(:)

ነገሮች ያለ ቦታቸው ሲሆኑ ልክ አይሆንም ...

ፍቅር ደስታ እንጂ ስቃይ ሆኖ አያውቅም የምታፈቅረው እንደ ራስህ እንጂ እንደሌላው አይሆንም የምታፈቅረው መልሱን ለማግኘት አይደለም ምክንያቱም ሁሉም የሰጠኸው አይሰጥኽምና ብድር እስካልሆነ ድረስ ... ብዙ ነገሮች ትክክል ማይሆኑት እኛ በስህተት ስለምንረዳቸው እንጂ ስህተት ሆነው ስለተፈጠሩ አይደለም

noha
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
(:>

ልቤ እኮ ሊላቸው ሚፈልጋቸው ቃላችን ይወልዳቸዋል ግን በሰዓቱ አላልኳቸውም ከእንግዲህስ ለማን እላቸኋለሁ .... አንዳንዴ በጣም እገረማለሁ ተገርሜም ዝም ብዬ ሳላወራ የማልፍበት ቀንም ብዙ ነው አንዳንዴ ማውራት እየፈለክ ማታወራበት መሳቅ እየፈለክ እማትስቅበት ቀንም ብዙ ነው ግን ጊዜ ለሁሉም መልስ አልው ለሁሉም ጊዜ አለው የተባለውም በምክንያት ነው ግን ይህ ቀን ያልፋል .....  ዋናው ነገሩ በ መተንፈስ ውስጥ እረፍት ነበር ግን ደሞ አልሆነም ቢሆን ግን መናገርን የመሰለ ግልግል የለም .... እኔ ልቤን አልሰማሁትም ብሰማውም አልተናገርኩትም አሁን ብናገር ዋጋ የለውም በጊዜው ግን ይኖረው ነበር በነበር የሚኖር ደሞ የለም በድሮ በሬ አይታረስም ዛሬ ነው አይደል ....

noha
ሰላም ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ በ ቻነሉ እንቅስቃሴ እየተደሰታቹ ነው ብየ አስባለሁ የቀረ ወይም ይስተካከል የምትሉት ካለ አናግሩኝ @maos_xo የናንተ ድጋፍ ነው ሚያበረታኝ share & like አይርሱ አመሰግናለሁ

@yegna_photo
Right 🤔🤔🤔🤔🤔
(:~

ያቺ ቀን ...

ቀንዎ ከ ብዙ ቀናቶች መሀል ትመጣለች የዛን ቀን እኔ አልኖርም የዛኑ ቀን ብዙ ሰው ያዝናል የት ሄደ የት ሄዶ ነው ብሎ ሚጠይቅም ይበዛል እኔ ግን ለዘላለም ላልመለስ እሄዳለሁ ....

ያቺ ቀን ...

የማፈቅራትንም ሴት የልጄ እናት ትሆናለች ብዬ ማስባትንም አፈቅርሻለሁ እስከመጨረሻውም ሳልላት ምንም ሳልናገር ጥያት እሄዳለሁ እሷም ግን ታዝናለች ለምን ምንም ሳይለኝ አንዴም ሳላየው ትላለች ያኔ ግን እኔ ላልመለስ ሄጃለሁ ... የት እንደምሄድ አላውቅም ብቻ ላልመለስ ወደ እሩቅ ለዘልአለም እሄዳለሁ አሁን ላይ ሳስበው አብዝቼ የማዝንባት እናም አብዝተው የሚያዝኑብኝን የሚታይባት  ምናልባት እሷ ቀን ናት ...

ያቺ ቀን ...

ለምን እንደዚ ሆነ የምለውም የዛን ቀን መልስ አገኝበት ይሆናል እየኖርኩ ነው ባልኩበት ወቅትም መልስ ያላገኘሁባቸው ጥያቄዎች የዛን ቀን መልስ አገኝ ይሆናል ... ለመልሱ ብጓጓም ያቺ ቀን መጠበቅ ግድ ይላል ...

ያቺ ቀን ...

የት ልሄድ ነው ምንስ ፈልጌ እናንተን ጠልቼ ወይስ በቅታችሁኝ ፍቅሬን ለማን ትቼ ማን አላትስ ያለኔ አበባዬ ካለኔ እኮ ሰው አትሆንም ... መሄዴን ግን ማቆም አልችልም ቢደክምህም የ ሂወት ጉዞ መጨረስ ግድ ይላል .... ፈጣሪ ከ ክፉ ይጠብቃችሁ 🙏

noha
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኔ ብቻ ❤️ pinned «(:~ ያቺ ቀን ... ቀንዎ ከ ብዙ ቀናቶች መሀል ትመጣለች የዛን ቀን እኔ አልኖርም የዛኑ ቀን ብዙ ሰው ያዝናል የት ሄደ የት ሄዶ ነው ብሎ ሚጠይቅም ይበዛል እኔ ግን ለዘላለም ላልመለስ እሄዳለሁ .... ያቺ ቀን ... የማፈቅራትንም ሴት የልጄ እናት ትሆናለች ብዬ ማስባትንም አፈቅርሻለሁ እስከመጨረሻውም ሳልላት…»
Channel photo updated
፡ የሰካራሙ ሰው ደብዳቤ
( ቁጥር 1129 )

እንደ እብድ ነው እምታየኝ…እማወራው ብዙውም እንደማይገባት አውቃለው…በዛም ላይ ጥያቄዋችዋ አይልቁም…ቀጠለችም…የመጀመሪያው ንሰሀ መፀፀት ነው…!አቦ ለእናተ ግን ፈጣሪ ያጣችሁትን ይስጣቹ 🙏🏽
@monhappy
@BINCJ90
የኔ ብቻ ❤️ pinned «(:~ ያቺ ቀን ... ቀንዎ ከ ብዙ ቀናቶች መሀል ትመጣለች የዛን ቀን እኔ አልኖርም የዛኑ ቀን ብዙ ሰው ያዝናል የት ሄደ የት ሄዶ ነው ብሎ ሚጠይቅም ይበዛል እኔ ግን ለዘላለም ላልመለስ እሄዳለሁ .... ያቺ ቀን ... የማፈቅራትንም ሴት የልጄ እናት ትሆናለች ብዬ ማስባትንም አፈቅርሻለሁ እስከመጨረሻውም ሳልላት…»

ላንቺ
☞Noha

Join @yegna_photo
comment @maos_xo

ናፍቆት
@Yohannn
🎤Noha @maos_xo
Sami_dan
ስበት

ፍቅርሽን ያጣው እለት
መውደድሽነን ያጣው ለት
ያኔ ነው እንደ ሰው መቆም ያልቻልኩት

ይገባኛል እኔ ብዙ ሌላ ቅጣት
ግን ባይሆን ይሻል ነበር አንቺንስ
ከኔ በማጣት
እውነት ነው መሰበር ያስጠላል ባይኖር ብለህም ትመኛለህ ግን መኖሩ ግድ ነው በጣም ብትታመምም መታመምህን ሚያክም ለላ እስኪመጣ መተበቅ ግድ ይላል በርግጥ ላይመጣም ይችላል ግን ሳትወድ ትጠብካለህ
በደህንነት ድብቅ ካሜራዎች የተቀረፁ ያልተጠበቁ ክስተቶች https://get.et/48858D242
2024/05/21 18:18:07
Back to Top
HTML Embed Code: