ዓሹራእ መቼ ነው?
የሙሀረም ወር አስረኛው ቀን ላይ ነው። የፊታችን ቅዳሜ ማለት ነው።
እንዴት ነው የሚፆመው?
የሚፆመው 10ኛው ቀን ሲሆን ነገር ግን አህለል ኪታቦችን ለመኻለፍ 9ኛውን ጭምር መፆም በላጭ ነው።
9ኛውን ቀን መጨመር ያልቻለ ደግሞ 10ኛውን(ቅዳሜ) እና 11ኛውን(እሁድ) መፆም ይችላል። ከፊትም ሆነ ከኋላ ማስከተል ያልቻለ አስረኛውን ቀን ብቻውን መፆም ይችላል።
የ1447 ዓ.ሂ ዓሹራ ጾም
🔅ቀኑን መፆሙ የ አንድ ዓመት ያለፈ ወንጀልን ያስምራል።
✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
አሏህ በሰላም ደርሰው ከሚፆሙት ያድርገን🤲
@yasin_nuru @yasin_nuru

#ዱንያ_እንዲ_ናት
#ዲያጎ_ጆታ ፖርቹጋላዊ እግር ኳስ ተጫዋች
ባለፈው ሳምንት ለሠርጉ ስፔን ነበር ።ዛሬ ማለዳ በደረሰበት አሰቃቂ አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
ብዙ ህልሞች እቅዶች የነበሩት ገና የ29 አመት ወጣት ።
ሞት ዕድሜ አያውቅም። ገና ወጣት ስለሆንክ ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት ለመለወጥ እና ለማስተካከል በቂ ጊዜ እንዳለህ በማሰብ ዱንያ ላይ ባለህ ጊዜህ አትታለል ነገህ ዋስትና የለውም‼
#ሳይረፍድ_ቶሎ_ወደ_አላህ_እንመለስ
وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٌ ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ لَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ
ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡