#አሪፍ #ምክሮች
📌ነፍስህን መዋሸት አቁም
📌 ከችግርህ መሸሽ አቁም
📌ትምህርት ከማትወስድባቸው ሰዎች ጋር ጊዜ ማጥፋትን አቁም
📌 እሳሳታለው በሚል ጥሩ ስራ ከመስራት መቆጠብን አቁም
📌 ስላለፈው ጊዜ በመጨነቅ ያለህበትን ጊዜ ማበላሸት አቁም
📌 ውስጣዊ ደስታን በቁሳዊ ነገሮች ለመገዛት መሞከርን አቁም
📌 እኔ ውስጣዊ ደስታ ማግኘት አልችልም ብሎ ማሰብን አቁም
)ከችግርህ በላይ ሌላ ችግር እንዳትፈጥር በችግርህ ላይ ከመጠን
በላይ ማሰብን አቁም
📌 ሁልጊዜ ለሰዎች ስሞታ ማሰማትን አቁም
📌 ወደ ምቅኝነት እንዳይቀይር ከሰዎች ላይ ባለ ነገር ሁሉ መቅናትን
አቁም
📌 በፈፀምከው ስህተት ምክንያት ሌሎችን መውቀስን አቁም
📌 ከምታደረገው ነገር ላይ ከሰዎች ምስጋና መጠበቅን አቁም
📌 በአንተና በሌሎቹ መካከል በተፈጠረ ግጭት ይቅርታን ከሌሎች
መጠበቅን አቁም
📌 እርግጠኛ የሆንክበትን ነገር ትተህ የሚያጠራጥርህን ነገር መስራትን
አቁም
📌 ሰላም ስላልተባልኩ ሰላም አልልም ፤ስላልደወለልኝ አልደውልም
፤ስላልተጠራው አልጠራም ፤ ብሎ ማሰብን አቁም።......
መልእክቱ አስተማሪ ከሆነልህ አንብበህ ብቻ መተው አቁም...//😁
@yasin_nuru @yasin_nuru

✍ #ልጅ #አገረድ #አገባ #ግን (ቢክራ) ድንግል አላገኘባትም ??
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) ተጠየቁ :-
▶️ #ጥያቄ:- ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ?
✔️ #መልስ:- ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል : ድንግሏ ምናልባት ያለ ዝሙት ሊፈርስ ይችላል። የልጂቱ ውጫዊ ስብዕናዋ መልካም ከሆነ እናም በዲኗ የተስተካከለች ከሆነች በሷ ላይ ጥሩ ግምትና መልካም ጥርጣሬን ማሳደር የግድ ነው። በዚያ ላይ ጥሩ ጥርጣሬን ማሳደር ግድ ይላል።
☞ ወይንም አፀያፊውን ዝሙት ሰርታ ከዚያ አላህ መርቷት ከሰራችሁ መጥፎ ተግባር ተፀፅታና ቶብታም ሊሆን ይችላል። ከዚያም ወደ ጥሩነትና መልካምነት ከተቀየረች (ቢክራ) ድንግል አለመኖሯ እሱን አይጐዳውም።
✔️ ምናልባትም ድንግሏ በወር አበባ ብርታት ምከንያት ፈርሶ ሊሆን ይችላል።
☞ጠንካራ (ሃይድ) የወር አበባ (ቢክራን)ድንግልን ያፈርሳል። ይሄህ ኡለሞች አውስተውታል።
✔️ ልክ እንደዚሁም በአንዳንድ ዝላዮች ድንግል ሊፈርስ ይችላል። ከሆነ ቦታ ወደሆነ ቦታ ስትዘል። ወይንም ከከፍተኛ ቦታ ወደ ዝቅተኛ ቦታ በምትወርድ ጊዜ በዚህ አጋጣሚ ድንግል ሊፈርስ ይችላል።
🌿 #ስለዚህ የድንግል መፍረስ የግድ በአፀያፊው ዝሙት ብቻ ሊሆን አይችልም። በጭራሽ። ከዝሙት ውጭ በሆነ ክስተት ነው ድንግል የፈረሰው ካለች ወይንም በዝሙት ነው ድንግሌ የፈረሰው ግን ተገድጄ እና ተደፍሬ ነው ካለች ይሄ እሱን አይጎዳውም።
-
✔️ #ወይንም በፍላጎቷ ዝሙት ሰርታ ከሆነ ድንግሏ የፈረሰው ግን ያንን ያደረገችው በማታውቅበትና በመሃይምነቷ ጊዜ እንደሆነም እናም አሁን ከዚያ ቶብታና ተፀፅታ ከሆነ ይሄም እሱን አይጎዳውም።
🍂 #ይሄን #የሷን ሚስጥር ሊበትንባት እና ሊያሰራጭባት አይገባም ይልቁንስ ሊደብቅላት ይገባል። በእርሱ ግምት እውነተኛነቷንና ቅንነቷን እናም መስተካከሏን ካመነበት ከእርሱ ጋር ያስቀራታል። ካሎነ ግን በሷ ላይ ያደረበት ግምት ጥሩ ካልሆነ ይፈታታል የሷን ሚስጥር ከመደበቅና ከመጠበቅ ጋር በጭራሽ ሚስጥሯን ባደባባይ መግለፅ አይገባውም።
ምንጭ፡- መጅሙዕ አል-ፈታዋ (287/286-30)

"ሒጃብ ካላወለቃችሁ ነገ ጠዋት መሰጠት የሚጀምረውን የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መፈተን አትችሉም"
ሒጃብ ካላወለቁ በነገው እለት የሚሰጠውን የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መፈተን እንደማይችሉ በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የሚገኘው የዋቻሞ ዩንቨርሲቲ መግለጹን ተማሪዎች ለሀሩን ሚዲያ ተናግረዋል።
በዚህም ምክንያት 12 አመት የደከሙበት ትምህርት በመጨረሻ ቀን ሊያሰናክሉባቸው መሆኑንና የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ተማጽነዋል።

የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለምትወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መልካም ዕድል እንመኛለን ❤️
አላህ ጥሩ ውጤት የምታመጡ ያድርጋችሁ🥰
@yasin_nuru @yasin_nuru
አላህ ጥሩ ውጤት የምታመጡ ያድርጋችሁ🥰
@yasin_nuru @yasin_nuru
🎖🎖=========== #ሃያእ========🎖🎖
✍ አሚር ሰይድ
ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል- 'ሃያእና ኢማን አንዱ ከሌላዉ ጋር የተጠላለፉ ናቸው። እንድ ሰው እንዱን ካጣ ሌላውንም ማጣቱ አይቀርም፡፡*
☞ ኢምራን ኢብን ሁሴን (ረ.ዐ) ባወሩት ሐዲስ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- “ኢስላማዊ ሃፍረት (ሃያእ) የሚያመጣው ነገር ሌላ ሳይሆን ጥሩነትን ነው፡፡''
☞እንደገናም በሌላ ሐዲስ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- ሃያእ የሚመጣው ከኢማን (እምነት) ነው፡፡ እምነት ደግሞ ወደ ጀነት ይመራል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ስድነት (ባለጌነት) ከክህደት የሚመነጭ ሲሆን ክህደት ደግሞ ወደ እሳት ይመራል፡፡
☞ #የኢማም_ማሊክ መወጠእ ኪታብ ላይ የተጠቀሰ
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- “እያንዳንዱ ሃይማኖት የየራሱ የሆነ ተፈጥሮኣዊ ባህሪያት አሉት፡፡ የኢስላም ተፈጥሮአዊ ባህሪ ሃያእ ነው፡፡"
⚡️⚡️⚡️ አዒሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ብላለች
"የአላህ መልዕክተኛ ﷺእንዲሁም አባቴ አቡበክር (ረ.ዐ) በቤቴ አንድ ጥግ ላይ ተቀብረው እያሉ በቤት ውስጥ እንደልቤ ተገላልጬ እቀመጥ ነበር። ሆኖም ግን ከጊዜ በኋላ ኡመር ኢብን አል-ኸጧብ (ረ.ዐ) ሞተው ከእነርሱ ጐን ሲቀበሩ ለእርሳቸው ከነበረኝ ሃያእ የተነሳ በቤቴ ውስጥ እያለሁም እሸፋፈን ነበር፡፡ የምሸፋፈነዉ ኡመር (ረ.ዐ) ሙት መሆናቸውን እያወቅኩ ነው... ግን እሷቸዉ ቢሞቱትም ቀብራቸዉ ከነብዩ ﷺ ቅርብ ስለሆነ ነዉ ብላለች
፡፡
⚠️ግን እኛስ የሀያእ መጠናችን ምን ያህል ይሆን???

የመስጂድ ስርዕቶች
❶ መስጂድ ከመምጣት በፊት ነጭ ሽንኩርት ከመመገብ መቆጠብ
❷ ሴት ልጅ ሽቶ ከመቀባት መቆጠብ
❸ ወደ መስጂድ ሲኬድ በእርጋታ መራመድ
❹ ወደ መስጂድ ሲኬድ ይህን ዚክር(“አላሁመጅዕል ፊቀልቢ ኑራ ወፊ ሊሳኒ ኑራ ወፊ ሰምዒ ኑራ ወፊ በሰሪ ኑራ ወሚን ፈውቂ ኑራ ወሚን ታህቲ ኑራ ወአን የሚኒ ኑራ ወአን ሺማሊ ኑራ ወሚን አማሚ ኑራ ወሚን ኸልፊ ኑራ ወአእዚምሊ ኑራ ”)ማለት
❺ መስጂድ ሲገባ ቀኝ እግርን ማስቀደም
❻ መስጂድ ሲኬድ ይህን ዚክር(“አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ አላሁመፍታህሊ አብዋበ ራህመቲክ ”)ማለት
❼ ሁለት ረከዕ (ተህየተል መስጂድ) መስገድ
❽ መስጂድ ውስጥ ከመትፋት መጠንቀቅ
❾ መስጂድ ውስጥ ድምፅን ዝቅ ማድረግ
❿ መስጂድ ውስጥ ከመሸጥና ከመግዛት መቆጠብ
❶❶ መስጂድ ውስጥ የጠፋን ነገር አፋልጉኝ ከማለት መጠንቀቅ
❶❷ አዛን ከተደረገ በሆላ ከመስጂድ አለመውጣት
❶❸ ከመስጂድ ሲወጣ ግራ እግርን ማስቀደም
❶❹ ከመስጂድ ሲወጣ ይህን ዚክር (“አላሁመ ዒኒ አስአሉከ ሚን ፈድሊክ”)ማለት

ዓሹራእ መቼ ነው?
የሙሀረም ወር አስረኛው ቀን ላይ ነው። የፊታችን ቅዳሜ ማለት ነው።
እንዴት ነው የሚፆመው?
የሚፆመው 10ኛው ቀን ሲሆን ነገር ግን አህለል ኪታቦችን ለመኻለፍ 9ኛውን ጭምር መፆም በላጭ ነው።
9ኛውን ቀን መጨመር ያልቻለ ደግሞ 10ኛውን(ቅዳሜ) እና 11ኛውን(እሁድ) መፆም ይችላል። ከፊትም ሆነ ከኋላ ማስከተል ያልቻለ አስረኛውን ቀን ብቻውን መፆም ይችላል።
የ1447 ዓ.ሂ ዓሹራ ጾም
🔅ቀኑን መፆሙ የ አንድ ዓመት ያለፈ ወንጀልን ያስምራል።
✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
አሏህ በሰላም ደርሰው ከሚፆሙት ያድርገን🤲

#ዱንያ_እንዲ_ናት
#ዲያጎ_ጆታ ፖርቹጋላዊ እግር ኳስ ተጫዋች
ባለፈው ሳምንት ለሠርጉ ስፔን ነበር ።ዛሬ ማለዳ በደረሰበት አሰቃቂ አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
ብዙ ህልሞች እቅዶች የነበሩት ገና የ29 አመት ወጣት ።
ሞት ዕድሜ አያውቅም። ገና ወጣት ስለሆንክ ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት ለመለወጥ እና ለማስተካከል በቂ ጊዜ እንዳለህ በማሰብ ዱንያ ላይ ባለህ ጊዜህ አትታለል ነገህ ዋስትና የለውም‼
#ሳይረፍድ_ቶሎ_ወደ_አላህ_እንመለስ
وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٌ ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ لَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ
ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡