Telegram Web Link
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️

    በማንኛውም አጋጣሚ ቢሆን እንኳን በህይወቴ ውስጥ ለተፈጠሩት ችግሮችና ውዝግብግቦች ማንንም ተጠያቂ ማድረግ አልፈልግም...ወይ መርሳት ካልሆነም መተው ብቻ ነው ምርጫዬ......!!!
።።።።።።አጠይቁኝ ይቅር💔።።።።።።

ለምን ሆነ አትበሉኝ አጠይቁኝ ይቅር
ሁሉን ብነግራችሁ ላይገባችሁ ነገር😕
እንዴት አትበሉ ለማወቅ ጓጉታችሁ
ነገሩን ብታውቁ ምንም ላይጠቅማችሁ
አጠይቁኝ እኔን ትላንትስ ብላችሁ
ታሪኬን የዃሊት እያስታወሳችሁ😡
የት ነበርሽ አትበሉ አታብዙ ጥያቄ
የትስ እንደነበርኩ እኔ የት አውቄ
ምላሼን በመሻት ጥያቄ አታብዙ
ዃላ ብነግራችሁ ብዙ ነው መዘዙ
አታድሙት ቁስሌን በሾክ ወጋግታችሁ
የማያባራ ደም ጉድ እንዳይሰራችሁ😔
ዝምታዬ ጎልቶ  ስሜት ካልሰጣችሁ🙍‍♂
አላደክምም ራሴን አንዱም ላይገባችሁ🤦‍♀

ስለዚህ እባካችሁ።።።።።።።
አጠይቁኝ ይቅር የለኝም መልሳችሁ።🤷‍♂🤷‍♀

 


   ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
♥️በህይወት ስትኖር… ሁሌም መርሳት የሌለብህ ነገሮች💖

♥️ ደስ የሚል ቀን ሁሌም የለም።
💖 ማንም ላይ እንዳትፈርድ…እማታውቀው ነገር ይኖራልና።
♥️ እናትህን እና ወዳጆችህን እንዴት እንደምታስደስታቸው ሁሌም አስብ።
♥️ በምታየው መጥፎ ነገር እንዳትሸነፍ።
♥️ እራስህን ከነገሮች በላይ አድርግ።
♥️ እምትችለውን አድርግ… እማትችለውን ደሞ ለ እግዚአብሔር ተወው።
​​💔 ከበፊቱ ግንኙነትህ ትዝታዎች
ለመላቀቅ ብለህ አዲስ ግንኙነትን
አትጀምር… ነፍስህን ለማከም ብለህ
ሌላውን አታሳምም 💔🥀  💔🥀
♥️♡+:。.。 ደስታና ሀዘኔ 。.。:+♡♥️


ደቂቃዎች አልፈው ሰሀታቶች ሄዱ
ልቤ አላቆመም ወደ #እሷ መሄዱ😔
የፈገግታዋ ፍካት ሀዘኔን ያርቃል🤗
ልቤ ያንን ለምዶ ሁሌ ይናፍቃታል
ራቡኝ አይኖቿ #ናፈቀኝ ጠረኗ♥️
ደስታዋን ማየቴ ሲያየኝ ያ #አይኗ🥰
እሷን የማይበት ጊዜው ቢሆንም ገና
#እጠብቅሻለው ለኔም ቀን አለና❤️‍🔥

@yefeker_tiksoche

ሼር አደራ🙏
❤️‍🔥"እመንና ሸኜኝ"💔

አብሬህ መሆኔ _ ደስታህን ካጠፋ
ከጎንህ ማደሬ _ ውስጥህን #ካስከፋ😣
የሰጠሁህ ቦታ _ #ካልጎላ ለልብህ
የሴትነት ምስሌ _ #ካነሰብህ ላይንህ
እቅድህ #ካልሆንኩኝ _ ለነገው ሂወትህ😔
አድሜዬን #አልፍጅ እኔም _ አንተም #አትቸገር
           " አልወድሽም ብለህ "🤷‍♂
   እመንና ሸኜኝ  _  #እውነቱን ተናገር💔

ሼር አደራ🙏
🍂.........ፍቅር.......🍂
የፍቅር ቦታው ልብ ነው።  ልብ ደግሞ ንፁህ ወርቅ ነው.......ፈጣሪ በመለኮታዊ ልቡ ያነጠረውና ያብረቀረቀው ወርቅ ቢኖር #ልብ ነው።  
የውበት ፣ የፍቅር ፀዳል የሚያንፀባርቀው በልብ መስታወት ነው.......ነፀብራቁ ደግሞ በፈጣሪ ፍቅር ይገለፃል።

🍂 ንፁህ ፍቅርን የታደለ
🍂  በፍቅር ያብረቀረቀ ልብ
......ለሁላችን ያድለን
@yefeker_tiksoche
💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀 💔      
             አይ ያንቺ ነገር
ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ይደርስሻል
በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ እሩቅ ሄደሻል
በቀኝ ስጠብቅሽ ግራውን መርጠሻል
እየቻልኩሽ እኔ አንቺን አቅቶሻል
አይ...ያንቺ ነገር እኔን ይገርመኛል
እኔው እያዘልኩሽ አንቺን ይደክምሻል
እንዳልሆንሽ ሀሴቴ የንጋቴ ምስል
ሆነሽብኝ ቀረሽ የልብ ላይ ቁስል
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@yefiker_bet11
ጠንከር በል!

አንዳንዴ የዋንጫ ቡድን ይሸነፋል፤ ጀግና ተደብቆ ያለቅሳል፤ ብርቱ ሰው ይዝላል፤ ጎበዝ ሰው ይሰንፋል፤ አንዳንዴ የማይሆነው ሁሉ ይሆናል።

የመሸነፍ ስሜት እንዲሰማህ የሚያደርጉ ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ ግን ለዘላለም አይዘልቁም፤ የመጡት ሊያፉ ነው። ወዳጄ ብቻህን አይደለህም ሁሌም ሲስቅ የምታየው ሰው አንዳንዴ እንዳንተ ይደክማል። ሁሉም ያልፋል፤ ጠንከር በል!


@yefiker_bet11
እኔ ምስክር ነኝ ክፉ ቀኖች ያልፍሉ ያጥራሉ! አያልፉም እንዳትሉ! ደስታ የሆነለት ሰው፣የተመቻቸለት ሰው ቢሆንም ሁሌም እንደ ተደሰተ  አይቀጥልም!ለተረኛው ቦታውን ይለቃል! የወደቀ፣ያነሰ የመሰለውም ሰው ታች ሆኖ አይቀጥልም! ትልቁ ሲወድቅ ትንሹ ይነሳል! ስለዚህ ያልፍል! ደስ በማይሉ ነገሮቻችው ውስጥ ያልፍል ሁሉም ይሄም ያልፍል በሉ ደግሞ ያልፍል ሲያልፍ ደግሞ አስተምሮ፣ ገንብቶ፣አጠንክሮ ነው!

@yefeker_tiksoche
ስጠብቅህ ነበር😔


Tg ላይ ስጠብቅ ያንተን መምጣት መቅረት🤔

ፍጥጥ ትኩር ብዬ አይኖቼን ተክዬ😳
በቀጠሮ ተስፋ ልቤን አንጠልጥዬ😟
ጣቶቼን ቀስሬ ዳታዬን ላበራ👆
ስጠብቅህ ነበር online እድትገባ🤐

ስትቀር ጊዜ...

Hi ያሉኝን ሁሉ by ብዬ መለስኩኝ☺️
ባንተ ተናድጄ በነሱ አበረድኩኝ😋
ወዲያው በመቅፅበት Dataዬን አጥፍቼ🤏
ሀሳቤን ሰብስቤ ስልኬንም ዘግቼ📲

አፍቃሪህ ነኝና👩‍🦰

ሳስብህ አምሽቼ ደግሞ ላይህ ተኛው🥱😴
መልዕክቴ ይድረስህ
#ምክር
☞ "ማዘንበል ማለት መውደቅ አይደለም"
☞ "መውደቅ ማለት መሰበር አይደለም"

በፈጣሪ ተስፋ አትቁረጥ፤ ምክንያቱም ቀና ሊያደርግህ ቀን አለውና፡፡

🙌መልካም ምሽት ለሁላችን🙌
@yefeker_tiksoche
             #ይቅናሽ

እግርሽ ከተነሳ ለመሔድ ወስነሽ
ልብሽ ከሸፈተ ከአጠገቤ ሆነሽ
ከኔ ርቆ መሔድ ውሳኔሽ ከሆነ
መለየትን ናፍቆ ልብሽ ከጨከነ

ውደ እሸኝሻለሁ ናፍቆትን ደርቤ
መሸኘት ልማዱ ሆኗልና ልቤ
ፈጣሪ ካልፃፈው የእህል ውሀን ነገር
ይቅናሽ በሄድሽበት ክፉም አልናገር
ያመጣሽ ጎዳና ይውሠድሽ መልሶ
ወትሮም መንገደኛ ይመለሳል ደርሶ
#ማበረታታት_ከራስ_ይጀምራል። የሆነ ማሳካት አለብኝ ብለህ ያሳካኸው ነገር ሲኖር ራስህን አበረታታ ሸልም። ለምሳሌ ለራስህ ቆንጆ ቆንጆ ልብሶች ግዛለት። ደስ የሚልህ ቦታ ሂደህ ተዝናና። እራስህን ስታበረታታ ጠንካራና ለሌላ መልካም ተግባር ትነሳሳለህ። ከዛ በኋላ ሌሎቺን ማበረታታት እና መሸለም ትቀጥላለህ ማለት ነው። ትልቁ ነገር ግን ስኬትህ በፈጣሪ ትዕዛዝ ነውና ሁሌም ምስጋናን ለፈጣሪህ አቅርብ🙏

@yefeker_tiksoche
💛🌹💛
ሴቶች ያሉባቸውን ችግሮች ለጓደኞቻቸው እያወሩ ችግራቸውን ቀለል ያደርጋሉ ነገር ግን ወንዶች ብዙ ጊዜ ችግሮቻቸውን በራሳቸው ብቻ ሚፈቱ እየመሰላቸው ለማንም ሳይናገሩ ወይም ነገሩ ጫፍ ከደረሰ በኃላ ለሰው ያማክራሉ ይሄ ደሞ ራሥን መጉዳት ነው። ችግሮቻችንን ለተገቢው ሰው በማውራት ችግራችንን መቀነስ ወይም መቅረፍ እንችላለን ።  
         
@yefeker_tiksoche
“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡

ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል”

""" ዳላይ ላማ""

ስለነገ የሚያውቅ የለምና ዛሬን እራሳችንንም ሌሎችንም ደስተኛ በማድረግ እንኑራት፡፡

    @yefeker_tiksoche
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
ምን አለ🤔🤔🤔

ካልወደድካት
ካላገባሀት ብትተዋት
ቀኗን ባታኝከው😔😔
የከጀለችውን መርጣ
በግዜዋ ታግባ

ግዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ
በበለጠ ትርጉም አለው

ደግሞ አስበሀዋል??
በምታከብራት ሴት👸
ተከብሮ መኖር🤴
🥰🥰አወ🥰🥰
እሱ መታደል ነው🥰🥰
በርታልኝ❤️❤️

የወደፊት ህልምህ ከሷ ጋር መኖር እና የመጨረሻ ምርጫህ ካልሆነች ተዋት የኔ የምትለውን እድታገኝ ተዋት አትጫወትባት።
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
.        እንደኔ……        

እኔን እንደከዳህ የኔ ያልከው ይክዳህ
መመኪያዬ ያልከው ዞሮ አንተኑ ይጉዳህ
የያዝከው አይበርክት ይሁንብህ አመድ
ጉራንጉር ሸለቆ ያርገው ያንተን መንገድ
:
የሔዋን ዘር ሚባል አታግኝ ጠብቀህ
እድሜ ልክህን ኑር ሰው እንደናፈቀህ
እያልኩ አልራገም ከቀን ቀን ተግቼ
እሩቅ አልጓዝም ቂም በቀል አንግቼ

ግን… ×2
ከሰማኝ ፈጣሪ አንድ የምለው አለ
ያኑረው ልብህን ሁሌ እንደጎደለ

☆☆𝕝𝕚𝕜𝕖☆𝕔𝕠𝕞𝕞𝕖𝕟𝕥☆𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖☆
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
🌹🍃🕊...

❝የሚገርምህ ነገር ይቺ የዛሬዋ ቀን ካሁን በፊት የማናውቃት ካሁን በኋላም የማናገኛት በፈጣሪ የተሰጠችን ልዩ ቀን ናት!.. ታዲያ ይቺን ቀን ካልተጠቀምክባት ዳግመኛ አታገኛትምና ለህልምህ ጣርባት... መልካም ሰው ሆነህ አሳልፍባት!!

...መሆን የነበረብህን ለመሆን መቼም አይረፍድም ...የድርጊት ሰው ከመሆንህ በበለጠ የውሳኔ ሰው ሁን። ውሳኔህ ግልፅ ከሆነ ድርጊትህ  አድካሚ አይሆንብህም። ይህ ሲሆን ነው አለም(ዩኒቨርስ) ድርጊትህን በመደገፍ ትግበራን የምታፋጥንልህ!!❞

#RB


➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Forwarded from የፍቅር ቤት💘 ()
❤️💞💕💕💓💓💘
አይኖችሽ
ለማየት ሚያሳሱ የሚያሸማቅቁ
ከርቀት እይታ ልብን የሚሰርቁ
ሰዎችን በሙሉ አጀብ የሚያስብሉ
አይኖችሽ ውብ ናቸው በጣም የተኳሉ
በሰው ሰራሽ ሳይሆን ባምላክ የተሳሉ
አይኖችሽ ውብ ናቸው አግራሞት የጫሩ
አቤት ለወደደሽ በፍቅር ለያዘሽ
እቅፍ ድግፍ አርጎ አንቺን ለወደደሽ
የፍቅር ስኬት ነሽ የንየዋ መቀረት
ወድጄሽ ነው ለካ***
የፀሀይ ብልጭታ ጮራው ተሥፈንጥቆ
የከተማው ውበት በጣም አምሮ ደምቆ
ንፁህ በሆነ አየር መንፈሴ እየረካ
ውሥጤ ሚረበሸው ወድጄሽ ነው ለካ
ስለ ተመቸኝ ብቻ
❤️💞💕💕
2024/05/18 03:23:40
Back to Top
HTML Embed Code: