Telegram Web Link
Audio
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ!!!
""
#ስንክሳር_ዘወርኃ
ግንቦት ፲፩ -
#በንባብ ""

በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳንማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር
'
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
Audio
እንኳን አደረሳችሁ::

"" ገድለ ቅዱስ ያሬድ ካህን ""

"ወደ ገነትም ነጥቀው ወሰዱት!" (፪ቆሮ. ፲፪:፬)

👉(ግንቦት 11 - 2013)

በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
ገብሩ ለቅዱስዳዊት ንጉሠ እስራኤል

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
Audio
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/)

"" ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ፥ አፈ ወርቅ ""

"በጥሜም ሮጥሁ" (መዝ. ፷፩:፬)

(ግንቦት 12 - 2014)

በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
Audio
"" ዘመኑ ክፉ ነውና፤ በዚያ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል። "" (አሞ. ፭ : ፲፫)

"ገድለ ቅዱስ አርሳንዮስ ጠቢብ"

(ግንቦት 13 - 2015)

ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)

ተዝካረ አናሲማ ወያሬድ ካህን

📝ርዕስ፦ "እብደት"

🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
📅 ግንቦት 11 | 2016 ዓ.ም

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)

ተዝካረ ቅዱሳን፦ ዮሐንስ አፈ ወርቅ፥ ወተክለ ሃይማኖት፥ ወሠምራ ክርስቶስ

📝ርዕስ፦ "መምህሮቻችሁን አስቡ" (ዕብ፲፫:፯)

🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
📅 ግንቦት 12 | 2016 ዓ.ም

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)

ርዕስ፦📝(ምን እናድርግ?) ዝክረ ቅዱሳን ሐዋ .ሥራ

የማኅበር እና የግል ጸሎት
ጸሎተ ማርያም ጸጋ የምንቀበልበት ሰለኾነ መሬት ላይ ወድቀን ልንጸልየው ይገባል።
በዓለ ጰራቅሊጦስ
በዓለ ቅዱሳን ሠለስቱ ኢትዮጵያውያን

🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
📅 ግንቦት 19

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

🛑ይደመጥ!!!!
Audio
🔴ስለ ስጋ ወደሙ የጠየቃችኹ ቢደገምም ሰፋ ብሎ የተሰጠ መልስ ይኼን አዳምጡ

ትምህርተ ሃይማኖት (አዕማደ ምሥጢር) ተማሩ
ሰላም ለእናንተ ይኹን!!!
የግእዝ ትምህርት መማር ለሚፈልጉ ይህንን ሊንንክ ላኩላቸው።

https://www.tg-me.com/lisanegeez5

ወይም

@lisanegeez5

ትምህርቱ የሚሰጠው በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ሲኾን ስለ ትምህርት አሰጣጡ ኹኔታ ቀደም ብየ የማሳውቃችኹ ይኾናል።

እግዚአብሔር በቸርነቱ ለቀጠሯችን ያድርሰን!!!
"" 📅ግንቦት ፳ (20) ""

ቅድስት ልድያ (Saint Lydia)

📝""ከትያጥሮን ከተማም የመጣች ቀይ ሐር ሻጭ እግዚአብሔርን የምታመልክ
#ልድያ የሚሉአት አንዲት ሴት ትሰማ ነበረች፤ ጳውሎስም የሚናገረውን ታዳምጥ ዘንድ ጌታ ልብዋን ከፈተላት። ""(ሐዋ. 16:14)

🌿""ቃልህ ሲነገር ልስማ ጌታ ሆይ እባክህ!
ልቤን ክፈተው(2) የልድያን ልብ እንደከፈትከው! ""

🤲ከበረከቷ ይክፈለን፡፡

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)

ርዕስ፦📝 ገድለ አበው ቅዱሳን
ምክር ወተግሳጽ

🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
📅 ግንቦት 19

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)

ርዕስ፦📝 አባ አሞንዮስ

🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
📅 ግንቦት 20

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

ዝክረ ቅዱሳን ግንቦት22
🌷ስለ ቅድስት ፌቤን ቅዱስ እንድራኒቆስ ቅዱስ ዮልዮስ ከዚህ አዳምጡ⤵️
2024/05/31 23:57:14
Back to Top
HTML Embed Code: