Telegram Web Link
Audio
የሙስሊሞች አቂዳ አቂዳ አስመልክቶ የሃበሻ ኦለማዎች ምን ይላሉ? እምነታቸውስ?
||
አጠቃላይ የሃበሻ ከዋከብት የሆኑት ኦለሞች እምነታቸው የሚብራራበት ደርስ ነው...!

ክፍል ❶
በሸይኽ አቡበክር ሱለይማን [ሀፊዞሁሏህ]

ሸይኽ ሙሃመድ ደሴ ምን አሉ!
ከስድስቱም ጀሃት ኻሊቃችን ጠራ
ከፊትም ከኋላ ከቀኝም ከግራ
ጌታ የጠራ ነው ከታችም ከላይ
#ጃሂል ያንጋጥጣል መስሎት በሰማይ
ጌታ ወርዶ ይፍረድ የሚሉት ሲጣሉ
ጥርጥርም የለው በእውነት ይከፍራሉ
የጌታ ረህመቱ መፍሰሻው ከላይ ነው
ለዱዓ እጅ ማንሳት ለረህመቱ እንጂ ነው

<አሏሕን በፍጡር እንደመግለፅ የቆሸሸ እምነት የለም> ዶ.ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን [ሃፊዞሁሏሁ]

||
በYouTube ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://www.youtube.com/@nusra-media

በTelegram ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
Audio
ክፍል ❷
የሙስሊሞች አቂዳ አቂዳ አስመልክቶ የሃበሻ ኦለማዎች ምን ይላሉ? እምነታቸውስ?
||
አጠቃላይ የሃበሻ ከዋከብት የሆኑት ኦለሞች እምነታቸው የሚብራራበት ደርስ ነው...!

በሸይኽ አቡበክር ሱለይማን [ሀፊዞሁሏህ]

ሸይኽ ሙሃመድ ደሴ ምን አሉ!
ከስድስቱም ጀሃት ኻሊቃችን ጠራ
ከፊትም ከኋላ ከቀኝም ከግራ
ጌታ የጠራ ነው ከታችም ከላይ
#ጃሂል ያንጋጥጣል መስሎት በሰማይ
ጌታ ወርዶ ይፍረድ የሚሉት ሲጣሉ
ጥርጥርም የለው በእውነት ይከፍራሉ
የጌታ ረህመቱ መፍሰሻው ከላይ ነው
ለዱዓ እጅ ማንሳት ለረህመቱ እንጂ ነው

ጌታ ወደየት ይሆን በማለት አትሞኝ
እንደነበረ ነው ፍጥረቱ ሳይገኝ


<አሏሕን በፍጡር እንደመግለፅ የቆሸሸ እምነት የለም> ዶ.ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን [ሃፊዞሁሏሁ]

||
በYouTube ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://www.youtube.com/@nusra-media

በTelegram ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
💖የመውሊድ ግጥም 💖
በቅርብ ቀን 04:00

ከ Al Faruq Medresa
ግጥም በሷሊሀ አብዱ

ዝግጅት Muhibu Tv
👇
https://youtube.com/@muhibutv1017
ከዚ በታች የሚለቀቁት የሚዐዝ ሀቢብ የቆዩ ስራወች ናቸው 👇👇👇
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዳናዎች መፅሃፍ ተቀንጭቦ የቀረበ ስለ ዳና አጠር ባለ መልኩ የሚዳስስ አጭር ቪድዮ ተጋበዙ....!

ሙሉን ማግኘት ለሚፈልግ የ YOUTUBE ቻናላችንን ይቀላቀሉ...!

https://www.youtube.com/@nusra-media

የ TELEGRAM ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሸይኽ ዑምር ይማም ለውሃብያዎች ማምታቻ የሰጡት አጥጋቢ አፍ የሚያስይዝ መልስ...!

አድምጡት....!
በአውዶ የፈለጋችሁ በቻናላችን ያገኙታል‼️

https://www.tg-me.com/nusra7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዳናዎች ክፍል ❸ በጥሩ አቀራረብ  በ youtube ተለቋል ገብተው ይመልኩቱ‼️
:
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈተዋ ቁጥር ❸
የተወለዱበትን ቀን ማክበር [በዓል አድርጎ መያዝ] እንዴት ይታያል በሸሪዓ? ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች አሉበት?

ዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን <ሀፊዞሁሏህ>
|
https://www.tg-me.com/nusra7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፈተዋ ቁጥር ❹

አቡ’ለሃብ ቅጣቱ ይቀነስለታል
የሚለው በሸሪዓ እንዴት ይታያል? ከመረጃ ጋር ሙሉ ማብራሪያ

በዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን ሀፊዞሁሏህ

https://www.tg-me.com/nusra7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፈተዋ ቁጥር ❺

ንብረትን ያለ አግባብ መጠቀም ማለትም መበላሸት መስበር ማቃጠል ወዘተ በሸሪአ እንዴት ይታያል?

በድምፅ የሚፈልግ በቻናላችን ይቀላል

:
በዶ.ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን ሀፊዞሁሏህ
|
https://www.tg-me.com/nusra7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈተዋ ቁጥር ❺

ሚስትን እማ ብሎ መጥራት እንዴት ይታያል?

በዶ.ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን ሀፊዞሁሏህ
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
2025/07/03 05:37:29
Back to Top
HTML Embed Code: