Telegram Web Link
Forwarded from 🅂🄴🅈🄾🅄🄼 ️
የስራ ማስታወቂያ
ጎጆ ካስቲንግ በሞዴሊንግ የሰለጠኑ 15 ሴቶችን ይፈልጋል ።
የስራው አይነት : ቋሚ
ደሞዝ : ከፍተኛ በስምምነት
የት/ት : ዲግሪ
የስራ ልምድ : 2+ በማንኛውም ስራ
የስራ ድርሻ : የድርጅቱ አገልግሎት በተለያዩ መንገዶች (ቪዲዩ ፣በፎቶ ) ለማስተዋወቅ ፈቃደኛ የሆነች።
አድራሻ :+251914809000 /0973171272
ህሊና ድራማ ምዕራፍ 2 ክፍል 17  ግንቦት 21 ሐሙስ ቀን ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በሳልቃን youtube ቻናል ላይ ብቻ መታየት ይጀምራል
     ''ፍጥረት ይሆን ዘንድ ጊዜ ይገዛዋል
            ጊዜ ይሆን ዘንድ ፈጣሪ ይገዛዋል''
      Fm pictures,B pictures የተዘጋጀው 'አበባዩ' የፉአድ ሙስጠፉ ፊልም 15/16/17 እና 22/23/24 በሁሉም ሲኒማ ቤቶች በታላቅ ድምቀት ይመረቃ።

                               አበባዬ
አርብ ማታ 12 ሰዓት በንጉስ ፊልም ፕሮዳክሽን የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል
“አበባዬ“ የተሰኘውን ፊልማችንን  ግንቦት 18(ሰኞ)   በአለም ሲኒማ ከ ቀኑ 11:00 ጀምሮ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል :: እርሶዎም በክብር ተጠርተዋል።

በር ላይ ሲደርሱ በዚህ ቁጥር ይደውሉ እና የጥሪ ካርደዎን ይቀበሉ ። 0927014141 ደረጀ
#አበባዬ🌸 የልብን የሚሞላ ፊልም!!🎬

      አንዳንዴ ልብን የሚሞል ነገር ማግኘት ይከብዳል ለዚያውም በዚህ ግዜ... ካለንበት ዓለም ከሀሳብ እና ከጭንቀት አውጥቶ የራሱ ዓለም🌍 ውስጥ ከቶ በውብ ተፈጥሯዊ ቦታው እያስደመመን አንዴ ወደኋላ አንዴ ወደፊት እየወሰደና እየመለሰ አይናችን ሳይነቀል የምንመለከተው ፊልም ነው #አበባዬ🌸

#ፍዓድ_ሙስጠፋ ጎበዝ ሲኒማቶግራፈር እና ጎበዝ ዳይሬክተር እንደሆነ አውቅ ነበር አሁን ደግሞ ጎበዝ ደራሲም እንደሆነ እንድናገር አድርጎኛል ትችላለህ💪 ብሮ🙏🙏

ብዙ ልፅፍ አስቤ ግን አልቻልኩም... ብቻ ገብታችሁ ፊልሙን🎬 እዩት #አበባዬ..💪

#ቤላ
19/09/17
2025/10/31 11:11:01
Back to Top
HTML Embed Code: