Telegram Web Link
ሐድስ ⓯
ለሴቶች 🧕
.
قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: "إِذَا صَلَّتِ الْمَرْأَةُ خَمْسَهَا، وَصَامَتْ شَهْرَهَا، وَحَفِظَتْ فَرْجَهَا، وَأَطَاعَتْ زَوْجَهَا، قِيلَ لَهَا: ادْخُلِي الْجَنَّةَ مِنْ أَيِّ أَبْوَابِ الْجَنَّةِ شِئْتِ". رَوَاهُ الإمامُ أحمدُ

-----------
#ነብያችን (ሶለሏሁ አለይሒ ወሰለም) እንድህ አሉ፦ «አንድት ሴት አምስት አውቃትን ከሰገደች፤ ረመዷን ከፆመች፤ ብልቷን ከጠበቀች፤ ባሏን ከታዘዘች። ለርሷ “አንቺ በፈለግሽው የጀነት በር ግቢ”ትባላለች።»
.
ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
maqalat.pdf
15.3 MB
የኪታቡ ስም፡ አልመቃላቱ ሱንያ ፊከሽፊ ዶላላቲ አህመድ ኢብኑ ተይምያህ

የኪታቡ አዘጋጅ፡ የሐድሱ ሊቅ የተውሒዱ አርበኛ መውላና ሸይኽ አብዱሏሕ አልሐበሽይ [ረሒመሁሏሁ ረሕመተን ዋሲዓ]

የኪታቡ መጠን በmg ፡15.3mg
.
ይህ ኪታብ ወሳኝና በጣም አስፈላጊ ከሁላችንም ዘንድ ሊኖር የሚገባ የሆነ ኪታብ ነው...!

ፊትናና ጥመቶች በበዙበት ሰአት ሀቅን ፍንትው አድርጎ ጥመትን ድባቅ የሚመታ ምርጥ ኪታብ ነው። ሁላችንም አውርደን እንጠቀም..!
ሼር ማድረግዎን እንዳይዘነጉ..!
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
•‘የወንጀልህን ትንሽነት አትመልከት አንተ ፀፀተኛ ነገር ግን ተመልከት የማነን ትዕዛዝ እንዳለፍክ፣ አንተ ትንሽ ያልካትን ወንጀል አሏሕን ከሚፈሩት ዘንድ እንዴ ትልቅ ወንጀል ነበር የሚያዩት።’

#ሶሓባዎችው እንድህ ይሉ ነበር «እናንተ ከፀጉር የቀጠነች ትንሽ ወንጀል ነው ብላችሁ የምታስቧት እኛ በነብያችን ﷺ ዘንድ እንዴ ትልቅ አጥፊ ነበር የምንቆጥራት ይህን ማለታችን ደግሞ በነብያችን ﷺ ጊዜ ትልቅ ወንጀል የነበረው አሁን ትንሽ ሆነ ብለህ እንዳታስብ ነገር ግን ሷሃባዎች ትንሽን ወንጀል አክብደው ያዪት ነበር ምክንያቱም ከነሱ ዘንድ በቀልባቸው ውስጥ የጌታቸውን ልቅናና ፍራቻን ያዘለ ነበር።»
.
አሏሕን እንፍራ ከወንጀል እንራቅ ለመልካም ስራ ቅርብ እንሁን...!
.
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
#ሶሀባዎች ሪድዋኑሏሁ ኣለይሂም

#ለነብዩ_ሙሀመድﷺ ያላቸው ውዴታ ምን ይመስላል?

🎤🎤🎤🎤🎤 ከሁለት ዓመት በፊት በዶሮ-ግብር መስጅድ በተደረገ መውሊድ የተሰጠ ደርስ....!

በታላቁ ዳዒ ሸይኽ #ኣህመድ_ዘይን!!
°°°°^°°°°^°°°°^°°°°
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
•••
#ሀይማኖትህ ስጋህና ደምህ ነው ከየት እንደምትወስድ ተመልከት!!
•••
•እንደ እስስት ኣትቀያየር #የአሏሕ_ዲን አንድ ነው።
•••
#ዙህድ ማለት ዱንያውን ትቶ ኣኼራውን የወደደ ነው።
•••
●የሰው ክርት/ግርድ ማለት፦ ዲኑን በዱንያ ገንዘብ ቸብችቦ የሸጠ ነው።

●ከሁለት ዓመት በፊት በዶሮ-ግብር መስጅድ በተደረገ መውሊድ የተሰጠ ደርስ....!


___
🎤🎤🎤🎤🎤
በሸይኽ #አህመድ_ዘይን!

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
•••
•ለኦለሞች ክብር መስጠትና ማገዝ
°°°
●አንድ ሙስሊም በፈተና ላይ መፅናት ይኖርበታል፥ ምክያቱም አሏሕ ያዘጋጃት ሀገር ውድ ናትና።
°°°°°°°°°°°°°
ሸይኽ #ኣህመድ_ዘይን

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8

●ከሁለት ዓመት በፊት በዶሮ-ግብር መስጅድ በተደረገ መውሊድ የተሰጠ ደርስ....!
•••
•ታሪካዊ ቦታዎችን መጠበቅና መዘየር
•በረካ መፈለግና  የማሽጣ ቢንት ፊርዐውን ታሪክ
°°°°°°°°°°°°°
በሸይኽ #ኣህመድ_ዘይን!!

https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8

●ከሁለት ዓመት በፊት በዶሮ-ግብር መስጅድ በተደረገ መውሊድ የተሰጠ ደርስ....!
●ስለ #መውሊድ ኣጠር ያለ ዳሰሳ
🎤🎤🎤🎤🎤🎤
በሸይኽ #ኣህመድ_ዘይን!!

●ከሁለት ዓመት በፊት በዶሮ-ግብር መስጅድ በተደረገ መውሊድ የተሰጠ ደርስ....!
.
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
قال رسول الله ﷺ «لايؤمن أحدكم حتى أكون أحب إليه من ولده ووالده والناس أجمعين » رواه البخاري

#ነብያችﷺ እንድህ አሉ፦ “ከናንተ አንድኛው የኢማን ሙሉዕነትን አያገኝም ወደ እሱ ዘንድ ከልጁ፣ከወላጆቹ እና ከሰዎች ሁሉ አብልጦ ዕስካልወደደኝ ድረስ።”

•አንድ ሰው የኢማን ጣዕም፣ጣራ እና ጫፍ ላይ አይደርስም ከሁሉም ነገራቶች አስበልጦ #ከጌታ ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን #ሐቢቡና_መሀመድን
እስካልወደደ ድረስ 

#ወንድሜ ወደዴው ውዴታው #ኢማን ነው፣
ትንሽ ሊያሳድግ ነው አሏሕ የሰደደው።

#አሏሕ_የሐቂቃ_የነብዩንﷺ ውዴታ ይወፍቀን።
#በዚህ_ከቀኖች_ሁሉ_በተላቀው_ጁማዓ_ይሁንበት
*****
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
المطالب الوفية .pdf
5.5 MB
የኪታቡ ስም፡ አልመጧሊቡ’ል ወፊየቲ ፊ ሸርሒ ዓቂደቱ'ንነሰፍያህ

የሐድሱ ሊቅ የተውሒዱ አርበኛ መውላና ሸይኽ አብዱሏሕ አልሐበሽይ [ረሒመሁሏሁ ረሕመተን ዋሲዓ]

የኪታቡ መጠን በmg፡ 5.5 mg
.
ወሳኝ ከሆኑት ኪታቦች ውስጥ አንድኛው ሲሆን በውስጡ የአህለሱና ወልጀማዓዎችን እምነት በመረጃ አስቀምጠዋል። የጥሜት ሰዎችን እምነት በመረጃ አስደግፎ ውድቅነቱን ገልጸዋል።
.
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
السلام عليكم
እንዴት ናችሁ 🙏

እኛ ደህና ነን 🖐


እኔና እናንተ ተጠፋፍተናል
ችግሩኮ ካየሩ ነው ከድሮኑና ከመድፉ😇😇


ረቢዕ ሙባረክ ማለት ጀምራለው

በደንብ እናዓሽቃለን መውሊዳችን ደርሶል

በዱዐችሁ🤲🤲🤲

🤌🤌 አገር አማን
ለፍጡር ፈጣሪ እንዳለው ሁሉም የሚያውቀው ጉዳይ ነው ዐቂደቱ ነሰፊያ በዶክተር
● ለፍጡር ፈጣሪ እንዳለው ሁሉም የሚያቀው ጉዳይ ነው..!
.
➲ ዓቂደቱ ነሰፍያ ⓴
በዶክተር ሸይኽ አቡ-በክር ሱለይማን [አሏሕ ከሙሉ ቤተሰባቸው ጋ..! በአፊያ ያኑርልን]
.
ሸር ማድረግዎን እንዳይዘነጉ...!

ኪታቡን ለሚፈልግ...!
:
https://www.tg-me.com/DanaKnowledgeTable1/509
:
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
👍5
Audio
የመውሊድ ፈተናዎች ምላሽ
ክፍል አንድ

* ወሃቢዮች የመውሊድ ፈተናዎች ብለው የሚያሰራጩት ፅሁፍ አለ ከነርሱም መካከል

① ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስንት ጊዜ መውሊድ ተካፍለዋል ⁉️

② ሰሃቦች ለመጀመሪያ ጊዜ የትኛው ከተማ ላይ ነበር መውሊድ ያከበሩት

③ ሰሃቦች ለታቢዒዮች ያስተማሯቸው የመውሊድ አይነት ምን አይነት ነበር ⁉️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/nefaisu_muhadurat
Audio
የመውሊድ ፈተናዎች ምላሽ
  ክፍል ሁለት ( የመጨረሻው ክፍል)

* ወሃቢዮች የመውሊድ ፈተናዎች ብለው የሚያሰራጩት ፅሁፍ አለ ከነርሱም መካከል

① ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በመውሊድ ወቅት ሲመገቡት የነበረው ምግብ ምንድነው ⁉️😂😂

② በመውሊድ ወቅት በሰሃቦች ሲዘፈኑ ከነበሩ ዘፈኖች ውስጥ ዋና ዋናዎቹን ጥቀስ⁉️

* እንዲሁም ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አንድ ተግባር ሲተው በተለያየ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ፣ አንዳንድ ጊዜ መስራት እየፈለጉ ያ ተግባር ኡመታቸው ላይ ግዴታ እንዳይሆን ብለው የሚተውበት ሁኔታ እንደነበረ በማስረጃ የተዳሰሰበት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/nefaisu_muhadurat
እንግዲህ ልነሳ ልበል ጉድጉድ፥
ደረሰ አይደለም ወይ የነቢ መውሊድ።
[ #ሙሒቦቹ...!]

የነብዩ ﷺ ወዳጆች ይህን የረቢዕ ወር በጉጉትና በደስታ ነበር የሚጠባበቁት! ደስታቸውን መግለፅ እስከሚያቅታቸው ድረስ!!
ምክንያቱም ይህ ረቢዕ ታላቁና ውዱ ነብያችን ﷺ ወደ ዚች ምድር የመጡበት፥ በውልደትዎ የኩፍር ቲብቲቦ የተበጣጠሰበት፥ ከውኑ በኢማን የተሞላበት፥ ተበዳይ፣ ደካማና ሴት ልጅ ፍትህ ያገኘችበት ነው!!
ጠቅለል ባለመልኩ፥ ሀቅ በባጢል ላይ ድል የተጎናፀፈበት!!

አሏሕ በቁርአን እንድህ ብሏል፦
[በአሏሕ ችሮታና በእዝነቱ ይደሰቱ፥ በእዚህም ምክንያት ይደሰቱ። እርሱ ከሚሰበስቡት ሀብት በላጭ ነው። በላቸው!!]


https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
የነ ሳዳት ከማል ቅጥፈት (1)
እርምት ግድፈት አዲስ ዳዕዋ
የነ ሳዳት ከማል ቅጥፈት

1-ሳዳት ከማል ማነው? በመረጃ

2-ዶክተር ሸይኽ አቡበከር ከዛሬ 20 አመት በፊት እና የሳዳት ቅጥፈት

3-በመረጃ የሳዳት እና የመሰሎቹ ቅጥፈት

4-ጫት እና ሙስሊሞች

5-ሳዳት ካማል የቀራው ከቁርአን ውጭ የሆነ አንቀፅ እና ሌሎችም ተካተዋል።

ክፍል 1 ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ [ሀፊዞሁሏህ]
||
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
#ረቢዕ [ፀደይ]
||
ታላቁ ነብይ፥ የነብያቶች አውራ፥ የከውኑ አለቃ የልሒቃን ቀንዲል የሆኑት #ነብይ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ የተወለዱበት ወር ነው።

🔗 እርሳቸው በጨለማ ለምንዳክር ለእኛ ብርሀን ናቸው።

🔗 እርሳቸው በደዌ ለምንማቅቅ ለእኛ ፈውስ የሆነ ቁርዐንን ያመጡልን ናቸው።

🔗 እርሳቸው ፍቅር በሌለው ማህበረሰብ ውስጥ ተወልደው ፍቅርን እየሰበኩ በፍቅር ስለ ፍቅር የኖሩ ናቸው።

🔗 እርሳቸው ለኛ ሲሉ ስቃይ፥ መከራ፥ ህመም እና የነገር ሽንቆጣን የቻሉ የህልውናችን ጓል፥ የፍትህ ማግኘታችን ሰበብ፣ የፍቅር መዳራሻ፣ የእስልምና እውነትነት መቋጠርያ የልቅና ምሶሶ ናቸው።
||
ሸር ማድረግዎን እንዳይዘነጉ...!
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
بيانُ_جَوازِ_الاحْتِفَالِ_بِالْمَوْلِدِ.pdf
212.9 KB
በያኑ ጀዋዚል’ኢህቲፋሊ ቢልመውሊድ

መውሊድን መክበር የተፈቀደ ለመሆኑ ማብራሪያ.!!
||
አጠቃላይ በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች ላይ መልስ የተሰጠበትና ሙሉ ማብራሪያ የያዘ ኪታብ ነው።

ከሁላችንም ሊጠፋ የማይገባ ኪታብ ነው።

በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ኪታብ ነው ብዛቱ ትንሽ ስለሆነ ሁላችንም ኮፒ አድርገን ብንይዘው ጥሩ ነው።፥ ለሌሎችም ሸር ማድረግ ልምዳችን ይሁን።
||
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
تحفة اللبيب.pdf
475.5 KB
ቱህፈቱ’ል ለቢብ ፊረዲ ዓላ መን አንከረ ኢህቲፋለ’ል መውሊድ
||
ይሄም እንደዚሁ በመውሊድ ዙሪያ ለሚነዛው ውሸትና ትርክት ከቁርዓንና ከሐድስ ከኦለሞች ንግግር በቂ ምላሽን ይዟል።
አውርደው ይጠቀሙ...!
||
ሸር ማድረግዎን እንዳይዘነጉ...!
JOIN
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
#ነብዩና_ሙሀመድﷺ መውደድ ብዙ ምልክቶች አሉት፦ ከብዙ በጥቂቱ
||
1- በብዛት እሳቸውን ማውሳት እና በእሳቸው ላይ ሶለዋት ማውረድ ነው። ምክንያቱም አንድን ነገር የወደደ ሰው በብዛት ያነሳዋልና።
2- ከእርሳቸው ጋር ለመገናኘት መናፈቅና መጓጓት ነው። ምክንያቱም የወደደ ሰው የወደደውን ለማገኘት ይጓጓልና።
3- እሳቸውን ማክበርና ስማቸው ሲወሳ በተገቢው መልኩ ማላቅ ነው።
4- #ነብዩና_ሙሀመድﷺ የጠላቸውን መጥላት!!
5- #ነብዩና_ሙሀመድﷺ  የወደዷቸውን መውደድ!!
6- በመልካም ሥነ-ምግባራቸው መቀረፅ
||
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
2025/07/10 02:23:09
Back to Top
HTML Embed Code: