የድጋፍና ክትትል ስራው ሐምሌ 3 እና 4 በ11ዱ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ትምህርት ፅ/ቤቶች እና በቢሮ ዳይሬክቶሬቶች የሚደረግ ሲሆን የቢሮው ሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ድጋፍ ክትትል ምዘና እና የቢሮው ዳይሬክቶሬቶች ባለሙያዎች እንደሚሳተፉ ያገኘነው መረጃ ያሳያል::
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤8
በ2018 የትምህርት ዘመን በተማሪዎች የመማሪያ መፃሕፍትና የመምህሩ መምሪያ ስርጭት ላይ ከግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች ጋር ውይይት ተካሄደ።
(ሀምሌ 2/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በጋራ በመሆን በ2018 የትምህርት ዘመን በተማሪዎች የመማሪያ መፃሕፍትና የመምህሩ መምሪያ ስርጭት ላይ ከግል ትምህርት ቤት ባሌቤቶች ጋር ውይይት አካሄደ።
በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ሳምሶን መለሰ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ታገይቱ አባቡ ፣ በየደረጃው የሚገኙ የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን አመራሮች ፣ እንዲሁም የግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች ተገኝተዋል።
በመድረኩ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ግብዓት አቅርቦት አፈፃፀም ሪፖርትና የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የመማሪያ መፃሕፍትና የመምህሩ መምሪያ ስርጭትን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት ግብዓት አቅርቦትና ስርጭት ባለሙያ የሆኑት አቶ አሸናፊ ደጀኔ ሰነድ አቅርበው ውይይት ተካሄዳል።

❤19
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳምሶን መለሰ በ2017 የትምህርት ዘመን ከትምህርት ግብዓት አቅርቦት አካያ የነበሩ ጥንካሬዎችን በማጎልበት በ2018 የትምህርት ዘመን በተማሪዎች የመማሪያ መፃሕፍትና የመምህሩ መምሪያ ስርጭት ላይ ቢሮ በትኩረት በመስራት በቂ የመማሪያ መፃሕፍት እንዲኖር መደረጉን ገልፀዋል።
አቶ ሳምሶን አክለውም በሁሉም የትምህርት አይነቶች በቂ መፃሕፍት ታትመው በምዝገባ ወቅት ለተማሪዎች እንዲሰራጩና ተማሪዎች በክረምት ወቅት በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ መድረኩ እንደሚያግዝ ገልፀው የግል ትምህርት ተቋማት በቀጣይ ይፋ በሚደረገው መርሀ ግብር መሰረት በወቅቱ መፃሕፍቱን ገዝተው እንዲያሰራጬ አሳስበዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ታገይቱ አባቡ በስርዓተ ትምህርት ትግበራ ውስጥ የመማሪያ መፃሕፍትና የመምህሩ መምሪያ ወቅቱን ጠብቆ ተደራሽ መሆኑ ቁልፍ መሆኑን ጠቅሰው ለ2018 የትምህርት ዘመን የግል ትምህርት ተቋማት 1ለ1 መፃሕፍት ተደራሽ ማድረጋቸውን ባለስልጣኑ የሚቆጣጠር መሆኑን ገልፀዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
አቶ ሳምሶን አክለውም በሁሉም የትምህርት አይነቶች በቂ መፃሕፍት ታትመው በምዝገባ ወቅት ለተማሪዎች እንዲሰራጩና ተማሪዎች በክረምት ወቅት በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ መድረኩ እንደሚያግዝ ገልፀው የግል ትምህርት ተቋማት በቀጣይ ይፋ በሚደረገው መርሀ ግብር መሰረት በወቅቱ መፃሕፍቱን ገዝተው እንዲያሰራጬ አሳስበዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ታገይቱ አባቡ በስርዓተ ትምህርት ትግበራ ውስጥ የመማሪያ መፃሕፍትና የመምህሩ መምሪያ ወቅቱን ጠብቆ ተደራሽ መሆኑ ቁልፍ መሆኑን ጠቅሰው ለ2018 የትምህርት ዘመን የግል ትምህርት ተቋማት 1ለ1 መፃሕፍት ተደራሽ ማድረጋቸውን ባለስልጣኑ የሚቆጣጠር መሆኑን ገልፀዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤27👍3
በትምህርት ለትዉልድ ንቅናቄ ሁለት ሚሊየን ሁለት መቶ አምስት ሺህ ብር የሚያወጣ በድጋፍ የተገኘ የስፖርት ትጥቅ ለትምህርት ቤቶች ተሰራጨ።
(ሀምሌ 2/2017 ዓ.ም) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ትምህርት ጽ/ቤት በአስተዳደሩ ስር ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች በድጋፍ የተገኙ የስፖርት ትጥቆችን አበርክቷል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ዲራባ እንደገለፁት በዛሬው ዕለት ከ2,205,000 ብር የሚያወጣ በድጋፍ የተገኘ የስፖርት ትጥቅ ትምህርት ቤቶች ከመማር ማስተማር ባሻገር በአዕምሮ የጎለበተ በአካል የዳበረ ትውልድ ለማፍራት ስፖርታዊ ውድድሮችን እንዲጠናክሩ ለማስቻል ያለመ መሆኑን ተናግረዋል ።
በተጨማሪም ታዳጊዎች በስነ ምግባር እንዲታነፁ ፣ አልባሌ ቦታ እንዳይውሉ ፣ ወንድማማችነት፣ አብሮነትና አንድነትን ለማዳበር አይተኬ ሚና እንዳለው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኮሙኒኬሽን ዘግባል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
(ሀምሌ 2/2017 ዓ.ም) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ትምህርት ጽ/ቤት በአስተዳደሩ ስር ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች በድጋፍ የተገኙ የስፖርት ትጥቆችን አበርክቷል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ዲራባ እንደገለፁት በዛሬው ዕለት ከ2,205,000 ብር የሚያወጣ በድጋፍ የተገኘ የስፖርት ትጥቅ ትምህርት ቤቶች ከመማር ማስተማር ባሻገር በአዕምሮ የጎለበተ በአካል የዳበረ ትውልድ ለማፍራት ስፖርታዊ ውድድሮችን እንዲጠናክሩ ለማስቻል ያለመ መሆኑን ተናግረዋል ።
በተጨማሪም ታዳጊዎች በስነ ምግባር እንዲታነፁ ፣ አልባሌ ቦታ እንዳይውሉ ፣ ወንድማማችነት፣ አብሮነትና አንድነትን ለማዳበር አይተኬ ሚና እንዳለው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኮሙኒኬሽን ዘግባል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤54👍7👎5
❤5
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበይነ መረብ (online) የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል የ3ኛ ቀን የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል ።
(ሀምሌ 3/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ በመሰጠት ላይ በሚገኘው የ 2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ዙር የማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ12ሺ በላይ ተፈታኞች ፈተናውን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ከምክትል ቢሮ ኃላፊ ከአቶ ዲናኦል ጫላ ፣ ከኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ብርሀነመስቀል ጠና እና ከዩኒቨርስቲው አመራሮች ጋር በመሆን በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ መፈተኛ ጣቢያ ተገኝተው ለ3ኛ ቀን በመሰጠት ላይ የሚገኘውን የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ ፈተና አሰጣጥ ሂደትን በመመልከት ተማሪዎችን አበረታተዋል።

❤11