Telegram Web Link
#በዚህ_በተከበረ_ወር_ካልተስተካከልን_መቼ_ነው...

🔷🔷 #መቼ_ነዉ

🔺መቼ ነው ☞ እውነተኛ ሙስሊሞች የምንሆነው?

🔻መቼ ነው ☞ አላህ በፈጠራቸው ነግሮች የምንማረከው?

🔺መቼ ነው ☞ አሏህ ለምን እንደፈጠርን የምንረዳው?

🔻መቼ ነው☞ አሏህ እንደሚፈልገው መኖር የምንጀምረው?

🔺መቼ ነው☞ ስለ ሀይማኖታችን በሙሉ ልብ እምንናገረው?

🔻መቼ ነው☞ እማይጠቅም ንግግር ከመናገር የምንቆጠበው?

🔺መቼ ነው☞ ሀዲስና ቁርአን ስንሰማ የምንደነግጠው?

🔻መቼ ነው☞ ለመልካም ስራ ሰበብ የምንሆነው?

🔺መቼ ነው☞ በሰላታችን የምንጠቀመው?

🔻መቼ ነው☞ ዱአችን ተሰሚነት የሚያገኝው?

🔺መቼ ነው☞ ዲናችንን የምንረዳው?

🔻መቼ ነው☞ ውሎና አዳራችን በሱና የሚሆነው?

🔺መቼ ነው☞ ሙሉ በሙሉ በአሏህ ላይ የምንመካው?

🔻መቼ ነው☞ የዱንያን ትልቅነት ከልባችን የምናወጣው?

🔺መቼ ነው☞ ቤታችን ውስጥ ያለው የተበላሸ ሂዎት የሚስተካከለው?

🔻መቼ ነው☞ ቤታችን ውስጥ ቁርአንና ሀዲስ የሚቀራው የሚወራው?

🔺መቼ ነው☞ ውሽት እምናቆመው?

🔻መቼ ነው☞ የአሏህን ውሳኔ መቃውም እምናቆመው?

🔺መቼ ነው☞ እኔ እኔ ማለት ትተን ውንደሜ እህቴ ማለት እምንጀምረው?

🔻መቼ ነው☞ ለሰዎች ከአላህ ውጪ ጌታ እንደሌለ እምንናገረው?

🔺መቼ ነው☞ በኛ ዘመን በዲናችን የበላይነት ምናገኝው?

🔻መቼ ነው☞ የኢስላም ዘቦች የምንሆነው?

🔺መቼ ነው☞ ኢስላምን የምናስተዋውቀው?

🔻መቼ ነው☞ ለድሃ እምናዝነው?.

🔺መቼ ነው☞ ትዳራችን ስላም ሚያገኝው?

🔻መቼ ነው☞ የጋብቻን ጥቅም ተገንዝበት ለትዳር የምንቻኮለው?

🔺መቼ ነው☞ ዱአቶቻችን ለገጠሩ የሚጨነቁት?

🔻መቼ ነው☞ ከሀሜት : ሰውን ከመበድል: ክማስቀየምና ከማማት እምንላቀቀው?

🔺መቼ ነው☞ ወላጆቻችንን እምናስደስተውና እምንታዝዝው?

🔻መቼ ነው☞ ያልተጣራ ውሬ ካማውራት እምንቆጠበው?

🔺መቼ ነው☞ ለአሏህ ብለን እምንዋደደው?

🔻መቼ ነው☞ አሏህ በወሰነልን ነገር ደስተኞች የምንሆነው?

🔺መቼ ነው☞ የሌሊት ሰላትንና ዚክርን የምንላመደው?

🔻መቼ ነው☞ የበድለንን ይቅር የመንለው?

🔺መቼ ነው☞ ከራስ ወዳድነት እምንላቀቀው?

🔻መቼ ነዉ ☞ ከሞት ቡኃላ ላለው ሂወት ስንቅ እምናዘጋጀው?

🔺መቼ ነው☞ ኡለማዎቻችንን እምናከብረው?

🔻መቼ ነው☞ ለእውቅት ጊዜ የምንሰጠው?

🔺መቼ ነው☞ ባወቅነው የምንሰራው?


🔻መቼ ነው☞ የምንሞትበትን ቀንም ይሁን ስፍራ እንደማናውቅ ተገንዝበን በተጠንቀቅ የምንቆመው?

🔺መቼ እረ መቼ ነው☞ ኢስላምን የምንኖረው?

🔻መቼ ነው ☞ ለእነዚህ ተግባራዊ መልስ የምንመልሰው?

🤲አሏህ ያግራልን🤲

ለጓደኞቻችሁ ላኩላቸው

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

@yasin_nuru  <>  @yasin_nuru
👍11027😭26
#ዛሬ_ማታ_እኮ_ረመዳን_27_ነው_መተኛት_የለም_ኢንሻአላህ!
~
🌟🌟 ስለ ለይለተል ቀድር የትኛውም ቁጥር ቢገመት የ27ኛዋ ግን ይለያል🔥🔥 ከየትኛውም ሌሊት በተለየ ከፍ ያለ ግምት ይሰጣታል።💥💥

💫💫 ይቺን ሌሊት ፈፅሞ ዘንግቶና ቸልተኛ ሆኖ ማሳለፍ አይገባም።

ስለዚህ ለክብደቷ የሚመጥን ትጋት ይኖረን ዘንድ እንዘጋጅ። ሶላት፣ ቁርኣን መቅራት፣ አዝካር፣ ድምፅን ዝቅ፣ ቀልብን ስብር አድርጎ ደግሞ ደጋግሞ በዱዓእ የሙጥኝ ማለት ያስፈልጋል።🌙🌙

*""(በለይለተል ቀድር)""የሚደረግ ዱዓ_*

አዒሻ (ረዐ) ባስተላለፉት ሐዲስ መሰረት #የአላህ_መልእክተኛ_ሆይ🥰! ለይለቱል ቀድር ቢገጥመኝ ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? ስላቸው፣

_*اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني*_
_አላሁመ ኢንነከ ዐፉውን ቱሒቡል_ዐፍወ ፈአዕፉ አኒ በይ" አሉኝ። (ቲርሚዚይ ዘግበውታል )🤲🥺

#ትርጉሙ....
*""‘አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ። ይቅርታንም ትወዳለህ። ይቅር በለኝ!፤""*  ማለት ነው🤲🤲

@yasin_nuru @yasin_nuru
👍15444🙏14😢11👏5🔥4🕊2
ረመዳን አላለቀም። በቀሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ በኸይር ስራ መሽቀዳደም ይገባል።

ለዋጂቡ ቅድሚያ ይስጡ። የገንዘብዎን ዘካ ችላ አይበሉ። የሶላት ጉዳይ አደራ። ዘካተል ፊጥር ባግባቡ ያውጡ።

የኛን እጅ የሚጠብቁ ቤተሰቦቻችንን ሐቅ አላህ ባገራልን እናሟላ። ችላ ያሉት እዳ ካለ በጊዜ ያወራርዱ።

ከዚያ ባሻገር የወሩ ትሩፋት እንዳያልፈዎት በሌሎችም ኸይር ስራዎች ይቻኮሉ።

የታመመን ማሳከም፣ የተራበን ማብላት፣ የታረዘን ማልበስ፣ ፆመኛን ማስፈጠር፣ የመስጂድ ግንባታ ላይ መረባረብ፣ ወዘተ.

ከወትሮው በተለየ ረመዳን ላይ የእርዳታ ውትወታው የሚበረታው የአማኞች ልብ ይረጥባል ተብሎ ስለሚጠበቅ ነው።

ስለዚህ የታማኝነት ጥርጣሬ እስከሌለ ድረስ ለተማፅኖዎች ቦታ በመስጠት የራስን አስተዋፅኦ ማበርከት ለቻለ ሰው ትልቅ መታደል ነው።

#ችግረኛን_እንደመርዳት_ግን_ምን_የሚያስደስት_ነገር_አለ?

አላህ ሃብት ሰጥቶን ኸይር የተባለ ነገር ላይ የምንሳተፍ ያድርገን🤲🤲 ያረብ🥰🥰 #አሚንንን

@yasin_nuru @yasin_nuru
👍123🥰1817💯10🤗5🤩4
የነብዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ታሪክ

❶) ጥያቄ፦የነብያችን (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ስም ማን ይባላል ?

መልስ፦ ሙሃመድ ኢብኑ ዐብደላህ ኢብኑ ዐብደል ሙጠሊብ ኢብኑ ሀሺም ፡ሀሺም (ከቁረይሽ ጎሳ ሲሆኑ)፡ ቁረይሾች ደግሞ ከአረብ ናቸዉ አረቦች ደግሞ ከነብዩላህ ኢስማዒል(አለይሂ ሰላም) ዝርያ ናቸዉ።

❷), ጥያቄ፦ነብያችን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) መቼ ቀን ነዉ የተወለዱት ?

መልስ፦ ሰኞ ቀን ተወለዱ።

➌), ጥያቄ፦ ነብያችን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) የተወለዱት የት ሀገር ነዉ ?   

መልስ፦የተወለዱት ሀገር(መካ) ነዉ።

➍),ጥያቄ፦ የነብያችን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) አባት የሞተዉ መቼ ነበር ?

መልስ፦ አባታቸዉ የሞተዉ በእናታቸዉ መህፀን ዉስጥ ሳሉ ነዉ።

➎), ጥያቄ፦ የነብያችን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ቀልብ (ልብ)የተቀደደዉ መቼ ነበር ?

መልስ፥ ልባቸዉ የተቀደደዉ የአራት አመት ህፀን ሳሉ ነበር።

❻), ጥያቄ፦የነብያችን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) እናት የሞተችዉ መቼ ነበር ?

መልስ፦እናታቸዉ የሞተችዉ(የስድስት)አመት ህፀን ሳሉ ነበር)።

❼),ጥያቄ፦የነብያችኝ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እናት ከሞተች ቡሃላ አሳዳጊያቸዉ ማን ነበረ ?

መልስ፦አያታቸዉ(ዐብደል ሙጠሊብ)ከዚያ ኡሱ ከሞተ ቡሃላ አጎታቸዉ (አቡ ጧሊብ)።

➑),ጥያቄ፦ነብያችንን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) አላህ ነብይ አድርጎ የላካቸዉ መቼ ነበር ?  

መልስ፥ በአርባ አመታቸዉ።

❾) ጥያቄ፦የነብያች(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ልጆች ስንት ናቸዉ ? ስማቸዉስ ?

መልስ፦ ሰባት ናቸዉ።  ስማቸዉም፦

❶.ቃሲም
❷.አብደላህ
➌.እብራሂም
➍.ዘይነብ
❺.ሩቂያ
❻.ፋጢማ
❼.ኡሙ ኩልሱም...ይባላሉ

@yasin_nuru    @yasin_nuru
👍12452😍5🤗5🥰2🕊2😱1
29
#ለይለቱል_ቀድር

#የመጨረሻዋ_የረመዳን_ወር_ጎዶሎ_ቁጥር_ዛሬ_ምሽት

ከዛሬ ምሽት ቡኋላ መቼም ላናገኛት እንችላለን ወጥረን በኢባዳ እናሳልፍ!

አዒሻ (ረዐ) ባስተላለፉት ሐዲስ መሰረት #የአላህ_መልእክተኛ_ሆይ🥰! ለይለቱል ቀድር ቢገጥመኝ ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? ስላቸው፣

_*اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني*_
_አላሁመ ኢንነከ ዐፉውን ቱሒቡል_ዐፍወ ፈአዕፉ አኒ በይ" አሉኝ። (ቲርሚዚይ ዘግበውታል )🤲🥺

#ትርጉሙ....
*""‘አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ። ይቅርታንም ትወዳለህ። ይቅር በለኝ!፤""*  ማለት ነው🤲🤲

@yasin_nuru   @yasin_nuru
160👍47👏12😍5🏆5
ዛሬ ኢማሙ የመሳሳት እድሉ አናሳ ስለሆነ አላመቸም እንጂ ቢሳሳት ኖሮ ለማረም የተዘጋጀ ብዙ ሰው ነበር ኣ¿😁😁
😁188👍44🥰1914
ኢድ ሰኞ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው እየተባለ ነው! እስኪ እኛ ደሞ ማታ እናረጋግጣለን።
👍250🥰37👏23
🌙ማሌዥያ 🇲🇾🇲🇾🇲🇾

🌙 የዒድ አልፊጥር በዓል የምታከብረው ሰኞ መጋቢት 22/2017 እንደሚሆን ይፋ አድርጋለች።

🌙አውስትራሊያ🇦🇺🇦🇺🇦🇺

የሸዋል ወር የመጀመሪያ ቀን ሰኞ መጋቢት 22/2017 ነው ብላለች

🌙ኢንዶኔዥያ🇮🇩🇮🇩🇮🇩

ሰኞ መጋቢት 22 ብላለች

@yasin_nuru    @yasin_nuru
👍12720🥰9🔥7😁4🕊3
ሳዑዲ አረቢያዎች አሁን ለማየት አመቺ ነው ብለዋል።
👏178👍6223🤔12😁11
ነገ ኢድ ሊሆን ይችላል እንደ አንዳንድ ተመራማሪዎች🥺🥺
😢162👍55😭4618😱9💔8🤔6🕊6❤‍🔥4😁4👏2
ኦማን🇴🇲🇴🇲🇴🇲 ሰኞ ነው ብላለች
88👍44😭21🥰6🤯3
ለምንድን ነው ሳዑዲ የማትናገረው🙄😂
😁94🤔5013👍7😢6
የኢድ-አል ፊጥር በዓል ነገ ይከበራል !!

1446ኛው ሸዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ መታየቷን ተከትሎ የኢድ አል-ፊጥር በዓል በነገው እለት እሁድ መጋቢት 21 / 2017 ዓመተ ልደት የሚከበር ይሆናል።

@yasin_nuru
154👍49😢35😭26💯15😱10🔥4
رائعة جدا ساعة كاملة تكبيرات العيد مكررة
ረዘም ያለ ተክቢራ ካስፈለጋችሁ!

የ1 ሰዓት!

@yasin_nuru
Audio
የ10 ደቂቃ ተክቢራ!

||

@yasin_nuru
Audio
በተለያዩ የሐረም ሙአዚኖች ለግማሽ ሰዓት ያህል የተደረገ ተክቢራ!

እነዚህን ቀናት በተክቢራ እናስውባቸው!

@yasin_nuru
🥰45👍3216🤔1
🌻 ዒድ ሙባረክ

💐 እንኳን ለ1446 ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን።

🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

人  ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
.  (_ _) * ዒድ * ★
. ┃口┃ *     mubark     *
. ┃口┃★ *   ***.    .  *˛•
. ┃口┃★   * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛*   人  •˛˚  *       
. ┃口┃     .-:'''"''''"''.-.     
. ┃口┃  (_(_(_()_)_)_)         
  ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃.   ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
_三三三三三
🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን!  ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!

🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰

@yasin_nuru @yasin_nuru
👍141🥰28💔118😁2😢2
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ በስታዲየም የዒድ ሰላት የሚሰገደው ጧት 2:30 እንደሚሆን በትናንትናው እለት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል።
👍9818
ጉዞ ወደ ስቴድየም❤️❤️
160👍20🕊10👏4
ዒድ ሙባረክ !

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ይሁንላችሁ!

በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ አንድነት የሚጠነክርበት ይሁን። አሚን🤲🤲

ዒድ ሙባረክ !

@yasin_nuru @yasin_nuru
81👍53🔥22🥰3
2025/07/13 20:59:00
Back to Top
HTML Embed Code: