ኮድ 3 91634 ኦሮ ታርጋ ነጭ ሚኒባስ በቀን 12/10/17 ሀሙስ ለሊት ከ አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ኮተቤ ካራ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ከለሊቱ 9:00 ሰዐት ላይ ተሰርቆብናል መኪናውን ላገዩልን ሰዎች ወሮታውን እንከፍላለን 0970411844
0975808575
0975808575
❤18😭4👍2
የ2018 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የገቢ ዕቅድ (በሚሊዮን ብር)
🔶ጠቅላላ ገቢና ዕርዳታ •••• 1,510,885
🔶የአገር ውስጥ ገቢ ••••••• 1,228,533
🔶የታክስ ገቢ ድምር •••• 1,099,113
🔶ቀጥታ ታክሶች ••••••••• 262,867
🔸አገር ውስጥ ቀጥታ ያልሆኑ ታክሶች ••• 257,855
🔸የሀገር ውስጥ ዕቃዎች ተ.እ.ታ •• 93,599
🔸የአገልገሎት ተ.እ.ታ ••••• 110,180
🔸የዕቃዎች ኤክሳይዝ ታክስ ••• 49,492
🔶ተርን ኦቨር ታክስ ••••••• 281
🔶የቴምብር ሽያጭ ቀረጥ •• 4,303
🔶የውጭ ንግድ ቀረጥና ታክስ •••• 578,391
🔶የጉምሩክ ቀረጥ /የገቢ ዕቃዎች •••• 182,684
🔶የገቢ ዕቃዎች ኤክሣይዝ ታክስ ••••• 111,120
🔶የገቢ ዕቃዎች ተ.እ.ታ •••••• 239,352
🔶ሱር ታክስ •••••• 45,220
🔸ታክስ ያልሆኑ ገቢዎች ••••• 129,420
🔸ጠቅላላ የውጭ ዕርዳታ ••••• 282,352
🔸የቀጥታ የበጀት ድጋፍ ዕርዳታ •••••••••••••••••••••••• 235,470
🔸የፕሮጀክቶች ዕርዳታ •••••• 46,882
Via KGEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa

❤28👎6🔥1
ንግድዎን
በHuluAds ምን ያገኛሉ?
*
*
*
*
[https://www.tg-me.com/HuluAdsBot/start](https://www.tg-me.com/HuluAdsBot/start)
አሁኑኑ ይጀምሩ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍3🔥2
አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ ተገለጸ!
በዋናው የኤሌክትሪክ መስመር (ግሪድ) ላይ ባጋጠመ ቴክኒካል ብልሽት ምክንያት፤ አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የተቋረጠውን የኃይል አቅርቦት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠብቁም ተቋሙ ጠይቋል፡፡

❤24😭11😁8🔥1
#Update
የተቋረጠው የኃይል አቅርቦት እየተመለሰ ነው!
ሲስተም ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት አዲስ አበባን ጨምሮ በሃገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባደረገው ርብርብ የቴክኒክ ብልሽቱ ተቀርፎ በአብዛኛው አከባቢዎች አገልግሎቱ መመለስ ጀምሯል፡፡
[EEU]

👍7❤6
የሁለት ወር የልጆች የክረምት ስልጠና
(25% ቅናሽ እስከ ሰኔ 10/2017 ዓ.ም)
💡ስልጠናው ዕድሜያቸው ከ 7-18 ዓመት ላሉ ልጆች የሚሰጥ ነው።
💡 ልጆች ፕሮጀክቶች እየሰሩ የሚሰለጥኑበት
💡 ስልጠናው ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ይጀመራል
💡 ስልጠናው ጤናማ የ ስናክ ጊዜ ያካታል
ፓኬጁ የሚያካትተው:
• Basic Computer skill
• Computer Programming
• Visual art and painting
• Language (chosen)
• Abacus and Math tips
የስልጠናው መጨረሻ ላይ
1.ፕሮጀክታቸውን ያቀርባሉ
2. ሰርተፍኬት ይሰጣቸዋል
ይደውሉ
☎️
0989747878
0799331774
በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!
📍ሃያ ሁለት ፣ ከጐላጐል ወደ ቦሌ ሚወስደው ከ Hanan K Plaza አጠገብ ቢጫ ፎቅ ግራውንድ ፍሎር 10B
ለበለጠ መረጃ፦ @merahyan

❤17
የኢራን የአፀፋ ምላሽ
ኢራን ለአሜሪካ ጥቃት በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ውስጥ ምላሽ እንደምትሰጥ የአሜሪካ ባለስጣናት ገልፀውልኛል ሲል ሮይተርስ ዘግቧል።
አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት መፈፀሟን ተከትሎ ኢራን በመካከላቸው ምስራቅ የሚገኙ ሁሉም የአሜሪካ የጦር ቤዞች ላይ ጥቃት ትፈፅማለች ተብሎ ይጠበቃል።
ኢራን የአሜሪካ የጦር ቤዞችን ከደበደበች በቀጠናው ከባድ ቀውስ እንዳይከሰት ተሰግቷል።
Via:- አዩዘሀበሻ
@Yenetube @Fikerassefa

❤27😭1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ባሉ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች ላይ የበልስቲክ ሚሳይል መተኮስ ጀምራለች። በዚህም በካታር እና በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ያሉ የጦር ሰፈሮች ኢላማ እንደተደረጉ ሲነገር የአሜሪካ የሚሳይል መከላከያዎች መደረጋቸው ታውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
❤45👎7😁7😭4👍2
Forwarded from YeneTube
#ቴምርሪልስቴት መሀል ሣር ቤት አፓርትመንት ሽያጭ
‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ሣር ቤት AU አፓርትመንት ሽያጭ
👉1መኝታ 75ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 802,500ብር
ሙሉ ክፍያ 8,025,000ብር
👉2መኝታ 94ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,005,800ብር
ሙሉ ክፍያ 10,058,000ብር
👉2መኝታ 103ካሬ
10%ቅድ ክፍያ 1,102,100ብር
ሙሉ ክፍያ 11,021,000ብር
👉3መኝታ 132ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,412,400ብር
ሙሉ ክፍያ 14,124,000ብር
👉3መኝታ 146ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,562,200ብር
ሙሉ ክፍያ 15,622,000ብር
‼️ቀሪውን 90% በ 18ዙሪ ያለምንም ጭማሪ በብር የሚከፍሉት ነው
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

❤5
Forwarded from YeneTube
አቅመ ደካማወችን ሀረጋውያኖችን በነፃ
https://vm.tiktok.com/ZMSayMdXa
በተለያየ የጤና ችግር የሚሰቃዩትን እየ ፈወሰ
ደስታቸውን እየመለሰ የሚገኘውን የህክምና ተቋም https://vm.tiktok.com/ZMSay8eV2/
ሰወች እንዴት እንደተፈወሱ ሲመሰክሩ እንስማ እንይ ቻናሉን እንቀላቀል
https://vm.tiktok.com/ZMSaDEhoN
በስጋውይም ሆነ በመንፈስ ደውየ ከተቸገሩ መተው በመመርመር ይታከሙ ይፈወሱ
44ት አይነት በሽታወችን እየፈወስን እንገኛለን
አድራሻ አዲስ አበባ አየርጤና ወደካራ ናትራን ኩፓንያ ፊት ለፊት
ቁጥር ሁለት ባህርዳር ዲያስፖራ በአሮጌው አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት
☎️ 0917040506
☎️0912718883
ይደውሉ ይምጡ ይታከሙ ይፈወሱ ይመስክሩ

❤4
Forwarded from YeneTube
Ethiopian Building Code Standards
Private Sector Engagement in Code Revision: Final Week – Week 4 Sessions
We're closing out our 14-part expert-led workshop series with two crucial technical sessions in Week 4:
🧱 Concrete Design & Specifications
📏 Technical Specs & Measurement Methods
📅 Tuesday, June 24, 2025
📍 The Urban Center, Addis Ababa
🖥 Live on TUC Facebook page & Google Meet (link shared 30 min before each session)
☕️ Free sessions with refreshments
📲 Register now: https://forms.gle/NewtRdbnasiUFW6r7
🔗 Let’s finish strong, join the conversation, contribute your perspective, and help shape Ethiopia’s future building code.
Many thanks to all our incredible partners for making this journey possible!
#EBCS #CodeRevision #BuiltEnvironment #ECA #CoTBE #TUC #EngineeringEthiopia #ConstructionStandards #UrbanDevelopment #ProfessionalEngagement
Private Sector Engagement in Code Revision: Final Week – Week 4 Sessions
We're closing out our 14-part expert-led workshop series with two crucial technical sessions in Week 4:
🧱 Concrete Design & Specifications
📏 Technical Specs & Measurement Methods
📅 Tuesday, June 24, 2025
📍 The Urban Center, Addis Ababa
🖥 Live on TUC Facebook page & Google Meet (link shared 30 min before each session)
☕️ Free sessions with refreshments
📲 Register now: https://forms.gle/NewtRdbnasiUFW6r7
🔗 Let’s finish strong, join the conversation, contribute your perspective, and help shape Ethiopia’s future building code.
Many thanks to all our incredible partners for making this journey possible!
#EBCS #CodeRevision #BuiltEnvironment #ECA #CoTBE #TUC #EngineeringEthiopia #ConstructionStandards #UrbanDevelopment #ProfessionalEngagement
❤5
Forwarded from YeneTube
ንግድዎን
በHuluAds ምን ያገኛሉ?
*
*
*
*
[https://www.tg-me.com/HuluAdsBot/start](https://www.tg-me.com/HuluAdsBot/start)
አሁኑኑ ይጀምሩ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍1🔥1
እስራኤል ኢራንን የተኩስ አቁም ስምምነቱን በመጣስ ወነጀለች!
የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ ኢራንን የተኩስ አቁም ስምምነቱን በመጣስ ወነጀሉ።
አክለውም የእስራኤል መከላከያ ኃይል “ኢራን የተኩስ አቁሙን በመጣሷ በቴህራን ማዕከላዊ ክፍል የሚገኙ ዒላማዎች ላይ ከበድ ያለ ጥቃት በመፈፀም ምላሽ እንዲሰጥ” ማዘዛቸውን ተናግረዋል።
የእስራኤል መከላከያ ኃይል ከእስራኤል የተተኮሱ ሚሳዔሎችን የአየር መቃወሚያው ማምከኑን ተናግሮ ነበር።

❤27👍6😁5👎2👀1
"የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት" -አቶ ጌታቸው ረዳ
“የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ገለጹ።አቶ ጌታቸው ረዳ ይህንን የተናገሩት ትላንት ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከአማራ ክልል ፕሬዝዳነት አቶ አረጋ ከበደ እና ከአከባቢው አመራሮች ጋር በመሆን በሁመራ ከተማ ከነዋሪዎች ጋር በተደረገ ውይይት ወቅት መሆኑን ከአሚኮ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
“የማንነት ጥያቄ መኖሩን እናምናለን” ሲሉ አቶ ጌታቸው ተናግረዋል ያለው ዘገባው “ጥያቄው ግን በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት” ማለታቸውንም አሰታውቋል።“ጥያቄው የግለሰብ ጥያቄ ባለመኾኑ የሕዝቡን ድምጽ መስማት ይገባል” ሲሉ አቶ ጌታቸው ተናግረዋል ያለው የአሚኮ ዘገባ “ጥያቄው የግለሰብ ጥያቄ ባለመኾኑ የሕዝቡን ድምጽ መስማት ይገባል” ማለታቸውንም አካቷል።
“የህውሓት መሪዎች የትግራይ ሕዝብ ፍጹም የተለያዩ አካላት መኾናቸውንም ተናግረዋል” ያለወ ዘገባው “ሰላምን ለመፍጠርም ሁለቱን አካላት ለየብቻ መመልከት ጠቃሚ ነው” ሲሉ መግለጻቸውንም አስታውቋል።“ሰው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ መታየት አለበት፣ የወልቃይትን ሕዝብ ሕዝቤ ነው ብሎ መቀበል ይገባል” ማለታቸውንም ዘገባው አመላክቷል።
የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አረጋ ከበደ በበኩላቸው “የወሰንና የማንነት ጥያቄ ጉዳይ በብረትና በጉልበት ለመፍታት ማሰብ ተገቢ አይደለም” ሲሉ በመድረኩ ላይ መናገራቸውን ዘገባው አስታውቋል።“የወሰንና የማንነት ጥያቄ ጉዳይ በብረትና በጉልበት ለመፍታት ማሰብ ተገቢ አለመኾኑን አንስተዋል” ያለው ዘገባው “በየትኛውም ወገን በኩል ጉዳዩን ዘላቂ ሰላም በሚያመጣና ሕጋዊ ቅቡልነት ባለው መንገድ መፍታት ይገባል” ማለታቸውንም አካቷል።
“ጉዳዩን ከመሠረቱ መፈታት የሚቻለው ከጉልበት ይልቅ ሰላማዊ አማራጭን በመጠቀም ነው” ማለታቸውነ ያካተተው ዘገባው “የአማራ ክልል ሕዝብና መንግሥት በጉልበት የሚመጣበት ኀይል እስካልመጣ ድረስ ሰላማዊ አማራጭን እንደሚጠቀም አስገንዝበዋል” ብሏል።
በሂዩማን ራይትስ ዋች ባወጣው ሪፖርት ላይ ስማቸው ተጠቅሶ በአካባቢው ማንነትን መሠረት ያደረገ ወንጀል ሰርተዋል በማለት ክስ የቀረበባቸው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በውይይቱ ላይ ከክልሉ ፕሬዝዳንት ከአቶ አረጋ ከበደ እና ከአቶ ጌታቸው ረዳ ጋር ተቀምጠው በውይይቱ መሳተፋቸውን ዘገባው ጠቁሟል።
ኮለኔል ደመቀ በውይይቱ ላይ “በሰላማዊው የትግራይ ሕዝብ ላይ ችግር እንዲፈጠር አንፈልግም” ማለታቸው የጠቆመው ዘገባው “የወልቃይት ጠገዴን ሕዝብ የዘመናት ጥያቄ በአግባቡ መፍታት ይገባዋል፣ ጥያቄው ሕጋዊና ሀገራዊ መልስ ያሻዋል” ማለታቸውን አካቷል።“የወሰንና ማንነት ኮሚቴው የሚያነሳው ይህ ጥያቄ በአግባቡ አለመመለስ እንደገና በደልና ደም መፋሰስ እንዳያስከትል በጥንቃቄ ሊታይ እንደሚገባ” ማለታቸውንም አስታውቋል።

❤39😁11👍7👎2
ኢራን በአሜሪካ ወታደራዊ ጦር ሠፈር ላይ የተፈጸመው ጥቃት “ከኳታር ጋር የሚያገናኘው የለም” አለች!
የኢራን ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሰኞ ዕለት በአሜሪካ በሚተዳደረው አል ኡዲድ የጦር ሠፈር ላይ የተፈጸመው ጥቃት ከኳታር ጋር “የሚያገናኘው የለም” አሉ።የጦር ሰፈሩ የሚገኘው ኳታር ቢሆንም ቃል አቀባዩ ኢስማኤል ባጋህኢ ግን የኢራን እርምጃ “ራስን የመካለከል ነው” ብለዋል።
ባጋህኢ በኤክስ ገጻቸው ላይ በለጠፉት ጽሑፍ "ኢራን ኳታርን እና ሌሎች ጎረቤት አገራትን በተመለከተ ለመልካም ጉርብትና ፖሊሲዋ ሙሉ በሙሉ ቁርጠኛ ነች" ብለዋል።"የአሜሪካ/እስራኤል የወንጀል ጥቃቶች እና በኢራን ላይ ያላቸው የተሳሳቱ ፖሊሲዎች በእኛ እና በቀጠናው ወንድማማች አገሮች መካከል መለያየት መፍጠር የለባቸውም" ብለዋል።

❤23😁11👍7
📲iPhone 16
💾Internal Storage:256GB
🔋battery:100%
👌Condition: New
💲PRICE-115,000birr
♦️Dont miss out on this!
☎️Contact: @adagioandante
0924769665
💾Internal Storage:256GB
🔋battery:100%
👌Condition: New
💲PRICE-115,000birr
♦️Dont miss out on this!
☎️Contact: @adagioandante
0924769665
❤13😁4
YeneTube
"የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት" -አቶ ጌታቸው ረዳ “የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ገለጹ።አቶ ጌታቸው ረዳ ይህንን የተናገሩት ትላንት ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከአማራ ክልል ፕሬዝዳነት አቶ አረጋ ከበደ እና ከአከባቢው…
“እኔ በወልቃየትም ይሁን ጸገዴ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እንጂ የማንነት ጥያቄ አለ ብየ አላምንም” ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ አስተባበሉ!
“እኔ በወልቃየትም ይሁን ጸገዴ የማንነት ጥያቄ አለ ብየ አላምንም” ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ለአዲስ ሰታንዳርድ አስታወቁ፤ “የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄ እንዳለ አውቃለሁ” ብለዋል።
ትላንት ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም በሁመራ የተካሄደውን ውይይት ተከትሎ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ባወጣው ሪፖርት “የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ተገቢ መኾኑን እናምናለን ብለዋል” ሲል ያወጣው ሪፖርት አስተባብለዋል።
ዛሬ ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ቀትር ላይ በጉዳዩ ዙሪያ አዲስ ስታንዳርድ የጠየቃቸው አቶ ጌታቸው “ከአውዱ ውጭ የተወሰደ ነው” ብለዋል።
በመድረኩ ላይ የገለጽኩት “እኔ በወልቃየትም ይሁን ጸገዴ የማንነት ጥያቄ አለ ብየ አላምንም፣ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄ እንዳለ አውቃለሁ፤ ያም ሁኖ ግን የእኔ እምነት እንደተጠበቀ ሁኖ፣ እዚህ ያላችሁ ሰዎች አለ ብላችሁ የምታምኑ ከሆነ፣ የሆነ ይሁን ጥያቄ በሰላማዊ እና በህጋዊ መንገድ ብቻ ነው መፈታት ያለበት” የሚል ነው ሲሉ ተናግረዋል።
በመድረኩ ላይ የነበሩት አብዘሃኛዎቹ የአስመላሽ ኮሚቴ መሆናቸው በመግለጽ “ወደ ደጋውመ ወጥተን ህዝቡም ጋር ተነጋግረን የህዝቡ ስሜት ምን እንደሆነ በተሟላ መልኩ ለመረዳት እንሞክራለን” ስለ ነግሬያቸዋለሁ ብለዋል።
Via AS

❤30😁4👎2