Telegram Web Link
........የማይረሳኝ ወዳጄ 😁

..........የትኛውም በአል ሲሆን የመጀመሪያ መልዕክት ከማይረሳኝ ፤ ከእኔ ምላሽ ከማይሻው ወዳጄ መልካም ምኞት የሚገልጽ መልዕክት ይደርሰኛል ፤ እኔ ግን አንድም ቀን መልሸለት አላውቅም ....ዛሬም ከባለቤቴ ጉያ ውስጥ ተሸጉጬ ሳለ ስልኬ 'ሲጥ ' ብሎ ጩኸት አሰማ - እኔ የማይረሳኝ ወዳጄ እንደሆነ ገምቼ በዝምታ ላልፈው ስል ውዱ ባለቤቴ በንዴት እሳት ጎርሶ እሳት ለብሶ ከአልጋችን ራስጌ የተቀመጠውን ስልኬን አንስቶ የገባውን ቴክስት ማንበብ ጀመረ.......
ታሪኩ እንዴት ነው ልብ ይሰቅላል አይደል😳
በጣምለመሆኑ ባለቤቷ ከቴክስቱ በኋላ ምን ይላል😳 ብላችሁ እድትጠብቁ " ይቀጥላል " ብለን ልባችሁን አንሰቅልም🤔
ቴክስቱ
ውድ ደንበኛችን

በአብሮነት እና በማካፈል የሚያሳልፉት የፍቅር እና የደስታ ዒድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

ዒድ ሙባረክ!
ኢትዮ ቴሌኮም
ይላል .......የማይረሳኝ ወዳጄ ኢትዮ ቴሌኮም😁😁😁

@yefkr_hiwet
ሰላማችሁ ይብዛ እንዴት አላችሁ የሙዴ ባለሙዶች የፍቅርን በፍቅር ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች (....) ነኝ ። የአዲሱ አመት ስራችንን ገለፃ ለማድረግ ያክል መጥቻለው። እንደሚታወቀው ፍቅርን በፍቅር ለአዲስ አመት ብዞ እቅዶችን ይዙዋል ። አሁን ደግሞ ወደ ስራ የምንገባበት ጊዜ ደርሱዋልና እቅዶችን ልግለፅላችሁ።
1 ከዚ ቀደም በየኔ ቤተስብ የልጆቼን አስተምሩልኝ ጥያቄ ደርሶን ነበር እናም የመጀመሪያው እናታችን ጋር የ 3 ልጆችን የአመት የት/ት ቤት ክፍያ ደብተርና እስክሪብቶ ዩኒፎርምና ኖርማል የእለት ልብስ ሙሉ የበሀል ፓኬጅና ያገናኘናቸውን ስራ እንዲጀምሩ እየገለፅንላቸው እስከ ደሞዝ ጊዜያቸው ድረስ የሚያቆያቸው የተወሰነ ብር ።
2 ነዲያን ጋር በመጀመሪያው ቀን የንፅና መጠበቂያ እቃዎችን ይዘን በመሄድ የአቦንም የተክለሀይማኖትን የነዲያን ቤቶች ማፅዳት በመቀጠልም የበሀል ቀን እነዚሁ ነዲያኖች ቤት በመሄድ በሀልን እነሱን በመመገብ ማሳለፍ ናቸው። ለማብራራት ያክል የምንመግበው ግን እኛ ግብሀቶችን ገዝተን ሰርተን ሳይሆን የበሀል እለት እኛው በዚያ የምንገኝ አባላቶች ከቤታችን ለበሀል ቤት ያፍራውን አንድ እንጀራ ማለትም አንድ ፔስል ይዞ በመምጣት ይዘን የምንቀርበውንም ይዘን በመሄድ እንመግባለን ። ነገር ግን እኛ እንደ ሀሳብ አንድ ፔስታል አልን እንጂ ሌላ ፔስታል መድገም የሚፈልግ መድገም ይችላል ። ለዚ ይሆናል ብለን የምንይዘውን ወጪ ሌላ የበሀል ፓኬጅ ለማዘጋጀት አስበናል እናንተ አባላቶችስ በዚ አሳብ ላይ ምን አስታየት አላችሁ ? ፃፉልን ....
እነኚ አሳቦች ግን ደብተር ከምንሰጣቸው ሌሎች ልጆች ውጪ መሆኑን ላስታውሳችሁ እወዳለው።

ከማናችሁም የማንሰው ቲኒሹ ባሪያ(....)
ከፍቅርን በፍቅር የመደጋገፍ ቀጠሮ
@Fkrn_be_fkr
የኔ ስኬት በቅርብ ቀን በ Beki Show ቤኪ ሾ እስከዛው ሰብስክራይብ ያድርጉ።
https://youtube.com/@Beki_Ayele?si=GU_fN2I0XJsipBAO
ምርጥ የወንድ ጓደኛ ቆንጆ ፣ መልከ-መልካም ፣ ሳቂታ ወይም ሃብታም አይደለም። የቆንጆዎች ቆንጆ ፣ ተጫዋች ፣ ሚሊየነር የሆንሽ ያክል እንዲሰማሽ ማድረግ የሚችል ማለት ነው።

@yefkr_hiwet
ሁለት የእንባ ዘለላዎች ባህር ላይ ሲንሳፈፉ ተገናኙና አንደኛው ሊላኛውን ''እኔ የአንንዲት ከልቧ የምታፈቅረውን ሰው የተለየች ወጣት እንባ ነኝ ፣ አንተ ማነህ?'' ስትል ትጠይቀዋለች ። ሁለተኛውም ''እኔ ደግሞ የሚወዳትን ወጣት በማጣቱ የተፀፀተ ወጣት እንባ ነኝ'' ሲል መለሰለት።😭😭😭
@yefkr_hiwet
መሽቶ ሳይነጋ ዛሬ ነገ ሳይሆን ሳላውቅ በስህተት እያወቁ በድፍሬት ላስቀየምኳቹ ቅር ያሰኘዋቹ ከልብ የሆነ ይቅርታ ታደርጉልኝ ዘንድ ከልብ የሆነ ይቅርታ እጠይቃቹዋለው ''ይቅርታ'' 🙏🙏🙏
ዛሬ የኔ የልደት ቀን በመሆኑ ወንጂ ውስጥ ያሉት ዋና ዋና መንገዶች ስለሚዘጉ በጠዋት ስራ እና ትምህር አሰቸኳይ ጉዳይ ያለባቹ ላለመጉላላት መልካም ምኞታቹን እየተመኛችሁ ተጓዙ መልካም ቀን ለሁላችሁም Beki 19/716
☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
💝💝 💝💝
💝🍡🍡💝🍡🍡💝
💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝
💝 Miss you! 💝
💝🍡🍡🍡💝
💝🍡💝
💝
ህይወት ጨዋታ ናት ተጫወታት
ህይወት ፈተና ናት ተጋፈጣት
እድልም ናት ተጠቀምባት።
@yefkr_hiwet
ከአንድ ሰው ጋር የነበረንን ውይይት ልላክላችሁ ትጠቀሙበታላችሁና ከልባችሁ አንብቡት ኑሩበትም
Bzu giza yha slemigexmegn new yalubet xru bota new smetachew gn xru aydelem lewxachew kewxi yadege enji kewsxachew yetenesa aydelem yewxi destashi yemiyalq new kelay yemnadergew destachn kever new yemnamexaw demo yemnxaw kewsx yalewn gn yemnamexaw aydelem yale new fexari yesexen gn yemnagolebtew yemnasadgew yemnaxenekrew yhann yekelayun destachnn bnaxaw enkuwan destachn ayqensm yekelayun destachnn endemnamexaw slemnawq kelay kehone gn yaxanew giza azen diprashin mesel negeroch yaxequnal enseberalen so yewsx destachnn enadabr lezi new yexeyekushi
@yefkr_hiwet
የወንጂዋ ቆንጆ የMiss Wonji አሸናፊ መክሊት ሙልጌታ (ሀኒ) በየኔ ስኬት ፕሮግራም የነበራት ጥሩ ቆይታ ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነገ ማክሰኞ 2/8/2016 አመሻሽ 12 ሰሀት በ#Beki_Ayele የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን።
https://www.youtube.com/@Beki_Ayele
የሰጠሽኝን መፅሐፍ አልጣልኹትም ፤ ገልጬ ስመለከተው "from stranger" ይላል።(ነብይ ነበርሽ እንዴ?)

ኮፍያውንም ያኔ ከመለያየታችን በፊት በምስማር ላይ እንዳንጠለጠልኹት ፤ አቡዋራ ለብሶ አለ።

ያጠለቅሽልኝን ቀለበት አውልቄ ከአልጋው ዠርባ ኑሯል የወረወርኹት፤ቤቴን ሳፀዳ አገኘውት።

...እነዚህ ሁሉ ስጦታዎች በሰጠሽኝ ሰዓት ህይወት ነበራቸው...ያወሩኝ ነበር...አንዳች ቁርኝት ነበራቸው ከእኔ እና ከአንቺ መዋደድ ጋር...ነፍስ ነበራቸው፤አሁን ግን በድን ሁነዋል።ልክ እንደ እኔ እና እንደ አንቺ ፍቅር።

...ስጦታዎቹን ሳያቸው አንቺን የማስታውሰው...ያን ሁሉ ነገር እንዳሳነፈ ሰው ሳይሆን፤በመንገድ እንደሚተላለፉ እንደማይተዋወቁ ሰዎች...እንደ አንድ ተራ መንገደኛ ነው።


..."ሰው በሰው ነው የሚረሳው..." ትለኝ ነበር አያቴ...አንቺን በማን ረስቼሽ ይሆን?


ከ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ
©ሶፊ

@yefkr_hiwet
ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ነገር ልላችሁ መጥቻለው አንድም ለይቅርታ አንድም ይቅርታ የሚያስብለኝ ነገር እንደተቀረፈ ላበሰራችሁ ነው ። ከዚ ቀደም አንድ የፍቅር ህይወት ቤተስብ በዚሁ ቻናል ላይ ከተለቀቀው ነገር ተነስቶ ጥያቄ ጠይቆ ነበረ ቻናሉ ላይ እንለቃለን ብለን አልተለቀቀም ነበረ ለዛ ስህተት ይቅርታ እየጠየቅን ከዚ በዋላ እንደማይደገምም እያበሰርን ከአሁን በዋላ የምንለቃቸውን ነገር አስመልክቶ እንዲሁም ስለሚሰማችሁ ማነኛውም ነገር መጠየቅ ትችላላችሁ እኛም ከምናውቀው ከደረስንበት ከተማርነው ካጣጣምነው የምናወቀውን ያክል እንመልሳለን የማማከር አገልግሎትም ከሙሉ ሚስጥር ጋር እንሰጣለን ልዩ ሚያደርገን ቤተሰባዊነታችን ነው ። ይህ ይመለከተዋል ምትሉትን ወደዚ ቻናል መጋበዝ ትችላላችሁ ፍቅር ህይወት ነው የሚኖር ይህ እውነታችን ነው። መልካም ጊዜ
@Ahadu_f
ከ@yefkr_hiwet ቻናል
2024/06/10 19:10:57
Back to Top
HTML Embed Code: