ታምሜ ነበረ እንዳልነበር ሆኜ
ያንቺን ቃል ስሰማ ተነሳሁኝ ድኜ
ከ ሺ ሀኪም በላይ ከመርፌው ጋጋታ
አይንሽን ማየቱ ይሰጠኛል ፋታ
🕯🕯ደስ የሚል ቀን ተመኘሁ👈📚
ያንቺን ቃል ስሰማ ተነሳሁኝ ድኜ
ከ ሺ ሀኪም በላይ ከመርፌው ጋጋታ
አይንሽን ማየቱ ይሰጠኛል ፋታ
🕯🕯ደስ የሚል ቀን ተመኘሁ👈📚
🇪🇹የምስራች ደስ ይበላችሁ🇪🇹
በብዙ ልፋት እና ዋጋ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ማህበራችን ቅን ኢትዮጵያውን የበጎ አድራጎት ማህበር ከሲቪል ማህበራት ህጋዊ ዕውቅና የተሰጠው መሆኑን በታላቅ ደስታ እናሳውቃለን።
በዚህም መሰረት በአሁን ሰዓት የአባልነት ምዝገባ የጀመርን ሲሆን አባል መሆን የምትፈልጉ
[ ] ሙሉ ስም
[ ] 1 ጉርድ ፎቶ
[ ] ለአባልነት ምዝገባ 150ብር
[ ] በቴሌግራም ፎርሙን በመውሰድ እንዲሁም ብሩን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000324748222 /ቤዛዊት በቀለ/ (ለጊዜው) በማስገባት አባል መሆን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!🙏
🇪🇹ቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት ማህበር🇪🇹
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️