Forwarded from The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)
Ethiopian Building Code Standards
Private Sector Engagement in Code Revision: Final Week – Week 4 Sessions
We're closing out our 14-part expert-led workshop series with two crucial technical sessions in Week 4:
🧱 Concrete Design & Specifications
📏 Technical Specs & Measurement Methods
📅 Tuesday, June 24, 2025
📍 The Urban Center, Addis Ababa
🖥 Live on TUC Facebook page & Google Meet (link shared 30 min before each session)
☕️ Free sessions with refreshments
📲 Register now: https://forms.gle/NewtRdbnasiUFW6r7
🔗 Let’s finish strong, join the conversation, contribute your perspective, and help shape Ethiopia’s future building code.
Many thanks to all our incredible partners for making this journey possible!
#EBCS #CodeRevision #BuiltEnvironment #ECA #CoTBE #TUC #EngineeringEthiopia #ConstructionStandards #UrbanDevelopment #ProfessionalEngagement

የኑክሌር ፕራግራማችን ይቀጥላል:-ኢራን
አሜሪካ ትናንት ለሊት በኢራን የኑክሌር ማበልፀጊያ ቦታዎች ላይ ድብደባ ከመፈፀሟ በፊት ኢራን ሁሉም የኑክሌር ጣቢያዎች ባዶ ተደርገዋል። ሁሉንም ዋና ዋና የኑክሌር ማበልፀጊያ እቃዎችን አሽሽታለች። የኑክሌር ጨረር ይፈጠራል ተብሎ አይጠበቅም።
@Yenetube @Fikerassefa

“ዘመቻው ከተጠናቀቀ በኋላ ከትራምፕ ጋር አውርተናል፣ የሞሳድን ጥንካሬ አድንቀናል” - እስራኤል።
እውቀት በቦምብ አይጠፋም:: የኢራን ፓርላማ አፈጉባዔ አማካሪ ማህዲ ሞሀመድ
እስራኤል እና ኢራን ከአሜሪካ ጥቃት በኋላ ምን አሉ?
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ “በፕሬዝዳንት ትራምፕና እኔ ትብብር፣ በእስራኤል ጦር እና የአሜሪካ ጦር ትብብር የፎርዶው፣ ናንታዝና ኢስፋሃን ኑክሌር ጣቢያዎችን አጥቅተናል” ብለዋል።
“ዘመቻው ከተጠናቀቀ በኋላ ከትራምፕ ጋር አውርተናል፣ የሞሳድን ጥንካሬ አድንቀናል” በማለት ገልጸዋል።
የኢራን ፓርላማ አፈጉባዔ አማካሪ ማህዲ ሞሀመድ፣ “ኢራን ከአሜሪካ የተቃጣባትን ጥቃት በብቃት ተከላክላለች” ብለዋል።
“በኑክሌር ጣቢያው የነበሩ ግብዓቶች ወደሌላ ስፍራ ስለተወሰዱ ጉዳት አልደረሰባቸውም” ሲሉ ተናግረዋል።
“ሁለት ነገሮች እርግጠኛ ነኝ” ያሉት ማህዲ፣ “መጀመሪያ እውቀት በቦምብ አይጠፋም፣ ሲቀጥል ወራሪዎች ሽንፈት ገጥሟቸዋል” ብለዋል።

የኢራን ጦር ቴል አቪቭ፣ እየሩሳሌም እና ሃይፋ የተባሉትን የኢስራኤል ከተሞች መደብደቡን አስታወቀ።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር "አሜሪካ በኢራን ሰላማዊ የኒውክሊየር ተቋማት ላይ የፈጸመችው አስነዋሪ ጥቃት የማያባራ መዘዝ ያስከትላል" ሲሉ ካስጠነቀቁ በኋላ ኢራን በእስራኤል የተለያዩ ቦታዎች ላይ መጠነ ሰፊ የባላስቲክ ሚሳኤል ጥቃት እያደረሰች መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል ።
የኢራን የዋእዱ አስ ሷድቅ 3 የኦፕሬሽን ቃል አቀባይ ኮሎኔል ኢማን ታጂክ እንደገለፁት፤ ኢራን በእስራኤል የተለያዩ ቦታዎች ላይ መጠነ ሰፊ የባላስቲክ ሚሳኤል ጥቃት አድርሳለች።
በጥቃቱ ቴል አቪቭ፣ እየሩሳሌም እና ሃይፋ ከተሞች በህንፃዎች እና በመሰረተ ልማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።
ቃል አቀባዩ እንደገለፁት፤ የሚሳኤል ጥቃቱ ኢላማ ያደረገው የቤን ጉሪዮን ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያን፣ የባዮሎጂካል ምርመራ ማዕከላትን እና የወታደራዊ ትዕዛዝ ተቋማት ላይ ነው።
ሃሬትዝ እና እየሩሳሌም ፖስት እንደዘገቡት፤ በአብዛኛዎቹ የእስራኤል ከተሞች ከፍተኛ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል።
የእስራኤል የድንገተኛ አደጋ አገልግሎት (ማጌን ዴቪድ አዶም) በሚሳኤል ጥቃት ቢያንስ 10 ቦታዎች ላይ ለደረሰው አደጋ ምላሽ እየሰጠ መሆኑን አረጋግጠዋል።
የአደጋ ጊዜ ቡድኖች ጉዳት የደረሰባቸውን በማውጣት እሳቱን ለማጥፋት እየሰሩ ነው ተብሏል።

የኢራን ፓርላማ በአለም ላይ በጣም ወሳኝ ከሆኑ የነዳጅና ጋዝ መተላለፊያዎች ተጠቃሹን ‘ ሆርሙዝ ባህር ‘ ለመዝጋት ያቀረበውን ረቂቅ ፀደቀ
ይህ የኢራን እርምጃ ወደ ተግባር ለመግባት ከኢራን ከፍተኛ የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት የመጨረሻውን ይሁንታ እየጠበቀ ነው ።
ውሳኔው ተተግብሮ ሆርሙዝ ቢዘጋ አለም አቀፍ የነዳጅ እና የጋዝ ዋጋ ላይ አስከፊ መዘዞች የሚያስከትል ሲሆን - ይህ የ Hormuz መተላለፊያ 21 ሚሊዮን በርሜል የነዳጅ ዘይት እና አንድ ሦስተኛው የዓለማችን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ በእያንዳንዷ ቀን የሚጓጓዝበት ነው።

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቁጥር ከ110 ሺህ በላይ ደርሷል - የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር
በየጊዜው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ተጠቃሚዎች ቁጥር እና ያለው ግንዛቤ እያደገ መምጣቱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለፀ።
በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አመለወርቅ እዝቅኤል ለኤፍ ኤም አዲስ 97.1 እንደገለፁት በኢትዮጵያ አሁን ላይ በአጠቃላይ ከ110 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ይገኛሉ።
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቁጥር ማደግ ከነዳጅ ወጪ ቁጠባና ከአካባቢ ጥበቃ አንፃር ለተያዘው እቅድ ትልቅ እመርታ መሆኑም ተገልጿል፡፡ኢትዮጵያ በየዓመቱ ለነዳጅ ከ 5 ቢሊዮን ዶላር በላይ እንደምታወጣ መረጃዎች ያመለክታሉ።
@YeneTube @FikerAssefa

#ቴምርሪልስቴት መሀል ሣር ቤት አፓርትመንት ሽያጭ
‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ሣር ቤት AU አፓርትመንት ሽያጭ
👉1መኝታ 75ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 802,500ብር
ሙሉ ክፍያ 8,025,000ብር
👉2መኝታ 94ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,005,800ብር
ሙሉ ክፍያ 10,058,000ብር
👉2መኝታ 103ካሬ
10%ቅድ ክፍያ 1,102,100ብር
ሙሉ ክፍያ 11,021,000ብር
👉3መኝታ 132ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,412,400ብር
ሙሉ ክፍያ 14,124,000ብር
👉3መኝታ 146ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,562,200ብር
ሙሉ ክፍያ 15,622,000ብር
‼️ቀሪውን 90% በ 18ዙሪ ያለምንም ጭማሪ በብር የሚከፍሉት ነው
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

አቅመ ደካማወችን ሀረጋውያኖችን በነፃ
https://vm.tiktok.com/ZMSayMdXa
በተለያየ የጤና ችግር የሚሰቃዩትን እየ ፈወሰ
ደስታቸውን እየመለሰ የሚገኘውን የህክምና ተቋም https://vm.tiktok.com/ZMSay8eV2/
ሰወች እንዴት እንደተፈወሱ ሲመሰክሩ እንስማ እንይ ቻናሉን እንቀላቀል
https://vm.tiktok.com/ZMSaDEhoN
በስጋውይም ሆነ በመንፈስ ደውየ ከተቸገሩ መተው በመመርመር ይታከሙ ይፈወሱ
44ት አይነት በሽታወችን እየፈወስን እንገኛለን
አድራሻ አዲስ አበባ አየርጤና ወደካራ ናትራን ኩፓንያ ፊት ለፊት
ቁጥር ሁለት ባህርዳር ዲያስፖራ በአሮጌው አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት
☎️ 0917040506
☎️0912718883
ይደውሉ ይምጡ ይታከሙ ይፈወሱ ይመስክሩ
https://vm.tiktok.com/ZMSayMdXa
በተለያየ የጤና ችግር የሚሰቃዩትን እየ ፈወሰ
ደስታቸውን እየመለሰ የሚገኘውን የህክምና ተቋም https://vm.tiktok.com/ZMSay8eV2/
ሰወች እንዴት እንደተፈወሱ ሲመሰክሩ እንስማ እንይ ቻናሉን እንቀላቀል
https://vm.tiktok.com/ZMSaDEhoN
በስጋውይም ሆነ በመንፈስ ደውየ ከተቸገሩ መተው በመመርመር ይታከሙ ይፈወሱ
44ት አይነት በሽታወችን እየፈወስን እንገኛለን
አድራሻ አዲስ አበባ አየርጤና ወደካራ ናትራን ኩፓንያ ፊት ለፊት
ቁጥር ሁለት ባህርዳር ዲያስፖራ በአሮጌው አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት
☎️ 0917040506
☎️0912718883
ይደውሉ ይምጡ ይታከሙ ይፈወሱ ይመስክሩ
Ethiopian Building Code Standards
Private Sector Engagement in Code Revision: Final Week – Week 4 Sessions
We're closing out our 14-part expert-led workshop series with two crucial technical sessions in Week 4:
🧱 Concrete Design & Specifications
📏 Technical Specs & Measurement Methods
📅 Tuesday, June 24, 2025
📍 The Urban Center, Addis Ababa
🖥 Live on TUC Facebook page & Google Meet (link shared 30 min before each session)
☕️ Free sessions with refreshments
📲 Register now: https://forms.gle/NewtRdbnasiUFW6r7
🔗 Let’s finish strong, join the conversation, contribute your perspective, and help shape Ethiopia’s future building code.
Many thanks to all our incredible partners for making this journey possible!
#EBCS #CodeRevision #BuiltEnvironment #ECA #CoTBE #TUC #EngineeringEthiopia #ConstructionStandards #UrbanDevelopment #ProfessionalEngagement
Private Sector Engagement in Code Revision: Final Week – Week 4 Sessions
We're closing out our 14-part expert-led workshop series with two crucial technical sessions in Week 4:
🧱 Concrete Design & Specifications
📏 Technical Specs & Measurement Methods
📅 Tuesday, June 24, 2025
📍 The Urban Center, Addis Ababa
🖥 Live on TUC Facebook page & Google Meet (link shared 30 min before each session)
☕️ Free sessions with refreshments
📲 Register now: https://forms.gle/NewtRdbnasiUFW6r7
🔗 Let’s finish strong, join the conversation, contribute your perspective, and help shape Ethiopia’s future building code.
Many thanks to all our incredible partners for making this journey possible!
#EBCS #CodeRevision #BuiltEnvironment #ECA #CoTBE #TUC #EngineeringEthiopia #ConstructionStandards #UrbanDevelopment #ProfessionalEngagement
5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በሬሚታንስ ወደ ሀገር ተላከ!
በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ በሬሚታንስ 5 ነጥብ1 ቢሊየን ዶላር ተልኳል አለ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፡፡የአገልግሎቱ የፕላን ክፍል ሃላፊ ወንድወሰን ተረፈ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የዳያስፖራውን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡
በበጀት ዓመቱ ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ጋር ተያይዞ ዳያስፖራው ወደ ሀገር የሚልከው ሬሚታንስ እንዲጨምር ትኩረት ተሰጥቶ መሰራቱን ተናግረዋል፡፡ዳያስፖራው የውጭ ምንዛሬ አካውንት እንዲከፍት መደረጉን ጠቁመው÷ በዚህም 18 ሺህ 889 አካውንት ማስከፈት ተችሏል ነው ያሉት፡፡
በተከፈተው አካውንትም 25 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር መቆጠቡን ያነሱት ሃላፊው ÷ ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጻር ከፍተኛ እድገት ማሳየቱን አስረድተዋል፡፡
በሌላ በኩል ከዳያስፖራ የሚገኘውን ሬሚታንስ ለማሳደግ በተደረገው ድጋፍና ክትትል 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በሬሚታንስ ወደ ሀገር መላኩን ጠቅሰዋል፡፡ለሬሚታንስ መጨመር በኢትዮጵያ የተደረገው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡
Via FBC

በትግራይ በሁለት ዓመት ውስጥ 56 ሺህ ወጣቶች በአደገኛ መንገድ መሰደዳቸው ተገለጸ!
በሁለት ዓመት ውስጥ 56 ሺህ ወጣቶች ከትግራይ በሕገወጥና አደገኛ መንገድ መሰደዳቸውን የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡በክልሉ ያለው ያልተረጋጋ ፖለቲካዊ ሁኔታ እና ስራ አጥነት ለወጣቶች ስደት መበራከት ምክንያት መሆኑ የተገለጸ ሲሆን የእነዚህ ወጣቶች መዳረሻ ደግሞ በአብዛኛው ሳውዲ አረብያ እና በሊብያ በኩል ወደ አውሮፓ መሆኑ ተገልጿል።
የትግራይ ወጣቶች ቢሮ ሐላፊ የሆኑት አቶ ሓዱሽ ስባጋድስ "በተለያዩ ችግሮች እና ስጋቶች ምክንያት በርካታ ወጣቶች በትግራይ የመኖር ፍላጎት የላቸውም" ብለዋል።አቶ ሓዱሽ "ከ56 ወረዳዎች የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው፥ 56 ሺህ ወጣቶች ከክልሉ ተሰደው መውጣታቸውን ነው" ሲሉ መግለጻቸውን ዶቼ ቬለ ዘግቧል።
በሌላ በኩል 25 ሺህ የሚሆኑ የትግራይ ወጣቶች ከሳውዲ እና ሌሎች ተመልሰው መምጣታቸውን ቁጥራዊ መረጃዎች እንደሚያሳዩ ገልጸው ይሁንና እነዚህ ተመላሾች ጭምር ወደ ዳግም ስደት እያመሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።አክለውም ወደ ሕገወጥ ስደት የሚገፉ 1,400 ደላሎች፣ የሰዎች አዘዋዋሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቅሰው ከእነዚህ ውስጥ 613 የሚሆኑት የክስ መዝገብ ተከፍቶባቸው ወደ ሕግ የቀረቡ ናቸው ብለዋል። 76 የሚሆኑት ጥፋተኛ ተብለው ተፈርዶባቸውል ሲሉ ጠቁመዋል።
በትግራይ 70 በመቶ የሚሆኑት ወጣቶች ስራ አጥ መሆናቸው እና የወጣቶች ስደት መጠን እንዲያሻቅብ እያደረጉ ካሉ ምክንያቶች መካከል ስራ አጥነት ቀዳሚ መሆኑ በዘገባው ተመላክቷል።በተያዘው አመት መጀመሪያ ባሉት ሶስት ወራት በህገወጥ መንገድ ለስደት ከተዳረጉ ከ6 ሺህ በላይ ወጣቶች ውስጥ 294 የሚሆኑት ህይወታቸው ማለፉን ቢሮው ማስታወቁ ይታወሳል።

ኮድ 3 91634 ኦሮ ታርጋ ነጭ ሚኒባስ በቀን 12/10/17 ሀሙስ ለሊት ከ አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ኮተቤ ካራ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ከለሊቱ 9:00 ሰዐት ላይ ተሰርቆብናል መኪናውን ላገዩልን ሰዎች ወሮታውን እንከፍላለን 0970411844
0975808575
0975808575