የነብዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ታሪክ ✍
❶) ጥያቄ፦የነብያችን (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ስም ማን ይባላል ?
መልስ፦ ሙሃመድ ኢብኑ ዐብደላህ ኢብኑ ዐብደል ሙጠሊብ ኢብኑ ሀሺም ፡ሀሺም (ከቁረይሽ ጎሳ ሲሆኑ)፡ ቁረይሾች ደግሞ ከአረብ ናቸዉ አረቦች ደግሞ ከነብዩላህ ኢስማዒል(አለይሂ ሰላም) ዝርያ ናቸዉ።
❷), ጥያቄ፦ነብያችን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) መቼ ቀን ነዉ የተወለዱት ?
መልስ፦ ሰኞ ቀን ተወለዱ።
➌), ጥያቄ፦ ነብያችን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) የተወለዱት የት ሀገር ነዉ ?
መልስ፦የተወለዱት ሀገር(መካ) ነዉ።
➍),ጥያቄ፦ የነብያችን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) አባት የሞተዉ መቼ ነበር ?
መልስ፦ አባታቸዉ የሞተዉ በእናታቸዉ መህፀን ዉስጥ ሳሉ ነዉ።
➎), ጥያቄ፦ የነብያችን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ቀልብ (ልብ)የተቀደደዉ መቼ ነበር ?
መልስ፥ ልባቸዉ የተቀደደዉ የአራት አመት ህፀን ሳሉ ነበር።
❻), ጥያቄ፦የነብያችን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) እናት የሞተችዉ መቼ ነበር ?
መልስ፦እናታቸዉ የሞተችዉ(የስድስት)አመት ህፀን ሳሉ ነበር)።
❼),ጥያቄ፦የነብያችኝ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እናት ከሞተች ቡሃላ አሳዳጊያቸዉ ማን ነበረ ?
መልስ፦አያታቸዉ(ዐብደል ሙጠሊብ)ከዚያ ኡሱ ከሞተ ቡሃላ አጎታቸዉ (አቡ ጧሊብ)።
➑),ጥያቄ፦ነብያችንን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) አላህ ነብይ አድርጎ የላካቸዉ መቼ ነበር ?
መልስ፥ በአርባ አመታቸዉ።
❾) ጥያቄ፦የነብያች(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ልጆች ስንት ናቸዉ ? ስማቸዉስ ?
መልስ፦ ሰባት ናቸዉ። ስማቸዉም፦
❶.ቃሲም
❷.አብደላህ
➌.እብራሂም
➍.ዘይነብ
❺.ሩቂያ
❻.ፋጢማ
❼.ኡሙ ኩልሱም...ይባላሉ
#ረመዳን_8_ቀናቶች_ይቀሩታል። 14/6/2017
@yasin_nuru @yasin_nuru

👍154❤48🥰8🤗8👏7💯5🔥1😁1
🌙የተባረከው የረመዳን ወር ከደጅ ቁሟል! አንተስ ተዘጋጅተሃል?🌙
ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أتاكم شهرُ رمضانَ شهرٌ مباركٌ فرض اللهُ عليكم صيامَه، تفتحُ أبوابُ السماءِ، وتغلقُ فيه أبوابُ الجحيمِ، وتغلُّ فيه مردةُ الشياطينِ، للهِ فيه ليلةٌ خيرٌ من ألفِ شهرٍ من حرمَ خيرَها فقد حُرِم.﴾
“የረመዳን ወር መጣላችሁ፤ የተባረከው ወር። አላህ በናንተ ላይ እንድትፆሙ ግዴታ ያደረገባችሁ፤ የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣ የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣ ሸይጣኖች የሚታሰሩበት። በዚህ ወር ውስጥ ከአንድ ሺህ ሌሊት ብልጫ ያላት ሌሊት አለች፤ የሷን መልካም ነገር የተነፈገ በርግጥም መልካም ከሆነ ነገር ተነፍጓል።”
#ረመዳን_7_ቀናቶች_ይቀሩታል። 15/6/2017

👍147❤40🥰12🕊3
❤107🥰13👍8🔥4🏆4😁2
ረመዳን ✍️
የረመዳንን ፆም ለመፆም መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች:
1. ሙስሊም መሆን
2. አካለ መጠን መድረስ:-
የአላህ መልዕክተኛ በሐዲሳቸው ብዕር ከሶስት ነገር ተነስቷል ሲሉ አንደኛው ህፃን (አካለ መጠን ያልደረሰ) ልጅ መሆኑን ጠቅሰዋል። ነገር ግን አቅመ አዳም እስኪደርስ ድረስ እንደ ሰላት ሁሉ ፆምን ለማለማመድ ሲባል እንዲፆም ማዘዝ እና ማበረታታት ይኖርብናል።
3. ጤነኛ መሆን
4. በመፆም ላይ መቻል ወይም አቅም መኖር:-
ይህም በሽምግልና ምክንያት መፆም ያቃተው ሰው ወይም ይድናል ተብሎ ተስፋ የማይጣልበት ህመምተኛ መፆም ሳይሆን ለእያንዳንዱ ቀን ሚስኪን ማብላት ይኖርበታል።
NB: በእድሜ መግፋት መፆም የማይችሉ ሰዎች:-
1, አቅሉ አብሮት እያለ በእድሜ መግፋት ምክንያት መፆም ካልቻለ ፆም ግዴታ አይሆንበትም ነገር ግን በየቀኑ አንድ እፍኝ ምግብ ለምስኪን መስጠት ይኖርበታል።
2, አቅሉ አብሮት ከሌለ (መለየት የማይችል ከሆነ) ፆምም ከፋራም ግዴታ አይሆንበትም!
#ረመዳን_5_ቀናቶች_ይቀሩታል።
17/6/2017
25 ሻዕባን 1446

👍106❤21🔥5
የተክሪት ሀገረ ግዛት አስተዳዳሪ የሆነው ነጅሙ ዲን ለረጅም አመታት ያለ ሚስት ቆይቷል። (525 አ.ሂ)
«ወንድማለም ለምን አታገባም?» ብሎ ጠየቀው ወንድሙ።
«ምትሆነኝን አላገኘሁማ!» አለው፤ እንደዘመናችን ወንዶች።
«ታድያ እኔ ልጭልሃ!» ወንድማዊ እዝነት።
«ማንን» ብሎ ጠየቀው።
«የንጉሰ ነገስቱን ምክትል ጠቅላይ አስተዳዳሪ ልጅ የሆነችውን ልጭልህ» ሲል ተማፀነው ወንድማለም።
«አይ አትሆነኝም ስልህ» ብሎ አሻፈረኝ አለው።
በአግራሞት እና በወንድማዊ እዝነት እየተመለከተው፦ «ትድያ ላንተ ማን ናት ምትሆንህ?»
«ለኔ ምትሆነኝ ምርጥ መልካም የሆነች ሚስት፤ እኔን እጄን ይዛ ወደ ጀነት የምትሄድ እና ከኔ ጀግና ልጅ ወልዳ በመልካም አስተዳደግ አሳድጋ ልጄንም አጀግና ያ ጀግና ልጇም በይተል መቅዲስን ለሙስሊሞች የሚያስረክብ ከሆነ ነው።» ህልሙን ነገረው።
ወንድም ንግግሩ ምንም አልጣመውም፤ ከባድ ህልም ነው ማይታሰብ።
«ታድያ እንዲህ ያለች ሚስት ከየት ነው ሚመጣልህ?» ጠየቀው።
«ኒያውን ለአላህ ያጥራራ፤ አላህ ይለግሰዋል» ብሎ መለሰለት።
ያ ቀን አለፈ።
ከዕለታት አንድ ቀን አስተዳዳሪው ነጅሙ ዲን ከመስጅዱ ቁጭ ብሎ ከአንድ ሸይክ ጋ እያወጉ ሳለ ድንገት ከመጋረጃው ጀርባ አንዲት እንስት መጥታ ሸይኩን ጠራችው።
ሸይኩ አስተዳዳሪውን አስፈቅደውት ልጅቱን ሊያገኟት ጠጋ አሉ። ሸይኩ ከሷ ጋ ሲያወጉ ድምፃቸው ለአስተዳዳሪው በግልፅ ይሰማ ነበር።
«ልጄ ትናንት እንዲያገባሽ ቤታችሁ የላኩትን ወጣት ለምን እንቢ ብለሽ መለሽው? »
«ኡስታዝ ልጁ ቆንጆ፣ ሀብታም እና መልከ መልካም ነው፤ ግና ለኔ አይሆነኝም» ብላ ትመልስላቸዋለች።
«ታድያ ምን አይነት ነው አንች ምትፈልጊው!» ሸይኩ ይጠይቋታል።
«ኡስታዝ! እኔ ምፈልገው ባል እጄን ይዞ ወደ ጀነት የሚመራኝ፣ ጀግና ልጅን ከሱ የምወልደውን፣ ልጁም ጎርምሶ ሲጀግን በይተል መቅዲስን ለሙስሊሞች የሚያስረክብ ሲሆን ነው» ፈላጊ እና ተፈላጊ ግጥምጥም አሉ።
«ኧረ ኡስታዝ እችን ልጅ ለኔ ይዳሩኝ» አላቸው።
«ይህች እኮ የከተማው ድሃ ልጅ ናት» አሉት፤ የግዜው ንጉሳን የድሃ ልጆችን እንደማያገቡ ስለሚያውቁ።
«አይይይይ...እኔ ምፈልጋት በቃ ይች ናት» ሙጥኝ አለ።
የሀገረ ግዛቱ አስተዳዳሪ ነጅሙ ዲን ልጅቱን አገባት። በመቀጠልም አንድ ቆንጅዬ ልጅ ወልደው ልጁ ሲጎረምስ ለዘመናት ከሙስሊሞች እጅ ተነጥቆ የቆየውን በይተል መቅዲስን ወደ ሙስሊሞች እጅ አስመለሰላቸው።
ይህ ሰው ☞ ሰላሁዲን አል አዩቢ ነው።
#ረመዳን_4_ቀናቶች_ይቀሩታል።
18/6/2017
26 ሻዕባን 1446

👍162❤35🥰14🏆4👏3🔥2
በአክሱም 159 ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ በሚል ላለፉት አንድ መቶ ቀናት ከትምህርት ገበታቸው ውጪ መሆናቸው ተነገረ
በትግራይ ክልል አክሱም የሚገኙ 159 ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል በሚል ላለፉት አንድ መቶ ቀናት ከትምህርት ገበታቸው ውጪ መሆናቸው ተገለጠ ።
በትግራይ ክልል በዋነኝነት በሴቶች መብት ጉዳይ ዙርያ የሚሠሩ ስድስት ሲቪክ ተቋማት ሕገወጥ ያሉትን ይህን የትምህርት ክልከላ ተቃውመዋል ። የአክሱም ከተማ ትምህርት ጽሕፈት ቤት በዚህ ጉዳይ ዙርያ ምላሽ መስጠት አልቻለም ።
ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ በሚከለክል የአክሱም ከተማ ትምህርት ቤቶች መመርያ ምክንያት ካለፈው ጥቅምት ወር ጀምሮ እስካሁን 159 ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከትምህር ገበታ ውጪ ሆነው እንዳለ የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ይገልፃል ።
ጉዳዩን አስመልክቶ የትግራይ ትምህርት ቢሮ ተማሪዎቹ ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ መመርያ አስተላልፎ የነበረ ቢሆንም ይህ መመርያ በትምህርት ቤቶች መጣሱን፣ ከዚህ በተጨማሪ የፍርድ ቤት ውሳኔም ጭምር አለመተግበሩን የእስልምና ጉዳዮች ምክርቤቱ ይገልፃል።
በዚህ በአክሱም የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ርምጃ ምክንያትም ሴት ተማሪዎች ከትምህርት ውጭ መሆናቸው ተገልጿል።
#DW

😢92👍28❤8💔8😭5😁4🤯2🔥1
🍂ስንቶቻችን የረሱልን (ሰዐወ) ዘር እናውቃለን??
እስካሁን ባናውቀውም ኢንሻአላህ ከአሁን በሁዋላ ሀላችንም እናውቀዋለን…
➡️እስከ አድናን ያለው የረሱል ሰዐወ ዘር...
1 ሙሀመድ(ሰዐወ)ኢብን🥰🥰
2 አብዲላ ኢብን🩵🩵
3 አብዲል ሙጠሊብ ኢብን💙💙
4 ሀሺም ኢብን🤎🤎
5 አብዲ መናፍ ኢብን🤍🤍
6 ቁሰይ ኢብን💓💓
7 ኪላብ ኢብን🩶🩶
8 ሙር ኢብን💛💛
9 ከዓብ ኢብን🩷🩷
10 ሉዓይ ኢብን❤️🔥❤️🔥
11 ጋሊብ ኢብን🩶🩶
12 ፈኸር ኢብን💜💜
13 ማሊክ ኢብን🩵🩵
14 ነዝር ኢብን💟💟
15 ኪናና ኢብን💚💚
16 ኩዘይማ ኢብን💞💞
17 ሙድሪካ ኢብን💕💕
18 ኢሊያስ ኢብን💓💓
19 ሙደሪብ ኢብን💗💗
20 ዛር ኢብን💖💖
21 መዓድ ኢብን💟💟
22 አድናን💝💝
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ረመዳን 3 ወይም 2 ቀናቶች ብቻ ይቀረዋል🔥🔥
19/6/2017
27 ሻዕባን 1446

👍115❤32💯5👏4🤔3🔥2🥰2
ያስለመደው ፆም ካልሆነ በቀር…
ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا تَقَدَّمُوا رَمَضانَ بصَوْمِ يَومٍ ولا يَومَيْنِ إلَّا رَجُلٌ كانَ يَصُومُ صَوْمًا، فَلْيَصُمْهُ.﴾
“ከናንተ ውስጥ ማንም ቢሆን ከረመዳን አስቀድሞ አንድም ቀን ቢሆን ወይንም ሁለት ቀን እንዳይፆም። ነገር ግን ያስለመደው ፆም ካለ መፆም ይችላል።”
📚 ቡኻሪ (1914) ሙስሊም (1082) ዘግበውታል
ሼር አርጉት ብዙ ሰው ለመፆም ያሰበ አለ❗️

👍111❤34
❤️ፍቅር ማለት …❤️
✍ ቢላል ረዲሏሁ አንሁ ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ አዛን ማድረግ ማቆማቸው ነው ፤
✏ ፍቅር ማለት … ✍ ቢላል ረዲሏሁ አንሁ ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ መዲና መኖር አለመቻላቸው ነው ፤
✏ፍቅር ማለት … ✍ ቢላል የነብዩን ﷺ መስጅድ ከዘየሩ ጊዚያት ተቆጠረው የአላህ መልክተኛ ﷺ በህልማቸው መጥተው አንተ ! ቢላል ምነው አስቻለህ ? ሲሏቸው እያለቀሱ ለዚያራ መዘጋጀታቸው ነው ፤
✏ ፍቅር ማለት… ✍ ቢላል ረዲሏሁ አንሁ ወደ መዲና መጥተው ሀሰንና ሁሴን የሱብሂን አዛን እንዲያደርጉ አዘዋቸው የመዲና ህዝብ አዛናቸውን ሲሰሙ በእንባ መራጨታቸው ነው፤
✏ ፍቅር ማለት … ✍ ቢላልን ዑመር አልፋሩቅ ረዲሏሁ አንሁ 'ሻም' ላይ አዛን እንዲያደርጉ አዘዋቸው በማልቀስ ብዛት ' አሽሀዱ አንነ ሙሀመድ ረሱሉላህ ' ማለት ተሰኗቸው ሁሉንም ማስለቀሳቸው ዑመርም ይበልጥ ማለቀሳቸው ነው ፤
✏ ፍቅር ማለት … ✍ ቢላል ረዲሏሁ ዐንሁ ሊሞቱ እያሉ ' ነገ ወዳጄ ሙሀመድንና ባልደረቦቹን እገናኛለሁ ' ማለታቸው ነው
✏ምርጥ ህዝቦች አልፈዋል እኛንም የነርሱ ተከታይ ያድርገን اللهم صلي ال محمد
👍ሼር ማድረጋችንን አንርሳ
ረመዳን 2 ወይም 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል
ጁመዓ ጨረቃ ከታየች ቅዳሜ ረመዷን 1 ይሆናል።
20/6/2017
28 ሻዕባን 1446

👍138❤30🥰23😢9❤🔥3🔥1
ጁመዓ ጨረቃ ከታየች ቅዳሜ ረመዷን 1 ይሆናል።
አላህ ከቤተሰቦቻችን፣ከዘመዶቻችን፣ከጓደኞቻችን ጋር በሰላም አድርሶን በዚክር በኢባዳ ረመዳንን የምናሳልፍ ያድርገን።
@yasin_nuru @yasin_nuru
አላህ ከቤተሰቦቻችን፣ከዘመዶቻችን፣ከጓደኞቻችን ጋር በሰላም አድርሶን በዚክር በኢባዳ ረመዳንን የምናሳልፍ ያድርገን።
@yasin_nuru @yasin_nuru
👍354❤111🙏59🥰28🔥13💯8👏5🕊5🏆5⚡3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልጆቻችሁን እንዲህ ነው ማረግ ያለባችሁ😂😂
ካሁን ቡኋላ በረመዳን መስጅድ ውስጥ ኢሻ እና ተራዊህ ላይ የሚረብሽ ካለ ወላጅ ነው ተጠያቂው😂😂
@yasin_nuru @yasin_nuru
ካሁን ቡኋላ በረመዳን መስጅድ ውስጥ ኢሻ እና ተራዊህ ላይ የሚረብሽ ካለ ወላጅ ነው ተጠያቂው😂😂
@yasin_nuru @yasin_nuru
👍139😁56🥰28❤7🤣7👏3
በረመዳን ቁርኣንን ለማክተም‼️
========================
1) አንድ ግዜ ለማክተም፥
~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
2) ሁለት ግዜ ለማክተም፥
~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
3) ሶስት ግዜ ለማክተም፥
~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
4) አራት ግዜ ለማክተም፥
~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ ገጽ 16 መቅራት፣
5) አምስት ግዜ ለማክተም፥
~~~~
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 20 ገጽ መቅራት!!
||
ረመዳን የቁርኣን ወር ነው።
ከአምስት ግዜ በላይ ብናከትምም በጣም ተወዳጅ ነው።
ምናልባት ይህ ፕሮግራማችን አንድ ቀን ወይም በሆነ ሰአት ላይ በተለያዬ ምክንያት ቢያልፈን፣
ከሌላኛው ቀን ወይም ግዜ ማካካስ መቻል አለብን።
"ረመዳን ገጥሞት ሳይጠቀምበት ምህረት ሳያገኝ የሄደበት ሰው በአፍጢሙ ጀሀነም ይደፋ!"፡ ጂብሪል(ዐሰ)፤ አሚን በል ሲላቸው
ነብዩ(ሰዐወ) "አሚን"ብለዋል! ጠንቀቅ እንበል አደራ!!
@yasin_nuru <> @yasin_nuru

👍166👏33❤29💯8😭8⚡5👌4🔥2🤩1🏆1
Forwarded from ASD AJ LAH
•አዎ አሁንም ቢሆን ዝም አትበሉ፣ አትዘናጉ፡፡ ያሳሰባችሁን ማንኛዉም ነገር ሁሉ ለፈጠራችሁ አምላክ ለአላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ ንገሩት፡፡ እሱ ጉዳያችሁን ይፈታል፣ አይቻልም ተብሎ የሚታሰበዉን ሁሉ ያገራል፡፡
አንዳንድ ጉዳዮች የናንተን እጅ ማንሳት ብቻ እየጠበቀ ይሆናል፡፡ እጃችሁን ወደ አላህ አንሱ አትፍሩ፣ አትፈሩ፣ አታመንቱ፣ አመቺ ጊዜ አትጠብቁ፡፡አንድ ሰው ብዙ እንዲሳኩለት የሚፈልጋቸው ሓጃዎች እያሉት እንዴት ይሰንፋል! እንዴት እጁን አጣጥፎ ይቀመጣል!!፡፡
ብቸኝነት ያደከማችሁና መልካም ትዳር የምትናፍቁ፣ ጉዳያችሁ ከዓመት ዓመት መልስ ሳያገኝ የተንከባለለ አሁንም ወደ አላህ ተጠጉ፣ ከአላህ ጋር አውሩ፡፡ ሪዝቅ የጠበባችሁ፣ ድህነት ያዋረዳችሁ አላህ ሆይ ሪዝቄን አስፋ በሉት፡፡ ያሳሰባችሁን ማንኛዉንም ነገር ሳትፈሩ ሳታፍሩ ለምኑት፣ ጠይቁት፣ ተማፀኑት፡፡
©
እንግዳችንን በታላቅ የመልካም ስራ ድግስ እንቀበለው…የኢስቲጝፋር፣ ተውበት፣ ሰላት፣ ዚክር፣ ሰደቃ፣ ዘካና ሌሎችም ብዙ የኸይር አይነቶች የተሰበሰቡበት ቡፌ ያለው ድግስ የተደገሰበት ረመዻን መጥቶልናል ፤ እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን አላህ ፆመው ከሚጠቀሙት ባሮቹ ያድርገን።
ረመዿን ሙባረክ
https://www.tg-me.com/asdajlahh

👍142❤26🥰5
ፆም የሚያበላሹ ነገሮች
~
1- የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም፣
2- የዘር ፈሳሽን ሆን ብሎ ማውጣት፣
3- መብላትና መጠጣት፣
4- በአፍ መድሃኒት መዋጥ፣
5- ሲጋራና መሰል ነገሮችን ማጨስ፣
6- የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም መምጣት፣
7- ፆምን የማቋረጥ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ (ባይበላም ባይጠጣም)
እነዚህ ነገሮችን ፆምን የሚያበላሹት የሚያፈርሱ እንደሆነ እያወቀ፣ አስታውሶ እና በምርጫው በቀኑ ክፍለ ጊዜ ከፈፀማቸው ነው።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን ሳያውቅ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም። ልክ እንደዚሁ ያልነጋ መስሎት ወይም ፀሐይ የገባ መስሎት ቢፈፅምም ፆሙ አይበላሻም።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን እያወቀ ነገር ግን ረስቶ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን እየወቀ ግን ተገዶ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም።

👍199🙏19❤10🥰10👏6🔥3
ለጾመኛ ሰው የሚወደዱ 40 ተግባራት‼️
=============================
1) ለሙስሊሙ ኡማ ዱዓ ማብዛት
2) ሰላምታን ማብዛት
3) ዝምድናን መቀጠል
4) መልካም ነገርን ማብዛት
5) ሶደቃ ማብዛት
6) ወንድምን በፈገግታ መገናኘት
7) ለጎረቤት መልካም መዋል
8) ለሚስኪኖች፣ ለአቅመ ደካሞችና ለየቲሞች መልካም መዋል
9) መልካም ንግግርን መናገር
10) አላህን ማውሳት (ዚክር) ማብዛት
11) ወደ አላህ መመለስን፣ ኢስቲጝፋርን ማብዛት
12) ኢማንን ማደስ፣ "ላ ኢላሃ ኢለልሏህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት
13) "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢልላህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት
14) "ሱብሐነልላህ ወቢ ሐምዲህ፣ ሱብሐነልሏሂል ዓዚም!" የሚለውን ቃል ማብዛት
15) በነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ ሶለዋት ማብዛት
16) እውቀትን ፍለጋ ማብዛት
17) ወደ አላህ መጣራትን ማብዛት
18) ለቤተሰብ ስጦታ መስጠት
19) ውዱዕን መጠበቅ (ቂርኣትና ሶላት ላይ ባንሆንም በስራ ቦታ ሁሉ ብንሆንም)
20) ሲዋክ መጠቀም
21) ጥሩ ሽታ መኖር (ንጽህናን መጠበቅ)
22) ከመጝሪብ በፊት ሁለት ረከዓ መስገድ
23) በሱንና ሶላቶች ላይ መበራታት
24) ቤት ውስጥ የትርፍ ሶላቶችን ማብዛት
25) ወደ አወለ ስሶፍ (የመጀመሪያው ረድፍ) መጣደፍ
26) ከአንድ ሶላት በኋላ ቀጣዩን ሶላት በጉጉት መጠበቅ
27) በጁሙዓ ቀን በወቅቱ መገኘት
28) የሌሊት ሶላትንና ግዜን መጠበቅ
29) መስጅድ ውስጥ መቆየት ማብዛት
30) አላህን ከሚያወሱ መልካም ሰዎች ጋር መቀመጥ ማብዛት
31) የጧትና የማታ አዝካሮችን መጠበቅ
32) ቁርኣንን መማር፣ መቅራት፣ ድምጽ በማሳመር መቅራት፣ ሱጁዱ ቲላዋ መውረድ፣ ቁርኣንን ለማኽተም መጓጓት፣ ሲያኸትሙ ዱዓ ማድረግ
33) ዛሂድ መሆን
34) ስናፈጥር መቸኮል
35) ሌላን ሰው ማስፈጠር
36) ሱሕር መመገብ፣ ሱሕርን ማዘግየት (ባይሆን ወቅቱ እንዳያልፍ)
37) የታመመን መጠየቅ
38) ቀብርን መዘየር (ለወንድ)
39) አኺራን፣ ሞትን፣ ጀነትንና እሳትን ማስታወስ
40) የአላህ ታዕምሮችን እያስተዋሉ ማስተንተን
እና ሌሎችም መልካም ተግባራት!!
*
አላህ ያግራልን።
||
[ከሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወህ'ሃብ አል-ወስ'ሷቢይ ሐፊዘሁልሏህ <ሙዘኪራህ ፊ አሕካሚ ስ'ሲያም> ከተሰኘችው ኪታባቸው በብዛት ከገጽ 12-15 የተቀነጨበ]

👍130❤18🥰4💯4👏1
በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
@yasin_nuru @yasin_nuru
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
@yasin_nuru @yasin_nuru
👍159❤48👏7🥰5
ጾመኛ ሆነህ ያለ አግባብ ሊያልፉህ የማይገቡ ③ ወቅቶች‼
=================================
①) የቀኑ የመጀመሪያ → ከፈጅር ሶላት በኋላ፦
በርግጥ ሌሊት ተነስቶ ሰሑር የበላና ተሃጁድ የሰገደ ሰው ከፈጅር በኋላ ከባድ እንቅልፍ የሚያስቸግረው ቢሆንም፤ ግና ያንን ወቅት ጸሐይ እስክትወጣ ድረስ እንደምንም ተቋቁሞ በዚክርና በዒባዳህ ማሳለፍ ወሳኝ ነው።
አል-ኢማም አ-ን'ነወዊይ (አላህ ይዘንላቸውና) በ"አልአዝካር" ኪታባቸው ላይ «በቀኑ ክፍለ ጊዜ እጅግ በጣም በላጩ የዚክር ወቅት ከፈጅር በኋላ ያለው ነው!» ብለዋል።
«የፈጅርን ሶላት በጀማዓህ የሰገደ፣ ከዚያም ጸሐይ እስክትወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ፣ ከዚያም 2 ረከዓህ የሰገደ ሐጅና ዑምራ እንዳደረገ ነው!» የሚል ሐዲሥ አለ።
አስበው ደግሞ ምንዳ እጥፍ ድርብ በሚደረግበት የረመዿን ወቅት ሲሆን!
*
②) የቀኑ የመጨረሻ ጊዜ → ከመጝሪብ በፊት፦
ለኢፍጣር በምንዘጋጅበት በዚህ ወቅት አላህን መለመን ዱዓእን ተቀባይ ያደርገዋል።
*
③) በሰሑር ወቅት → ከፈጅር በፊት፦
ይህ ወቅት አላህ ወደ ዱንያ ሰማይ ወርዶ «ማነው ምህረትን የሚጠይቀኝ → የምምረው፣ ማነው የሚለምነኝ ልመናውን የምቀበለው …» የሚልበት ወቅት ስለሆነ ይህን ወቅት በአግባቡ መጠቀም ያስደልጋል።
ታዲያ ያውም በረመዿን ምን ትጠብቃለህ ያ ዐብደ-ል'ሏህ⁉️
አላህ ያግራልን!

👍163❤32🥰15👏6🕊4🙏2