የንሰሀና የውዳሴ ፀሎት | ውዳሴ አምላክ ዘዘወትር
https://youtube.com/watch?v=EFMOGhrXpFU&si=mvLfvROXYG9uF1Q2

YouTube
የንሰሀና የውዳሴ ፀሎት | ውዳሴ አምላክ ዘዘወትር
Forwarded from ⛪️የተዋህዶ መዝሙር ቤት⛪️
YouTube
ሰይፈ ሥላሴ የዘወትር ፀሎት - ህያው ቲዩብ
❤️በክርስቶስ ያለብንን ክፍተቶች
መሙላት❤️
ክፍል 1
🔸ስለ ክፍተት ስናወራ ክርስቶስን ስላለመምሰላችን ነው።
➡️እሱ ሲሰደብ ዝም እንዳለው ዝም እንላለን?
▫️ሲተፋበት
▫️ሲገረፍ
▫️ሲደበደብ
▫️ሲናቅ በትእግስት እንዳለፈው እናልፈዋለን?
🔴ክርስያን ማለት ክርስቶስን መምሰል ነው።እና ምን ያክል ክርስቶስን መስለናል?
🔘በእውነቱ አምላካችንን መምሰል በጣም ከባድ ነው።
☑️በእውነተኛው መንገድ ተጠቅመን ከተጓዝን ግን አይከብደንም።
🤔ግን ምን ያክሎቻችን ነን በዛች መንገድ እየተጓዝን ያለነው?
➡️ይህስ የራሳችን ጥያቄ ነው።አሜን ብለን መንገዱን ተቀብለን እንደሆነ መልካም አድርገናል።
⬛️ክርስቶስን መምሰል በጣም ከባድ ነው ግን አለምን ከተውን አለማዊ ሳይሆን መንፈሳዊ ከሆንን የሚቻል አይመስላችሁም?
🔶ምክንያቱም እምነት ያለስራ ባዶ ነው።
🔶መንግስተ ሰማያት ለመግባት ደግሞ መጽሃፍ ቅዱስ እንደሚለው ክርስቶስን መልበስ ይጠበቅብናል።
🔶ሰዎች ሃሳባችን ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ነው መሆን ያለበት።
🤔ከዘላለማዊ ህይወት እና ከ 120 አመታት የቱ ይበልጣል?
🔶ብዙዎቻችን እርሱን ያልመሰልንበት ምክንያት ስጋዊ ፍላጎታችን ከመንፈሳዊ ፍላጎታችን ስለበለጠ ነው።ይህን ደግሞ ማናችንም የማንክደው እውነታ ነው።
🤔ምን እናድርግ?እስቲ ወገኖቼ በዚ ሁኔታችን እውነት ጌታ በቀኙ ያቆመናል እንዴ?
🔶በእርግጥ የክርስቶስ ደም ከ ሃጥያት ሁሉ ያነጻናል።
🔶የጽድቅ እንጂ የሃጥያት ባሮች አይደለንም።
🤔ይህን ተማምነን ታድያ ሃጥያት እንስራ?ጠዋት ጌታችንን አመስግነን ምሳ ሰአት እንሳደብ?
♦️ ምንም የማይቻል ነገር የለም
➡️ቢከብደንም
➡️ፈተና ቢበዛብንም
➡️ ደካሞች ብንሆንም
🔵ከልባችን ከፈለግን እና ከልባችን ከወሰንን እርሱ ዘንድ ሁሉ ይቻላንና በጾም በጸሎት እና በተግባር እርሱን እንምሰል ።
🔘ሁላችሁም ለራሳቹ ሳይሆን ለጌታችን ለመኖር ዝግጁ ናችሁ?
☑️'ብልህ ከጠላቱ ይማራል' ይባላል አንዳንዴ ቆራጥነትን ከኢ-አማንያን ብንማርስ።ለጌታችን ለመኖር ቆራጦች እንሁን።
🔶ማንም ሰው የክርስቶስ ነኝ የማርያም ልጅ ነኝ እያለ የዲያቢሎስን ስራ መስራት አጸያፊ ነው።
🔴ለምሳሌ ዘፈን ማዳመጥ
ስንቶቻችን ነው ዘፈን የገዛን
ስንተኛ ስንነሳ የምናዳምጠው
ጌታችን ለርሱ ምስጋና ማቅረብ ሲገባን
በሰይጣን ስራ ተጠምደን አለማዊውን ነገር ስንተገብር አያዝንብንምን?
🔴ያውም ክቡር መስቀሉን አንገታችን ለይ አስረን ከታች የሱ ከላይ የሌላ መሆን ይኖርብናልን?
🔴አንድ ነገር ለኛ ጣኦት ለመሆን የግድ እግሩ ለይ ተደፍተን ፈጣሪዬ ማለታችን ብቻ አይደለም።ከአምላካችን አምልኮ እና ምስጋና ያስበለጥነው ስራ ሁሉ ሳናስበውም ጣኦት ይሆንብናል።
🔷አምላካችን ስጋዊ ምኞታችንን እንዲያሳካልን ከለመንን በኋላ ሲያሳካልን ወዲያው ከርሱ መሸሹን እስከመቼ እንከውነዋለን?እስከመቼ እርሱን እናስከፋዋለን?
🔶አምላካችን ክርስቶስ እየሱስ ቸርነቱ ምህረቱ እና ይቅርታው ብዙ ነው።እንደኛ ሃጥያት ቢሆንማ ይህንን ቀን እንኳን ባልኖርነው ነበር።
🔷የርሱ ምህረት ብዙ ነው።ግን ይምረናል ብለንስ እንቀመጥ ወይ?
🔶ስለዚህ ለውጥ እናድርግ ከዚች ሰአት ጀምሮ።
🔶ጌታ እንደሌባ ይመጣብናልና
ጽድቃችን ደግሞ ከነአብርሃም በልጦ ካልተገኘ መንግስተ ሰማያት እንደማንገባ ጌታ ተናግሮአል።
🔶ቤተሰቦቼ ይህንን ቅዱስ የሆነ የመጽሃፍ ቃል በንጹ ልቦና አንብቡት።
💛(ወደ ቆላስይስ ሰዎች ምዕ. 3)💛
1፤ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ።
2፤ በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።
3፤ ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና።
4፤ ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ።
5፤ እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ዝሙትና ርኵሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣኦትንም ማምለክ የሆነ መጎምጀት ነው።
6፤ በእነዚህም ጠንቅ የእግዚአብሔር ቍጣ በማይታዘዙ ልጆች ላይ ይመጣል።
7፤ እናንተም ደግሞ ትኖሩባቸው በነበራችሁ ጊዜ፥ በፊት በእነዚህ ተመላለሳችሁ።
8፤ አሁን ግን እናንተ ደግሞ ቍጣንና ንዴትን ክፋትንም፥ ከአፋችሁም ስድብን የሚያሳፍርንም ንግግር እነዚህን ሁሉ አስወግዱ።
9፤ እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ፥ አሮጌውን ሰው ከሥራው ጋር ገፋችሁታልና፥
10፤ የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል።
11፤ በዚያም የግሪክ ሰው አይሁዳዊም የተገረዘም ያልተገረዘም አረማዊም እስኩቴስም ባሪያም ጨዋ ሰውም መሆን አልተቻለም፥ ነገር ግን ክርስቶስ ሁሉ ነው፥ በሁሉም ነው።
12፤ እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ፥ ምሕረትን፥ ርኅራኄን፥ ቸርነትን፥ ትህትናን፥ የዋህነትን፥ ትዕግሥትን ልበሱ።
13፤ እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ። ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ።
14፤ በእነዚህም ሁሉ ላይ የፍጻሜ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት።
15፤ በአንድ አካልም የተጠራችሁለት ደግሞ የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ። የምታመሰግኑም ሁኑ።
16፤ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ። በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ። በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ።
17፤ እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
⚪️ይህ ማለት ፍቃደ ስጋ ማለት ስጋችን የሚፈልጋቸው ነገሮች ሲሆኑ በግርድፉ ይቺ ን አለም በደስታ አጣጥሞ ማለፍ ሲሆን ነፍሳችን ግን ይህን የአለም ደስታ አጥብቃ ትጠላለች ስለሆነም ዘፈንን በ መዝሙር፣ ዳንስን በሽብሸባ፣ መብላትን በመፆም ፣ መጠጣትን በመጠማት፣ መዝልን በስግደት በመለወጥ ፍቃደ ስጋችንን ለፍቃደ ነፍሳችን ማስገዛት እንችላለን፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏
ክፍል 2
ይቀጥላል......
Join us
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉https://www.tg-me.com/yehywetmenged👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆