እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ!
የጌታችን ውልደት
❤️ የነፃነት ድምጽ
❤️የህይወት መጀመሪያ
❤️ የክርስትናችን መሰረት
❤️የህይወታችን የጀርባ አጥንት
❤️የጨለማው መንገዳችን መግፈፊያ
❤️ የሞታችን ገዳይ
❤️ የመቅበዝበዛችን ስንብት
❤️ የሀጢአት መንገዳችንን ማብቂያ ነው።
ዛሬ የጌታችን ልደት ጌታችን ብቻ ሳይሆን እኛም በመንፈስ የተወለድንበት ቀን ነው ስለዚህ አዲስ ማንነት አዲስ የህይወት መንገድና የኑሮ አቅጣጫን ከአዲሱ መንፈሳዊ ውልደታችን ጋር አስተሳስረን ልንኖር ይገባናል።

Watch "የመፅሀፍ ቅዱስ ትረካ - የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 3" on YouTube
https://youtu.be/WqlLPUIZYaY
https://youtu.be/WqlLPUIZYaY
🎖 ልዩ ጥያቄ መልስ ውድድር 🎖
📝 እውነት / ሀሰት
1. መጥምቁ ዮሀንስ በይሁዳ ምድረ በዳ ነበር እየሰበከ የመጣው
2. ሄሮድስ ጌታችን በምን ዘመን እና የት እንደሚወለድ ያረጋገጠው ህዝቡን ጠርቶና ጠይቆ ነው
3. ዮሴፍ እመቤታችንን በስውር ሊተዋት ሲል የእግዚአብሔር መልአክ በህልም ታየው።
4. አብረሀም ይስሐቅን ወለደ ይስሐቅም ዮሴፍን ወለደ።
5. "ሴትን አይቶ በልቡ የተመኛት ሁሉ አመነዘረባት።"
6. "አንድ ምዕራፍ ትሄድ ዘንድ ቢያስገድድህ አንድ ምዕራፉን ያህል ሂድለት።"
7. የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም።
8. "በወንድሙ ላይ በከንቱ የሚቆጣ ሁሉ እርሱ ይፈረድበታል።"
9. ዲያቢሎስ ጌታችንን ለሶስተኛ ጊዜ የፈተነው በፍቅረ ነዋይ ነው።
10. ጌታችን ኦሪትንና ነቢያትን ሊሽር ነው የመጣው።
📝 ምርጫ
11. ሰብዓ ሰገል ጌታችንን ካገኙ በኋላ ወደ ሄሮድስ እንዳይመለሱ በምን ተረዱ
ሀ/ በህልም ተነግሯቸው
ለ/ በቀጥታ ተነግሯቸው
ሐ/ ልቦናቸው ስላልወደደ
መ/ መልስ የለም
12. የጌታ መልአክ ለዮሴፍ ተገልጦ "ህፃኑን ሊገድሉት የሚወዱት ሞተዋልና ህፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ___ሂድ።"
ሀ/ ወደ ሶሪያ
ለ/ ወደ ግብፅ
ሐ/ ወደ እስራኤል
መ/ መልስ የለም
13. እኔ ግን እላችኋለሁ ጠላቶቻችሁን
ሀ/ አትጥሉ
ለ/ ውደዱ
ሐ/ ጥሉ
መ/ ተበቀሉ
14. አርኬላዖስ ማን ነው
ሀ/ ከሰብዓ ሰገል አንዱ
ለ/ የሄሮድስ ወታደር
ሐ/ የጌታችን ሀዋርያ
መ/ የሄዶድስ ልጅ
15. ልጅም ትወልዳለች እርሱም ህዝቡን ከሀጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን_ ትለዋለህ
ሀ/ አማኑኤል
ለ/ ኢየሱስ
ሐ/ መድሀኚአለም
መ/ መልሱ አልተጠቀሰም
16. ጌታችን በዲያቢሎስ የተፈተነው ስንት ጊዜ ነው?
ሀ/ 2
ለ/ 3
ሐ/ 4
መ/ 5
17. ለሚለምንህ ሁሉ ____።
ሀ/ አበድር
ለ/ እዘን
ሐ/ ስጥ
መ/ መልስ የለም
18. ጌታችን ወደ ዮሀንስ ሊጠመቅ በመጣ ሰአት ዮሀንስ ምንድን ነበር ያለው።
ሀ/ ጌታዬ በፊትህ ሞገስን አግኝቼ በእኔ ዘንድ ልትጠመቅ በመምጣትህ አመሰግናለሁ
ለ/ እኔ በአንተ ልጠመቅ ይገባኛል አንተ እንዴት ወደ እኔ ትመጣለህ
ሐ/ ምንም አላለውም
መ/ መልስ የለም
19. ሰብዓ ሰገል ከየትኛው አቅጣጫ ነበር የመጡት?
ሀ/ ከምስራቅ
ለ/ ከምዕራብ
ሐ/ ከሰሜን
መ/ ከደቡብ
20. ሄሮድስ ሰብዓ ሰገል እንደዘበቱበት በተረዳ ጊዜ ምን አደረገ
ሀ/ በጭፍራዎቹ አሳዶ ገደላቸው
ለ/ ወደ ሄዱበት ስፍራ ሄደ
ሐ/ ህፃናትን አስገደለ
መ/ ምንም አለደረገም
📝 ዳሽ ሙላ
21. እናንተ የምድር_ናችሁ።
22. ነገር ግን ቃላችሁ__ወይም__ ይሁን።
23. ተከተሉኝ ሰውን_ አደርጋችኋለሁ።
24.እኔ ግን እላችኋለሁ ክፉን በክፉ ____።
25. ፅድቃችሁ ከ __ እና __ ጽድቅ ካልበለጠ መንግስተ ሰማይ አትገቡም።
📝 ፃፉ
26. ገሀነመ እሳት የሚያስገባ ስድብ ምንድን ነው?
27. የያዕቆብና የዮሀንስ አባት ስሙ ማን ነው?
28. ዮሴፍ እመቤታችንንና ጌታችንን ወደ የት ሀገር ይዞ ሸሸ?
29. የትውልድ ዘመን ቁጥር በየትኛው ምዕራፍ ላይ የተገለጠ ነው?
30. እስከ ዛሬ ባለው ትረካዊ ትምህርት ምን ምን ተረዳችሁ?
ለበረከቱ ሁላችሁም ተሳተፉ 💐
መልስ መስጫ 👉 @Ye_egziabher_kal_bot
ቻናላችንን ለመቀላቀል 👉 @ye_egziabhair_kal
(መልሶቻችሁን ስታስገሙ የክርስትና ስማችሁ ቀድማችሁ መፃፉን አትርሱ)

📜የመጽሓፍ ቅዱስ ቃል 📜
2ኛ ቆሮንቶስ 1
🔹8፤ በእስያ ስለ ደረሰብን መከራችን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እንወዳለንና፤ ስለ ሕይወታችን እንኳ ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከዓቅማችን በላይ ያለ ልክ ከብዶብን ነበር፤
🔹9፤ አዎን፥ ሙታንን በሚያነሣ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን፥ እኛ ራሳችን የሞትን ፍርድ በውስጣችን ሰምተን ነበር።
🔹10-11፤ እርሱም 🔸ይህን ከሚያህል ሞት አዳነን፥ ያድነንማል፤🔸 እናንተም ደግሞ ስለ እኛ እየጸለያችሁ አብራችሁ ስትረዱን፥ በብዙ ሰዎች በኩል ስለ ተሰጠን ስለ ጸጋ ስጦታ ብዙዎች ስለ እኛ ያመሰግኑ ዘንድ፥ ወደ ፊት ደግሞ #እንዲያድን #በእርሱ #ተስፋ #አድርገናል።
@yehywetmenged

❓✍ የጥያቄ መልስ ውድድር መርሐ✍❓
📌 ምእራፍ ፪ ⚡️ ቁጥር ፮(6)
📝 እውነት / ሀሰት
1. አንተስ ምጽዋትህን በምታደርግበት ጊዜ ቀኝህ የምትሰራውን ግራህ ትወቅ።
2. ለሰዎች በደላቸውን ይቅር ብትሉ ሰማያዊ አባታችሁ በደላችሁን ይቅር ይላችኋል።
3. መዝገባችሁ ባለበት በዚያ ልባችሁ ይኖራል።
4. ስትፀልዩ እንደ አህዛብ ነገርን አታብዙ።
5. ለስጋችሁ በምትለብሱት ነገር ተጨነቁ።
📝 ፃፉ
6. ጌታችን "በምትፀልዩ ጊዜ እንደ ግብዞች አትሁኑ" ለምን አለ?
7. የሰውነት መብራት ምንድን ነው?
8. መዝገብ በየት እንሰብስብ?
9. "ከእናንተ ተጨንቆ በክንዱ ላይ አንድ ምዕራፍ ሚጨምር ማን ነው?" ሲል ጌታችን ምንን ለማስረዳት ነው?
10. ከዚህ ምዕራፍ ምን ተማራችሁ?
ሁላችሁም ተሳተፉ 🌺🌺
መልስ መስጫ 👉 @Ye_egziabher_kal_bot
ቻናላችንን ለመቀላቀል 👉 @ye_egziabhair_kal
(መልሶቻችሁን ስታስገሙ የክርስትና ስማችሁ ቀድማችሁ መፃፉን አትርሱ)
📌 ምእራፍ ፪ ⚡️ ቁጥር ፮(6)
📝 እውነት / ሀሰት
1. አንተስ ምጽዋትህን በምታደርግበት ጊዜ ቀኝህ የምትሰራውን ግራህ ትወቅ።
2. ለሰዎች በደላቸውን ይቅር ብትሉ ሰማያዊ አባታችሁ በደላችሁን ይቅር ይላችኋል።
3. መዝገባችሁ ባለበት በዚያ ልባችሁ ይኖራል።
4. ስትፀልዩ እንደ አህዛብ ነገርን አታብዙ።
5. ለስጋችሁ በምትለብሱት ነገር ተጨነቁ።
📝 ፃፉ
6. ጌታችን "በምትፀልዩ ጊዜ እንደ ግብዞች አትሁኑ" ለምን አለ?
7. የሰውነት መብራት ምንድን ነው?
8. መዝገብ በየት እንሰብስብ?
9. "ከእናንተ ተጨንቆ በክንዱ ላይ አንድ ምዕራፍ ሚጨምር ማን ነው?" ሲል ጌታችን ምንን ለማስረዳት ነው?
10. ከዚህ ምዕራፍ ምን ተማራችሁ?
ሁላችሁም ተሳተፉ 🌺🌺
መልስ መስጫ 👉 @Ye_egziabher_kal_bot
ቻናላችንን ለመቀላቀል 👉 @ye_egziabhair_kal
(መልሶቻችሁን ስታስገሙ የክርስትና ስማችሁ ቀድማችሁ መፃፉን አትርሱ)
ዳዊት እንኳ አንበሳን ቢያሸንፍ ኃጥያት ግን መላ አካላቱን አቆሰለው።(1) ነገር ግን በፍጥነት ወደ ራሱ ተመለከተና በንስሐ ወንጭፍ ድል ነሳው።
ዳዊት ድብንም ድል ነሳ።(2)ነገር ግን በሰላም ጊዜ ኃጥያት በዝምታ ገዛው። እርሱ በናታን ቃል በውስጡ እንደ እሳት የሚንቀለቀለውን ኃጥያት አጠፋ።
የኔ የእኔን ጥፋት ከአባቶቼ ድካም ጋር እያነጻጸርኩ አይደለም። አንተን በማፍቀር ኃጥያትን እንዴት ድል እንደነሱ ለመናገር ነው እንጂ።
| ማር ኤፍሬም
____________
1. 1ኛ ሳሙ 11÷2
2.1ኛ ሳሙ 17÷36-39
Practical spirituality
@PracticalSprituality
"አቤቱ አምላካችን ሆይ በደላችንን ጥፋታችንን ሳትከፍለን ምህረትህን ቸርነትህን አድለህ ለአዲስ ዘመን አድርሰሀናልና ለዘለአለም ተመስገን"
🙏💐🙏💐🙏
@yehywetmenged
🙏💐🙏💐🙏
@yehywetmenged
Watch "የማታ ልመና - ህያው Tube" on YouTube
https://youtu.be/eU4zadOS6S0
https://youtu.be/eU4zadOS6S0
YouTube
የማታ ልመና - ህያው Tube
Watch "አዲስ ስራ ስንጀምር የምንፀልየው ጸሎት" on YouTube
https://youtu.be/dq9Ssu85glA
https://youtu.be/dq9Ssu85glA
YouTube
አዲስ ስራ ስንጀምር የምንፀልየው ጸሎት
Watch "ስለ ዲያቢሎስ ፈተና የሚቀርብ ጸሎት - ህያው tube" on YouTube
https://youtu.be/Ix32eGTj0pA
https://youtu.be/Ix32eGTj0pA
YouTube
ስለ ዲያቢሎስ ፈተና የሚቀርብ ጸሎት - ህያው tube
Watch "በታወክን ጊዜ የምንፀልየው ጸሎት - ህያው Tube @ህያው Tube" on YouTube
https://youtu.be/4Xnt1xKFVGg
https://youtu.be/4Xnt1xKFVGg
YouTube
በታወክን ጊዜ የምንፀልየው ጸሎት - ህያው Tube @heyaw_tube