اليسر
إقرأ هذا الدعاء إن شاء الله تتيسر أموركم كلها بإذن الله: لا إله إلا الله الحليم الكريم. لا إله إلا الله العلي العظيم. لا إله إلا الله رب السماوات السبع ورب العرش العظيم. اللهم إنا نسألك زيادة في الدين، وبركة في العمر، وصحة في الجسد، وسعة في الرزق، وتوبة قبل الموت، وشهادة عند الموت، ومغفرة بعد الموت، وعفوا عند الحساب، وأمانا من العذاب، ونصيبا من الجنة، وارزقنا النظر إلى وجهك الكريم.
انـــــــشرها بــــــنية الــــــــــفرج .... ملاحظة: الكثير من الناس قد لا ينشرون هذه الرسالة، لكن الله سبحانه يقول : من ذكرني في ملأ، ذكرته في ملأ خيرا منه.
قل بسم الله وأرسلها لوجه الله
ጀነት ውስጥ ባገኘሁህ ግዜ እንዳልረሳህ ፈልጌ ነው!
በአንድ የቴሌቪዥን ጣብያ ላይ ጋዜጠኛው አንድ የናጠጠ ባለሀብትን ቃለ
መጠየቅ እያደረገለት ነው።
ጋዜጠኛው፦በህይወትህ በጣም ያስደሰተህ ነገር ምንድን ነው?
ባለ ሀብቱ ፦ በህይወት ደስታን ለማግኘት አራት የተለያዩ ሙከራዎችን
ሞክርያለሁ።
መጀመርያ እራሴን ለማስደሰት የምፈልገውን ነገር ሁሉ መግዛት ነበር ፤ ሆኖም
ምንም አይነት ደስታ ማግኘት አልቻልኩም።
በሁለተኛው ደረጃ ደግሞ ውድ የተባሉ ነገሮችን ሁሉ በመግዛት የግሌ ማድረግ
ጀመርኩ ፤ ሆኖም ከፍተኛ ገንዘብ አውጥቼ የገዛሁት ሁሉ ብዙም ሳይቆይ ፋሽኑ
ያልፍበትና ደስታዬ ይጠፋል አሁንም ዘላቂ የሆነ ደስታ የለም።
በሶስተኛ ደረጃ ያለኝን ሀብት ተጠቅሜ ትላልቅ የሚባሉ ፕሮጀክቶችን ማከናወን
ድርጅቶችን መግዛት ጀመርኩ ሆኖም የተመኘሁትን ያህል ደስታ ማግኘት
አልቻልኩም።
በመጨረሻም አንድ ጓደኛዬ አንድ ሀሳብ አቀረበልኝ፤ ይህም የአካል ጉዳተኛ
ለሆኑ ህፃናት የተወሰኑ ተንቀሳቃሽ ወንበሮችን ( ዊልቸር) ገዝቼ እንድሰጥ ነበር።
በርግጥም ጓደኛዬ የጠየቀኝን ተንቀሳቃሽ ወንበሮች ገዝቼ ሰጠሁት፤ ነገር ግን
አብሬው ሄጄ ስጦታውን ለልጆቹ በእጄ መስጠት እንዳለብኝ አጥብቆ ለመነኝ
እምቢ ማለቱ ከበደኝና ጥያቄውን ተቀብዬ በሀሳቡ ተስማምቼ ወንበሮቹን
ለህፃናቱ በእጄ አስረከብኳቸው፣ በህፃናቱ ፊት ላይ ከፍተኛ የሆነ የደስታ ስሜት
ይንፀባርቅ ነበር፤ ህፃናቱ ወንበሩ ላይ ተቀምጠው በደስታ ይቧርቁም ነበር፤
በተቻላቸው መጠን ዊልቸሩ ላይ ተቀምጠው ወደ ግራ ወደ ቀኝ በመንቀሳቀስ
እየሳቁ ደስታቸው ሲገልፁ የመዝናኛ ስፍራ ውስጥ ሆነው የሚዝናኑ ይመስሉ
ነበር። ነገር ግን እውነተኛ የሆነን ደስታ ልቤ ውስጥ የጫረው አንደኛው ህፃን
ነበር ፤ ልወጣ ስል በእጆቹ እግሬን አፍኖ ያዘኝ፤ ቀስ ብዬ እያወራሁት እጁን
ከእግሬ ለማስለቀቅ ብሞክርም ፍቃደኛ አልነበረም፤ አይኖቹ ፊቴ ላይ ተተክለው
በትኩረት እየተመለከቱኝ ነው። ወደ ታች ዝቅ ብዬ፦
" ከመሄዴ በፌት ከኔ የምትፈልገው ሌላ ነገር አለን? " ብዬ ጠየቅኩት።
አስደማሚና መቼም የማልረሳውን መልስ እንዲህ ሲል ሰጠኝ፦
ህፃኑም እንዲህ አለኝ፦ "ጀነት ውስጥ ፊትህን በደንብ እንዳስታውስና አላህ ፊት
ቆሜ መልሼ ላመሰግንህ ፈልጌ ነው።"
ሰደቃ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ከባድ ተፅእኖ ከሚያሳድሩ የኢባዳ ዘርፎች
አንዱ ነው!
Forwarded from Dr Zakir Naik (Elias)
100 Birr For Hayat.

Account Name : Hayat Ebrahim & Seada Sultan
CBE: 1000353443147
COOP : 1000089014135
Awash : 01425853981500

GoFundme
https://gf.me/u/y8yc6z

Telegram
https://www.tg-me.com/helphayat
https://www.tg-me.com/Help_sis_Hayat

Facebook
https://m.facebook.com/HelpHayat
አንዲት እህታችን የጡት ካንሠር በሽተኝ ናት።እኛን እስከ የውመልቂያማ ድረስ አማና ጥላብናለች፣ይሄውም ይሄንን መሴጅ ከፍቶ ያነበበ መሴጁ የደረሰው በሙሉ በአሏህ ስም ዱዓ እንድናደርግላት ጠይቃናለች።የጡት ካንሠሩ (ደረጃ4) ላይ ደርሷል፣ወደ መላው አካሏና ወደ አጥንቷ ከመሰራጨቱና ከመዳረሱ በፊት ዱዓ እንድናደርግላት ጠይቃናለች።መልእክቱን እንብባችሁ ከመዝጋታችሁ በፊት ለምታውቋቸው ሰዎች በሙሉ አስተላልፉልኝ " ብላለች።
"አማና ከባድ ነው አማና ተራራን እንኳ ያንቀጠቅጣል"።
ልቤን ነካኝና ላካፍላችሁ ወደድኩ

‍ እዲህ ነበሩ የኛ ነብይ ፣የኛ ረሱል ﷺ

ረሱል ﷺ ወደ መስጂድ ለመሄድ የሚጠቀሙት መንገድ ጠብቃ
"ቆሻሻ" የምትወረውርባቸው አንዲት አዛውንት ነበረች። ነብያችንﷺ በየቀኑ ወደመስጂድ ሲመላለሱ እየጠበቀች "ቆሻሻውን "ትደፍባቸዋለች ነብያችንም ﷺ ችለውት በዝምታ ምንም አይነት መቆጣትን ሳያሳዩ ያልፍሉ። ይህ የተለመደ ክስተት ሆኗል። አንድ ቀን የአሏህ መላዕክተኛ ﷺ በመንገዱ ሲያልፍ እንደ ወትሮው ቆሻሻ የምትደፍባቸው ሴት የለችም። ነብያችንﷺ በቦታው ላይ ቆመው ስለ ጤንነቷ ጎረቤቷን ጠየቁ።

የሴትዬዋ ጎረቤትም አዛውንትዋ ታማ አልጋ ላይ እንደተኛች ነገሯቸው። የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ አዛውቷ ቤት መግባት እንደሚችሉ በትህትና በመጠየቅ ሲፈቀድላቸው ገቡ።

ሴትዪዋ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ን ስትመለከት ለበቀል እንደመጡ በማሰብ አቅሜ ሲደክም በሽታ አልጋ ላይ ሲያስተኛኝ ልትበቀለኝ መጣህ?

አለቻቸው።"እርሳቸውም" የመጡት ለበቀል ሳይሆን መታመሟን በመስማታቸው አዝነው ሊጠይቋትና የምትፈልገው ነገር ካለ ሊያሟሉ ፍቃደኛ መሆናቸውን ገለጹላት።

አዛውቷም ከመገረሟ የተነሳ መናገር አቃታት። በአትኩሮት ትመለከታቸው ጀመር "ከዚያም እንዲህ አለች አንተ " እውነተኛ "የአሏህ መልዕክተኛ" መሆንህን እና አሏህም ጌታህ መሆኑን እመሰክራለሁ በማለት እስልምናን ተቀበለች። ሱበሃን አሏህ!!

እንዲህ ነበሩ ነብያችን ﷺ እጅግ በጣም አዛኝ ተፈቃሪ ፦አዛውቱ ህጻን ሳይሉ ሁሉንም በቸርነት የሚያስተናግዱ ምርጥ ነብይ!!!!ﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺ
2024/05/20 10:57:57
Back to Top
HTML Embed Code: