Warning: mkdir(): Permission denied in /var/www/bootg/function.php on line 101

Warning: file_put_contents(aCache/detail/y/e/a/b/yeabderiyderesoch.txt): Failed to open stream: Permission denied in /var/www/bootg/function.php on line 103
የዐብደሪይ ደረሶች - Telegram Web
"መጃሊሱል - ሁዳ” ክፍል 14 | ልዩ የረመዷን ፕሮግራም ”part 14 of the Ramadan Program ''Mejalisul-Huda|| مجالس الهدى|" on YouTube
https://youtu.be/tU1ZMy1N28Q
https://youtu.be/tU1ZMy1N28Q
"የኢስላም ከዋክብቶች ክፍል 13| የአሏህ አንበሳ የሰማዕታት ቁንጮ ||ሰይዱና ሐምዛ ዐብዱል ሙጦሊብ ክፍል 1|| hamza Abdul Mutolib part 1||" on YouTube
https://youtu.be/sY1-W8wf_SQ
https://youtu.be/sY1-W8wf_SQ
Forwarded from የፍትህ መንገድ (عز الدين)
🌺 #ዒድ_ሙባረክ🌺
#عيد_مبارك_تقبل_الله_منا_ومنكم_صالح_الأعمال

እንኳን ለ1441 ኛዉ አመተ ሂጅራ ለዒደል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ

. 人 ★* 。 • ˚* ˚
.(__ _) * * ★ •°★*
. ┃口┃ * ዒድ ሙባረክ*
. ┃口┃★ * *˛• ° ◆ ♢ ^ °•
. ┃口┃★ 。* • 🌙¸ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ ♡ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃. ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ||三||_||三三三三三||≡

እንኳን ለ1441ኛው ለዒደል ፊጥር በዓል በሰላም
*_አደረሰን አደረሳችሁ_*

❥❥__ #ሰናይ_በዓል__❥❥



https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFTc4P9JYsO1QUwzGA


┈┈┈••●💎የፍትሕ መንገድ 💎●••┈┈┈
ተክቢራ @ZEKR_MENZUMA.mp3
20.1 MB
ተክቢራ mp3


┏━ 🕌 ━━━━ 🕌 ━┓
📢ቻናላችንን👇👇ለመቀላቀል :–👇
@wahdinn
@wahdinn
@wahdinn
┗━ 🕌 ━━━━ 🕌 ━┛
┈┈┈••●💎የፍትሕ መንገድ 💎●••┈
#አሠላሙ_ዓለይኩም_ወራሕመቱሏሂ_ወበረካቱሁ
«««««««««««««««««««««««
🌺 #ዒድ_ሙባረክ🌺
#عيد_مبارك_تقبل_الله_منا_ومنكم_صالح_الأعمال
እንኳን ለ1441ኛዉ አመተ ሂጅራ ለዒደል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ
#ክፍል_62_የሬዲዮ_ፕሮግራሞቻችንን የዒድ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ይዘን መጥተናል፡፡
ዉድ አድማጮቻችን በዛሬዉ
#ክፍል 62 ልዩ የበዓል ሬዲዮ ፕሮግራማችንን በተከታዩ ሊንክ ያገኙናል
ተጠቃሚዎች👇👇👇 https://youtu.be/qAnw58J6xVM
https://youtu.be/qAnw58J6xVM
_በዛሬው_ሙሉ_ዝግጅታችን_
ስለ ዘካቱል ፊጥር አጭር ደርስ
#የእናንተ የፁሁፍ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ይቀርባል
📍ግጥም
እንዲሁም በአል በአል የሚሸቱ ልዩ ልዩ ነሺዳዎችን አካተናል
#ያድምጡ_ለሌሎች ያስተላልፉ
Share Share Share Share
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ለተጨማሪ ትምህርቶች
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
#በቴሌግራም_አድራሻችን👇👇
ኒሳኡል መሻሪዕ👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
በYou tube አድራሻችን👇👇
https://youtu.be/ss2W-9Uuh5Y
https://youtu.be/ss2W-9Uuh5Y

┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from የፍትህ መንገድ (عز الدين)
🌹ኢድ ሙባረክ🌹
:
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

በድጋሚ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ...

እንኳን ለ1441 ኛው የኢድ አል አድሃ-አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

🌹ኢድ ሙባረክ🌹
. ❥❥__ #ሰናይ_ጊዜ __❥❥
@wahdin
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ሌላኛ_ገፅታ

ይህቺ ዓለም ሁሌም ተመሳሳይ እቅፍ ውስጥ አታኖርህም፡፡ በተለያየ አጋጣሚ እቅፏን ትቀይራለች፤ ያላየኸውን ታሳይሀለች፣ ያልጠበከውን ታስጎበኝሃለች፣ ሌላኛውን ገፅም ታስቃኝሃለች፣ ጥንካሬህን ትፈትንሃለች፡፡

በዚህች አለም ሁሌም ደስተኛ፣ሀዘንተኛ፣ የተቀማጠለ፣ የተጎሳቆለ…ሁነህ የተሰናዳልህን የቆይታ ጊዜ አታበቃም፡፡ እቅፏን እየቀያየረች በሁሉም ደጃፍ ላይ እንድታልፍ ታደርግሃለች፡፡

ደስተኛ ከሆንክ ሃዘንን ትቀምሳለህ በሀዘን የተጎዳህ ከሆነ ደስታን ታያለህ፤ በጉስቁልና ከቆየህ ድሎትን ትመለከታለህ…እኔም፣ አንተም፣ አንቺም፣  የዚህችን አለም ሌላኛውን ገፅታ እንመለከታለን።

በዚህም በነበረህ የተመቻቸ ህይወት ያንፀባረከው ማንነትህ የችግር ጊዜህን እንድታልፍ ከፍተኛ የሆነ አስተዋፅኦ ያደርጋል፡፡ ዱንያ ሁሌም ተመሳሳይ  እደማትሆን ተረድተህ ለዚህ የሚሆን ማንነትን መገንባት ይኖርብሃል፡፡

እጥፍ ድርብ የሆነን ምንዳ ታገኝ ዘንድ ችግር በገጠመህ ጊዜ መታገስ፤ ደስታ ባገኘህ ወቅት ማመስገን፡፡ የማይነጋ ለሊትና የማያልፍ ቀን እንደሌለ በመረዳት ትዕግስት በማድረግ ሰበቡን ማድረስ ውጤታማ ያደርግሃል፡፡
:
. ❥❥__ #ሰናይ_ጊዜ __❥❥
@wahdinn
@wahdinn

┈┈┈••●💎የፍትሕ መንገድ 💎●••┈┈┈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ገንዘብና_ጀነት/#ጀነትና_ገንዘብ

ዘመኑ በኑሮ ውድነት ህዝቡን እያተረማመሰ ያለ ቢሆንም፤ በሌላ በኩል እራስን፣ እምነትን፣ ባህልን፣ ወግን፣ ሃገርን በመሸጥ(በመለወጥ) ተቆጥሮ የማያልቅ ገንዘብ ያፍሳሉ። አንዱ ወገን ቁርስ ላይ በተመገበው ወደ መኝታው ሲያመራ ሌላኛው ገንዘብን ተንተርሶ ይተኛል። በመሃለቸው ያለው ልዩነት መስፋት የሚያስከትለው የኑሮ ግሽፈት ቀላል ሚባል አይደለም።

አሁን ላይ ጀነት በገንዘብ እየተለወጠ ነው ማለት የምንችለበት ሁኔታዎች ላይ ነን ብንል የሚቃወም ያለ አይመስለኝም። ብዙ ነገሮችም ይህንን እውነታ ያረጋግጣሉም።

አንድ ስራ ሲጀመር ግቡ ገንዘብ ማግኘት ከሆነና ገንዘብን ከጀነት ካስቀደመ፤ ጀነትን በገንዘብ ይለውጠዋል፤ ነገር ግን ከገንዘብ ጀነትን ካስቀደመ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ የሚባለውን ተግባራዊ ያደርጋል። በነዚህ ሁለት ጽንሰ ሃሳቦች መካከል ያለው ለውጥ ብዙም ቦታ ላንሰጠው እንችላለን ነገር ግን በውጤቱ ላይ የሚያሳድረው ተጽኖ የገዘፈ ነው። ጀነትን አልሞ የተነሳና ገንዘብን ኢላማው አድርጎ የተንቀሳቀሰ ሰው ጋር አንድ አድርገን ልንወስዳቸው ይቅርና ባንድ ሜዳ ማሰለፍኳ የማይሆን ነገር ነው።

ገንዘብ ወደ ጀነት የሚወስደን ቁሳዊ ነገር ነው እንጂ ጀነት ለመግባት መስፈርት አይደለም። ጀነትን አስበህ የምትንቀሳቀስ ከሆነ ግን ትርፍህ የጎላ ነው። ስራው አድካሚ ቢሆንም ህልምህ ጀነት ነውና ለድካምህ ቦታ ትነፍገዋለህ፣ ተስፋህን የሚያጨልም ነገር ቢያጋጥምህም ተስፋ አትቆርጥም፣ ወኔህ አይሟሽሽም። ነገር ግን ግብህ ገንዘብ ከሆነ በብልጭልጭ አለም በመታለል አኼራን በመርሳት ከሸሪዓ ውጪ በሆኑ ተግባራት ላይ እንድትሰማራ ያስገድድሃል።

ስለሆነም ህይወትህን በምን መልክ መምራት እንደሚገባህ ለአለም ብርሃን ከሆኑትና ከከዋክብቶቹ የህይወት አቅጣጫ መውሰድ ይኖርብሃል። ገንዘብን ሳይሆን ጀነትን ማስቀደም ብልህነት ነው፤ ከዚህ ባሻገር የማይተካ ሚና እንዳለውም ልትገነዘብ ግድ ይላል።

አኼራህን ከሚያስረሳ፣ አላህ ፊት ከሚያዋርድህ፣ የአላህን ህግጋት ከሚያስጥስህ፣ የነብዩን አስተምህሮት ከሚቃረን፣ የሶሃቦችን ተግባር ከሚነቅፍ ተግባር እራስህን ልትጠብቅ ይገባል።

አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
:
. ❥❥__ #ሰናይ_ጊዜ __❥❥
@wahdinn
@wahdinn
@wahdinn

┈┈┈••●💎የፍትሕ መንገድ 💎●••┈┈┈
#ባለመመቸት_ውስጥ
@wahdinn

የዚህች ዓለም ኑሮ ለሁሉም ምቹ አይደለም። ሁሉም ሰው ፍላጎቱ ተሟልቶ ደስተኛ ሆኖ አይኖርም። በተለያየ የህይወት ፍልስፍና ውስጥ ሲከተት ይስተዋላል። ህይወቱን ለማስቀጠል የሰው ደጅ እንዲጠና ሁኔታዎች  ያስገድዱታል።  ይህንን ያልደፈረም፣ የሰው ደጅ መጥናት ያልፈለገ ስቃዩን ተቋቁሞ በትንሽ ብር ብዙ ስራ በመስራት ህይወቱን ያስቀጥላል። ጥቂት ገንዘብ ካለችውም ስደትን ምርጫው ያደርጋል።


የሰው ልጅ ሆኖ የማይፈተን የለም የፈተናው ቅለትና ክብደት ይለያይ እንጂ። እውነታው ግን የፈተና ቀላል የለም። አንዳንዴ እኛ ሰዎች የተበረከተልንን መልካም ነገር በመርሳት  ባጋጠመችን አንዲት እንከን ላይ ሙሉ ትኩረታችንን እንለግስና ለስህተት እንዳረጋለን። በዚህም ማግኘት ያለብንን ስናጣ፤ የመጣልንን ስጦታ ስንመልስ ይስተዋላል። እንኳን እኛ ተራ የሆነው ሰዎች እንቅርና አላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ ያላቸው መልክተኞቹም የፈተናን ጽዋ ተጎንጭተዋል።

በሥቃይ ውስጥ፣ ባለመመቸት ውስጥ፣ በስራ ውስጥ፣ በእስር ቤት ውስጥ... ስኬት አለ። ዋናው ነገር የአንተ የልቦና እና የአእምሮ መታሰር፣ መሰወር አለመኖሩ ነው። ሰውነትህ ሲሰቃይ፣ አካልህ ሲጎሳቆል፣ እስር ቤት ስትከተት አእምሮህ አብሮ መሰቃየት፣ መጎሳቆል፣ መታሰር የለበትም። አብሮ የሚሰቃይ፣ የሚጎሳቆል፣ የሚታሰር...ከሆነ አደጋ ነው። ይህ ካልሆነ ግን ድል ነው።

አንተ የፈለገውን ያህል በዚህች ምድር ላይ ባይመችህም  ተስፋህን እስካልጨለመ ድረስ ስኬትን የምትቀዳጅበት መንገድ አይሰወርህም። ባለመመቸት ውስጥ ስኬታማ መሆን ይቻላል፤ ዋናው ነገር የሚፈልገውን መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆንና የሚያጋጥሙህን ተግዳረቶች በጥበብ ማለፍ ነው።
በዚህች ምድር ላይ መፍትሄ የሌለው ችግርና አበሳ የለምና ትኩረትህን ችግሩ ላይ ሳይሆን መፍትሄው ላይ አድርግ።

"إِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًۭا"
"ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡"
:
. ❥❥__ #ሰናይ_ጊዜ __❥❥
@wahdinn
@wahdinn
@wahdinn

┈┈┈••●💎የፍትሕ መንገድ 💎●••┈┈┈
" #እውነተኛ_ጓደኝነት_ማለት_በማንኛውም_ሁኔታ_ውስጥ_የማይሻክርና_የማይሰለች_ነዉ"
እንዲህ ተብሏል፦ሁለት ወጣት ጓደኛሞች አብረዉ በጫካ ውስጥ ሲሄዱ ድብ አገኛቸዉ፡፡ከዚያም አንደኛው ወጣት ጓደኛዉን ጥሎት ዛፍ ላይ ወጣ፡፡ሌላኛው ወጣት ግን ዛፍ ላይ መውጣት ባለመቻሉ ድብ የሞተ ሠው አይበላም ሲባል ሰምቶ ስለነበረ የሞተ ሰው መስሎ ተኛ።ድቡም ወደ ተኛዉ ልጅ ሂዶ እየተዟዟረ ካየዉ በኀላ የሞተ መስሎት ትቶት ሄደ። ድቡም ከሄደ በኀላ ከዛፍ ላይ ወጥቶ የነበረው ወጣት ወደ ተኛዉ ልጅ ሄዶ አብረዉ መንገድ ጀመሩ። ከዚያም ዛፍ ላይ የወጣው ልጅ፦ #ድቡ_እየተዟዟረ_ከግራ_ወደ_ቀኝ እየተመላለሰ ምንድን ነበር ያደርግ የነበረው ብሎ ጠየቀዉ? ተኝቶ የነበረውም ልጅ እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ #በመከራ_ጊዜ_ጥሎ_ከሚሸሽ_ጓደኛ ጋር አትሂድ ነበር ያለኝ አለዉ ይባላል፡፡

#አዎን ወዳጆቼ፥

☞እውነተኛ ጓደኝነት ማለት በመከራም ሆነ በደስታ ጊዜ የማይሻክርና፣እንደ አለት የጠነከረ፣ በማንኛው ጊዜ መተሳሰብና መከባበር ያለበት ትልቅ ቁምነገር ነው።ይህንን ትልቅ ነገር ደግሞ በስርዓት እና በአግባቡ መያዝ ትልቅ ብልህነትም አዋቂ ከሚያስብሉ መንገዶችም ዋናው እና አንደኛው ነው ብዬ አምናለሁ ።
#በችግር_ጊዜ_ጓደኝነትን_ጥለን እንዳንሸሽ ፣ጥለውም ከሚሸሹ ጓደኞች ፈጣሪ ይጠብቀን፡፡

#ጀሊሉ_ንፁሕ ጓደኞችን ያብዛልን!

┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
ሶስቱ የሰዉ ልጆች ጠላቶች በተወዳጁ ኡስታዝ በኡስታዝ ሰዒድ አሕመድ https://youtu.be/kKO1HSyvEz0 https://youtu.be/kKO1HSyvEz0
--------------------
ሊንኩን ሸር በማድረግ ለሌሎች እናዳርስ
nisaul Mesharie/ኒሳኡል መሻሪዕ
you tube
https://youtu.be/kKO1HSyvEz0
#ሊላህ_ብለን_ሸር(share) #የአካዳሚክ_እውቀት_ተማሪዎችንም_ከወሀቢያ_እንታደግ!
በተለያየ የሀገራችን ጉዳዮች ላይ ሀገራቸውን ወደተሻለ እድገት ለማሻገር የሚማሩ ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በትክክለኛው የእስልምና እምነት የታነጹና ለሰውም ለሀገርም የሚጠቅሙ ይሆኑ ዘንድ ሁላችንም ድርሻችንን እንወጣ፡፡ዩኒቨርሲቲይ ላይ ወሀቢያዎች ብዙ አመታትን በጅህልና ዲግሪ እያስመረቁ በመበተናቸው ስንቱ እንደተበጠበጠ ከማናችንም አይደበቅም፡፡ለዚህም በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ ትኩረትን ማድረግ አለብን፡፡

ወደ የትኛውም ዩኒቨርስቲ አዲስ የምትገቡ ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እናንተን ለመቀበል የተዘጋጁ የተቀባይ ስም እና ስልክ አጠናክረን እነሆ እንላችኋለን።
❗️#ማሳሰቢያ❗️
እኒህ #የረሱል ዐለይሂሶላቱ ወሰላም #የሶሐባዎች#የሰለፎች#የኸለፎች ፣የአራቱም መዝሀብ፣ #የመሻይኾች-የአንይ-የገትይ-የዳንይ-የቃጥባርይ፣የአብሬትይ-የጀበርትይ-የገለምስይ-የሌሎችንም እምነትን የሚያደምቁ የአሕለሱና ወልጀመዓ ተከታዮች ናቸው።
የሴቶች ስም እና ስልክ አላስቀመጥንም በዋና አስተባባሪዎች ወይም በአሚሮች ማግኘት ትችላላችሁ።
ለዐቂዳችሁ ትኩረት በመስጠት ለመሻይኾቻችን ጥላቶች እጅ እንዳሰጡ እያልን ለተቀባይ መረጃ ይህንኑ ብቻ ይጠቀሙ።
የተቀመጠው ስልክ ካልሰራ በነዚህ
#0942428586
#0942426150
#0947109721
ስልኮች ብትደውሉ ፈጣን ትብብር ይደረግላችኋል።

#አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
👉Seid sendew 0929458918
👉 Murad 0949997198
👉 suleyman 0925460128
📌ሰኔ 19 ና 20
#ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
ዋና አስተባባሪ
👉ሰዒድ ሙሀመድ 0920211206
👉ጀማል ሙሐመድ 0965143040
📌ሰኔ 26 እና 27
#ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ
👉ሙሐመድኑር 0901831491
👉kedir 0939447709
📌ሰኔ 29 እና 30
#አስቱ ዩኒቨርሲቲ
👉አሚር 0984052898
👉Ali 0909529255
📌ሰኔ 24
#ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
ዋና አስተባባሪ
👉Abdulqadir Hamdihun 0947033585
♻️Tewodros_campus
👉Esa Ahmed
0927502403
♻️Maraki_campus
👉Yunus Adem
0909375026
📌ሰኔ 23 ና 24
#ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
ዋና አስተባባሪ
👉 ሰይድ 098374798
👉ሰይድ በላይ 0947438837
📌ሰኔ 28 ና 29
🌹www.wu.edu.et
#እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
👉ymam 0935884420
📌ሰኔ 28-30
#ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ
👉 Temkin 0919469572
📌ሰኔ 29 ና 30
#አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
👉 Arebu 0928325496
👉khalid 0940414402
📌ሰኔ 26-30
#ወሎ ዩኒቨርሲቲ
👉seid Muhammed(dese) 0927454599
👉Seid mufti (kocha) -0928438737
📌ሰኔ 29 ና 30
#ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
👉Abdurehman 0953043233
👉muhammed 0917575363
📌ሰኔ 21 ና 22
#ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
👉Efa 0922660745
👉Sualih 0943396459
📌ሰኔ 28 ና 29
#ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ
👉kasim 0918250409
👉Seid 0962827698
📌ሰኔ 26-30
#AASTU
👉Amir 0923350066
📌ሰኔ 24 ና 25
#ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ
👉Ahmed Seid 0984161563
👉 Hussein 0939575262
📌ሰኔ 25-30
#ጂማ ዩኒቨርሲቲ
ዋና አስተባባሪ
👉ዐብደልጀሊል ኢስሐቅ 0936636216
♻️ Main campus and beco
👉amir Abubeker seid
0943747934
📌ሰኔ 24 እና 25
#ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ
👉ebrahim 0934566720
👉 seid 0919485575
📌ሰኔ 24 ና 25
#ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
👉ymer 0940932882
🌹www.wku.edu.et
📌ሰኔ 28 ና 29
#አርሲ ዩኒቨርሲቲ
👉Usman 0942426150
👉hassen 0938629943
#መቀሌ ዩኒቨርሲቲ
👉Redwan 0942755330
👉Seid Ahmed 0935577716
📌ሰኔ 21 - 26(ጊዚያዊ)
🌹 www.mu.edu.et
#ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ
👉ዋና አሰተባባሪ
መእሩፍ 0943501054
👉ማህዲ ፈትሂ
0920465084
📌ሰኔ 27 - 30
#ዲላ ዩኒቨርሲቲ
👉Sadat 0922074363
👉muhammed 0975321388
🌹 www.du.edu.et
📌ሰኔ 22 ና 23
#ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
👉ዋና አስተባባሪ ♻️Muhammad--0906417217
♻️edris ---0966131310
♻️ poly campus
Muhammad yusuf( amir-09455559099
♻️zenzelma
Hussein --0917601890
♻️peda campus
muhammed nur
0979695042
♻️selam campus Nuredin adem 0962742166
♻️yibab campus muhammed 0925311184
📌ሰኔ 22 እና 23
#ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ
👉Abdi, 0943755349
👉kedir 0904479606
📌ሰኔ 28 እና 29
#መቱ ዩኒቨርሲቲ
👉suleyman, 0995678277
👉nuruhussein 0953085914
📌ሰኔ 28 እና 29
#ሰመራ ዩኒቨርሲቲ
👉Abdu Ali 0921791890
🌹www.su.edu.et
📌ሰኔ 26 እና 27
#መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ
👉Habtamu hussen 0918902784
📌ሰኔ 28 እስከ 30
#ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
👉Remeto 0922772838
📌ሰኔ 28 እና 29
#ኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ
👉Muhammed Adem
0914418440
📌ሰኔ 28 እና 29
#ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ
👉Awol 0948908528
🌹 www.bhu.edu.et
📌ሰኔ 28 እና 29
#ጂጂጋ ዩኒቨርሲቲ
👉edris 0960884200
🌹 www.jgu.edu.et
📌ሰኔ 28 እስከ 30
#ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ
👉Khalid 0927870969
👉Jewuhar Hussein 0925892045
🌹www.hru.edu.et
#ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
👉Qasim Ahmed 091825040
👉 Abdulwahid Siraj 0963253396
#ሚዛን ቴፒ
👉 Isma'el Zemedkun 0936102857
👉Abdullah Kassa 0917345995
🌹 www.mtu.edu.et
#ራያ ዩኒቨርሲቲ
👉jemal 0962546301
#ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
👉Abdurezak Habib 0978424322
#አክሱም ዩኒቨርሲቲ
👉shikur 0921675678
👉Esa 0922881731
#አዲግራት ዩኒቨርሲቲ
👉0914306610
👉Miftah 0987196477
#አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
👉muhammed 0945669006
👉elyas 0960749005
#ደምቢደሎ ዩኒቨርሲቲ
👉Ahmed 0923627488
👉Abdusomed 0988022178
#ኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
👉Arefa 0949046747
#ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ
👉muhammed 0916254793
#ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ
👉Abdulkerim 0921170033
#አምቦ ዩኒቨርሲቲ
👉muhammed wedaje 0918546305
👉muhammed musa 0935852383
➡️ ጉዟችሁን ያማረ እና የትምህርት ቆይታችሁ የተሳካ እንዲሆንላችሁ ከፍጡራን ባህሪያት የተጥራራውን አሏህ እንማፀነዋለን።
#ይህች_ህይወት_አጭር_ቆይታ ናት። የዛሬን መጨለም ሳይሆን የነገን መንጋት ተመልከት። ከችግርህ አልፎ ያለውን ህይወትህን አስበው። ይህች ቀን ከዛሬ አታልፍም። የጨለመው ይነጋል!! አትዘን ተስፋ የተገባልን ህዝቦች ነንና,
2024/05/04 05:34:08
Back to Top
HTML Embed Code: