.
.
አለመሳቅ እኮ ይቻላል - አለማልቀስ ነው ጭንቁ ፣
የመንፈስን እንጉርጉሮ - በመንፈስ እምባ ማመቁ
ውስጥ ውስጡን እየደሙ - በቀቢፀ ተስፋ መድቀቁ ፣
ለተስለመለመች እውነት - የደም ደብዳቤ ማርቀቁ ፣በቅሬታ ሰደድ እሳት - ህዋሳትን መጨፍለቁ ፣አለመሳቅ እኮ ይቻላል - አለማልቀስ ነው ጭንቁ
✍[ደበበ ሰይፉ]

👍1
ታሪካዊ ሀገር ፤ ታሪካዊ ነገሮች ይገኙባታል ፡፡
የኦሪት ሰዎች መገኛ ሀገር ፦
@yewket
1 . የሙሴ ሚስት ሲፓራ ( ኢትዮጵያዊ )
2 . የሰለሞን ሚስት ራኬብ ( ኢትዮጵያዊት )
3 . የቦኤዝ ሚስት ሩት ( ኢትዮጵያዊት )
4 . የኢዮቤድ ሚስት ሸማይ - ሰማይ ( ኢትዮጵያዊ )
5 . የእሴይ ሚስት አዶሊ- አብሌ ( ኢትዮጵያዊ )
6 . የዳዊት ሚስት ቤርሳቤህ ( ኢትዮጵያዊ )
@yewket
7 . የኢትኤል ሚስት ኢትዮጵ ( ኢትዮጵያዊት )
8 . የንጉስ ሰሎሞን ሚስት ኢትያ (ኢትዮጵያዊት ) የምኒልክ እናት ፡፡
@yewket
ኢትዮጵያ ማለት ኢት እና ዮጵ ከሚሉ ቃላቶች ሲመሰረት ፦ ኢት ማለት ስጦታ ፤ ሽልማት እንደማለት ነው ፡፡
@yewket
ዮጵ ፦ ማለት ደግሞ ቢጫ ወርቅ ማለት ነው ፡፡ ይህም የቢጫ ወርቅ መገኛ ወደ ሆነው የግዮን ወንዝ ሄደህ ኑር ' ብሎ ካህኑ መልከ ጸዴቅ ነበር ለመጀመሪያ ልጅ ኢትኤል ነገረው ፡፡
@yewket
ኢትኤልም ሄዶ ድንኳኑን በቢጫው ወርቅ መገኛ ተከለ ፡፡ ስፍራውንም በሚስቱ ስም ሊጠራው ወሰነ ፡፡ ኢትዮጵ ትባል ነበር እና ሚስቱ ያረፉበትን ቦታ ኢትዮጵያ ብሎ ጠራው ፡፡
@yewket
ይች ኢትዮጵ የኢትኤል ሚስት አዜብን ወለደች ፤ አዜብ ምሪን ወለደች ፤ ምሪ ልብናን ወለደ ፤ ልብና መኤክ መላክን ወለደ ፤ መኤክ ጋዚያን ወለደ ፤ ጋዚያን አድያምን ወለደ ፤ አድያም ታንዛንን ወለደ ፤ ታንዛንን ዮቶርን ወለደ ፤ ዮቶር ሲፓራን ወለደ ፤ ሲፓራን ሙሴ አገባት ፤ ጎንደር በጌ ምድር መጥቶ ከግብፅ ሲፓራን አግብቶ ተቀመጠ ፤ መቀመጥ ብቻ ሳይሆን የህግ ፤ የአስተዳድር ፤ የተለያዩ ጥበብን ከአማቱ ዮቶር ቁጭ ብሎ ሙሴ ተማረ ፡፡
@yewket
እስራኤላውያንን ከግብፅ ሊያስወጣቸው በፈጣሪ ጥሪ ተደረገለት ፡፡ አምስቱ የኦሪት መፅሐፎችን በተራራ ላይ ቁጭ ብሎ ፃፋቸው ፡፡ አምስቱ መፅሐፍት አንድ ላይ ቶራህ ተብለው ተሰየሙ ፡፡ ትርጉሙም የታላላቅ ሚስጥሮች መድብል ተብለው ተሰብስበው ቶራህ ተባሉ ፡፡
@yewket
በነገራችን ላይ አዳም የሚለው ስም የተሰጠው ከተሰራበት አፈር ሲሆን ፈጣሪ አዳምን አንድ እጅ አፈር ሁለት እጅ ዉሃ ፤ ሶስት እጅ እሳት ፤ አራት እጅ ነፍስ አቀላቅሎ ከኤዴም አፈር ሰራው ፡፡ ለቦታው ማስታወሻ ይሁን ብሎ አዳም አለው ፡፡ ነገር ግን ይችን ቦታ ባረካት ፤ ሁሉን ነገር አማልቶ አስቀመጣት ፤ ይች የሞላች ቦታን ደግሞ ኤዶም ገነት አላት ፡፡
@yewket
እየሩሳሌም ? አባይ ? አብርሃም ? ግዮን እንዴት እንደሰየማቸው በቀጣዮ ምዕራፍ እንመጣበታለን ፡፡

❤1👍1
<< ከሲኦል ያመለጡ ነፍሶች >>
መላዕከ ገነት የሚባል መላዕክ አምስት ነፍሶችን ከነፍስ ገበያ እየመራ ወደ ቅድስቲቱ ከተማ ይዟቸው ይጓዛል ፡፡ አምስቱ ነፍሶች ፦ አንደኛው አንድ እግሩ ቆማጣ ፤ ሁለተኛው አንድ እጁ የተቆረጠ ፤ ሶስተኛው አንድ አይኑ የፈረጠ ፤ አራተኛው አንድ ጆሮው የተቆረጠ ፤ አምስተኛው ደግሞ ምላሱ የተጎመደ ነበሩ ፡፡
በነገራችን ላይ ነፍስ ከስጋ ልትለያይ ስትቃረብ መላዕከ ሞት ወደ ምድር ከነፍስ ገበያ ይላካል፡፡
ነፍስ እና ስጋ ሣይነጣጠሉ አሊያም ሳይለያዩ አንድ ላይ የሚጠብቃቸው ግን ጠባቂ መላዕክ ነበር ፡፡
ነፍስ ከስጋ የተለያየች ጊዜ ከነፍስ ገበያ የተላከው መላዕከ ሞት ከስጋ የተለየችውን ነፍስ ይዞ ከተፍ ይላል የነፍስ ገበያ ላይ ፡፡
የነፍስ ገበያ ማለት ደግሞ ነፍስ ዋጋዋ የሚለካበት ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ የነፍስ ዋጋ የሚለካው በቀደመ ሥራዋ ነው ፡፡የቀደመ ሥራዋ እንደ ወርቅ የከበረ ፤ እንደ ብር ከነገሰ ፤ እንደ ብረት ከከበደ ነፍሰ ገነት ተገባለች ፡፡ የቀደመ ሥራዋ እንደ ሲናር ከቀለለ ፤ እንደ ገብስም ንፍሽ ገለባ ከሆነ ደግሞ ነፍሰ ሲኦል ትጣላለች ፡፡
እናም የእነዚህ አምስት ነፍሶች የቀደመ ስራቸው እንደ ወርቅ ፤ እንደ ብር ስለከበረ መዳረሻቸው ነፍሰ ገነት በመሆኑ መላዕከ ገነት እየመራ ይዟቸው እየተጓዘ ነበር ፡፡
ብዙ ሳይጓዙ ሌላው መላዕከ ገነት ሌሎችን ነፍሶች ሊያመጣ ሲመጣ መንገድ ላይ ተገናኙ ፡፡
ሰላምታ መለዋወጥ ጀመሩ ፡፡ << እንዴት ነህ ? >>
<< እንዴትነህ ? >> ተባባሉ ፡፡
ከተገናኙ ቀናት አልፎ ነበር እና የልብ የአንጀታቸውን ወግ ጀመሩ ፡፡አምስቱን ነፍሶች ይዞ ይሄድ የነበር መላዕከ ገነት << መንገዷን ይዛችሁ እየሄዳችሁ ጠብቁኝ ፡፡ እደርስባችኃለሁ ፡፡ >> ብሎ መንገድ ያስቀጥላቸዋል ፡፡
የተወሰነ እንደተጓዙ አምስቱ ነፍሶች ከመንገዱ ዳር መላዕከ ሲኦልን ተቀምጦ ያገኙታል ፡፡
<< ወዴት እየሆዳችሁ ነው ? >> አለ ቀድሞ መላዕከ ሲኦል ፡፡
ከአምስቱ አንዱ እግሩን የተቆረጠው አፉን አስቀደመ << ነፍሰ ገነት እየሄድን ፡፡ >> ብሎ ይመልሳል ፡፡
መላዕከ ሲኦልም << ኽ...ኽ...ቀላል እና ቅርብ መሠለህ የነፍሰ ገነት ቦታ ፡፡ እንኳን በአንድ እግር እንክስ ተብሎ ፤ በአንድ አይን ታይቶ ፤ በአንድ እጅ ተመራኩዞ ፤ በሁለቱም ለመሄድ ይከብዳል ፡፡ መንገዱ ያንዳልጣል ፡፡ መንገዱ ጠባብ ነው ፡፡ መንገዱ ሙልጭልጭ ሸርታታ የበዛበት ፤ ቁልቁለት አንሸራቶ የሚደፍ ነው ፡፡ ይልቅ የእኛ ቤት ቅርብ ነው አረፍ ብላችሁ ትቀጥላላችሁ መንገዳችሁን ፡፡ በዚያ ላይ መሥተንግዶውም ጥሩ ነው ፤ ቤቱም ቢሆን ከድንኳን ሳይሻል አይቀርም ፡፡ ጠንከር የሚያደርግ ምግብ ፤ መጠጥ ታገኛላችሁ ፡፡ >> ዛቻ ቢጤ ማሳመኛ ተናግሮ ፀጥ ይላል ፡፡
በዚህ ጊዜ መላዕከ ገነት ከተፍ አለና << ምን ትሰራለህ እዚህ ? ለምን አትተዋቸውም ? >> አለው ፍጥጥ አድርጎ እያየው ፡፡
<< ለምን እተዋቸዋለሁ ፡፡ ሚዛኑ ተሳስቷል ፡፡ ዋጋቸው ከሚገባቸው በላይ ለእኛ የሚሆኑበት አንሷል ፡፡ ስለ እኛ ሲሉ ሁለ ነገራቸውን አጥተዋል ፡፡ አካላቸውን ያጎደሉት ለእኛ ሲሉ ነበር ፡፡ >> አለ መላዕከ ሲኦል ፡፡
<< ተሳስተሃል እኛ እንኳን ስለ እናንተ ብለን አልነበረም ሁለ ነገራችንን ያጣነው ፡፡ < ሙሉ አካሉን ይዞ በሲኦል እሳት ከሚቃጠል ፍትውተ ሲኦል ( ፍትውተ ስጋ ) የገፋፋውን አካሉን ያስወግድ እና ወደ ቅድስቲቷ ከተማ ይግባ > ስለሚል እኔም ያመነዘረውን እግሬን ፤ እሱም ያመነዘረውን አይኑን ፤ ይህም ሊሰርቅ የሄደውን እጁን ፤ እነኝህም እንደምታያቸው የማመንዘር ወሬ የሠማውን ጆሮውን እና ያመነዘረ ምላሱን አስወገደ ፡፡>> ብሎ ፀጥ አለ እንድ እግሩ ተጓዥ ፡፡
<< ስለዚህ ? >> አለ መላዕከ ሲኦል እፍር እያለ ፡፡
<< ስለዚህ እማ ከእናንተ ቤት ላለመግባት ግማሽ አካላችንን ቆርጠን ጣልን እንጅ እናንተ ቅርቡ ቤት ፤ ድግስ ፤ ጭፈራ በተንጣለለበት ቤት ለመግባትስ አልፈፀምነውም፡፡ የቅድስቲቷ ከተማ መታወቂያ ግማሽ አካል ይዞ መምጣት ብቻ ነው ፡፡ አንተም ግማሽ አካልህን ይዘህ ከመጣህ መግባት ትችላለህ ፡፡ >> ብለውት መንገዳቸውን ቀጠሉ ወደ ነፍሰ ገነት ( ቅድስቲቷ ከተማ ) ፡፡
© ዘገየ ታዴ ፡፡፡፡እውነት አለኝ፡፡፡፡፡፡፡
መታሰቢያነቱ ለዝክረ አድዋ
ቁልፍ ፍች ፦
ቅድስቲቷ ከተማ ፦ ኢትዮጵያ
መላዕከ ገነት ፦ ቅዱስ ጊዮርጊስ
አምስቱ ነፍሶች ፦ እምየ ሚኒሊክ ፣ እትጊ ጣይቱ ፣ ባልቻ አባ ነፍሶ ፣ መድፈኛው ገበየሁ እና ሌሎች በአምስቱ ተጣምረው ፡፡
መላዕከ ሲኦል ፦ የጣሊያን ልጆዎች፡፡
የካቲት 23 / 2013
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የምትሆነው በእሷነቷ እንጅ በወሬኞች አይደለም !!
መንገድ ልቀቁ - ዞር በል - ፖለቲከኛ ፤
የእኛ ሃይል- እምነት እንጅ - አይደለም ወሬ

🥰1
⚡የባዕድ ሐገር ስሞች ትክክለኛ የግዕዝ ትርጓሜያቸው።
፩. ኮሌጅ ------ መካነ ትምህርት
፪. ዩኒቨርስቲ ------ መካነ አምሮ
፫. ሌክቸር ------ ትምህርተ ጉባኤ
፬. ሌክተቸረር ------ መምህረ ጉባኤ
፭. ዲን ----- ሊቀ ጉባኤ
፯. ቢሮ ------ መስሪያ ቤት
፰. ባንክ ------ ቤተ ንዋይ
፱. ሲቪል ሰርቪስ ------ ሰላማዊ አገልግሎት
፲. Custom ------ ኬላ
፲፩. ኮምፒተር ------ መቀመሪያ
፲፪. ድግሪ ------ ማዕረግ
፲፫. ሚኒስተር ------ ምሉክ
፲፬. Mass media ------ ምህዋረ ዜና
፲፭. ፎቶ ግራፍ ------ ብራናዊ ስዕል
፲፮. ራዲዮ ------ ንፈሰ ድምፅ
፲፯. ፖሊስ ------ የህግ ዘበኛ
፲፰. ኢንተርኔት ------ የህዋ አውታር
፲፱. ሎሬት ------ አምበል ፣ ተሸላሚ የቅኔ
፳. ዶክተር ------ ሊቀ ሙህር
፳፩. ኢምባሲ ------ የእንደራሲ ፅ/ቤት
፳፪. ዲፕሎማት ------ የመንግስት መልክተኞች
፳፫. ኢኮኖሚክስ ------ ስነ ብዕል
፳፬. ሀዋላ ------ ምህዋረ ንዋይ
፳፭. ሳሎን ------ እንግዳ መቀበያ
፳፮. ቱሪዝም ------ ስነ ህዋፄ
፳፯. ስካን ------ ምክታብ
፳፰. ፕሬዝዳንት ------ ሊቀ ሀገር / ሙሴ
፳፱. ቴሌኮሚኒኬሽን ------ ምህዋረ ቃል
፴. ቪዛ ------ የይለፍ ፍቃድ
፴፩. ፓስፖርት ------ የኬላ ማለፊያ
፴፪. ቴሌቪዥን ------ ምስለ መስኮት / መቅረፀ ትይንት
፴፫. Voice Recorder ----መቅረፀ ድምፅ
@Ethiopia17
፩. ኮሌጅ ------ መካነ ትምህርት
፪. ዩኒቨርስቲ ------ መካነ አምሮ
፫. ሌክቸር ------ ትምህርተ ጉባኤ
፬. ሌክተቸረር ------ መምህረ ጉባኤ
፭. ዲን ----- ሊቀ ጉባኤ
፯. ቢሮ ------ መስሪያ ቤት
፰. ባንክ ------ ቤተ ንዋይ
፱. ሲቪል ሰርቪስ ------ ሰላማዊ አገልግሎት
፲. Custom ------ ኬላ
፲፩. ኮምፒተር ------ መቀመሪያ
፲፪. ድግሪ ------ ማዕረግ
፲፫. ሚኒስተር ------ ምሉክ
፲፬. Mass media ------ ምህዋረ ዜና
፲፭. ፎቶ ግራፍ ------ ብራናዊ ስዕል
፲፮. ራዲዮ ------ ንፈሰ ድምፅ
፲፯. ፖሊስ ------ የህግ ዘበኛ
፲፰. ኢንተርኔት ------ የህዋ አውታር
፲፱. ሎሬት ------ አምበል ፣ ተሸላሚ የቅኔ
፳. ዶክተር ------ ሊቀ ሙህር
፳፩. ኢምባሲ ------ የእንደራሲ ፅ/ቤት
፳፪. ዲፕሎማት ------ የመንግስት መልክተኞች
፳፫. ኢኮኖሚክስ ------ ስነ ብዕል
፳፬. ሀዋላ ------ ምህዋረ ንዋይ
፳፭. ሳሎን ------ እንግዳ መቀበያ
፳፮. ቱሪዝም ------ ስነ ህዋፄ
፳፯. ስካን ------ ምክታብ
፳፰. ፕሬዝዳንት ------ ሊቀ ሀገር / ሙሴ
፳፱. ቴሌኮሚኒኬሽን ------ ምህዋረ ቃል
፴. ቪዛ ------ የይለፍ ፍቃድ
፴፩. ፓስፖርት ------ የኬላ ማለፊያ
፴፪. ቴሌቪዥን ------ ምስለ መስኮት / መቅረፀ ትይንት
፴፫. Voice Recorder ----መቅረፀ ድምፅ
@Ethiopia17
👍1
................7 ቁጥር.................
📖.አስደናቂ የ7 ቁጥር ምስጢሮች በጥቂቱ።
✍.7ቱ የኢትዮጵያ እፅዋቶች
1.እፀ አበው
2.እፀ በትረ ዳዊት
3.እፀ ሙሴ
4.እፀ ህይወት
5.እፀ በለስ
6.እፀ ሳቤቅ
7.እፀ ሀረገ ወይን
✍.7ቱ የሠው ልጅ ህሊናወች
1.የደነዘዘ ህሊና
2.የቆሰለ ህሊና
3.ክፉ ህሊና
4.የሞተ ህሊና
5.ንቁ ህሊና
6.በጎ ህሊና
7.የበለፀገ ህሊና
✍.7ቱ የሰው ልጅ ኑሮ
1.የማህፀን
2.የመወለድ
3.የህፃንነት
4.የወጣጥነት
5.የጎልማሳነት
6.የሽምግልና
7.የሞት ኑሮ
✍.7ቱ ከ900 በላይ አመት የኖሩ
1.አዳም 930
2.ሴት 912
3.ሄኖስ 905
4.ቃይናን 910
5.ያሬድ 962
6.ማቱሳላ 969
7.ኖኅ 950
✍.7ቱ ጥበቦች
1.ዕውቀት
2.ታማኝነት
3.መመለስ(ጥንካሬን ማግኘት)
4.መረጃ መመገብ
5.ጥበብን መልበስ
6.ጊዜን ማክበር
7.ፈጣሪን መፍራት
✍.7ቱ የፀሎት ሰዓት
1.ነግህ የጠዋት
2.ሠለስት(3 ሰዓት)
3.ቀትር(6 ሰዓት)
4.ተስዓቱ(9 ሰዓት)
5.ሰርክ(11 ሰዓት)
6.ነዋም(የመኝታ )
7.መንፈቀ ሌሊት(6 ሰዓት ሌሊት)
✍.7ቱ የውድቀት መንገዶች
1.ክህደት
2. ዝሙተኝነት
3.ሐሰት
4.ገዳይነት
5.ዘረኝነት
6.ምስጋና ቢስነት
7.ስግብግብነት
✍.7ቱ መንገዶች
1.ወደ ላይ
2.ወደ ታች
3.ወደ ፊት
4.ወደ ኋላ
5.ወደ ቀኝ
6.ወደ ግራ
7.መሐል
✍.7ቱ የህልውና ጥያቄዎች?
1.ሰውን ማን ፈጠረው?
2.ለምን ተፈጠረ?
3.እንዴት ተፈጠረ?
4.መቼ ተፈጠረ?
5.ምን አይነት ባህሪ አለው?
6.ማንነቱ ከየት ተገኘ?
7.ሲሞት ወዴት ይሄዳል?
✍.7ቱ የከዋክብት ቡድኖች
1.ዋና መስመር (main sequence)
2.ሰማያዊ የግዙፍ ግዙፍ (blue super Giant)
3.ሰማያዊ ግዙፍ (blue giant)
4.ቀይ ግዙፍ (red giant)
5.ነጭ ድንክ (white dwarf)
6.ቀይ ድንክ(red dwarf)
7.ቡኒ ድንክ(brown dwarf)
✍.7ቱ የመብረቅ አይነቶች
1.ኢንትራ ክላውድ
2.ኢንተር ክላውድ
3.ሹካ መሳይ መብረቅ
4.ሺት መብረቅ
5.የሙቀት መብረቅ
6.የከፍታ መብረቅ
7.አንቪል መብረቅ
✍.7ቱ የፐርሰስ ቤተሰቦች
1.ፐርሰስ
2.አንድሮሜዳ
3.ካሲዮፕያ
4.ሴተስ
5.ሴፈስ
6.ፔጋሰስ
7.አውራግ
✍.የኢትዮጵያ ሰባት ኘላኔቶች
1.ቀመር
2.ዐጣርድ
3.ዝሁራ
4.ሶል
5.መሪህ
6.መሽተሪ
7.ዙሐል
✍.7ቱ የሥነ- ፈለክ ተመራማሪ ሀገራት
1.ባቢሎን
2.ግሪክ
3.ህንድ
4.ኢትዮጵያ
5.ሮም
6.ቻይና
7.ፋርስ
📖.አስደናቂ የ7 ቁጥር ምስጢሮች በጥቂቱ።
✍.7ቱ የኢትዮጵያ እፅዋቶች
1.እፀ አበው
2.እፀ በትረ ዳዊት
3.እፀ ሙሴ
4.እፀ ህይወት
5.እፀ በለስ
6.እፀ ሳቤቅ
7.እፀ ሀረገ ወይን
✍.7ቱ የሠው ልጅ ህሊናወች
1.የደነዘዘ ህሊና
2.የቆሰለ ህሊና
3.ክፉ ህሊና
4.የሞተ ህሊና
5.ንቁ ህሊና
6.በጎ ህሊና
7.የበለፀገ ህሊና
✍.7ቱ የሰው ልጅ ኑሮ
1.የማህፀን
2.የመወለድ
3.የህፃንነት
4.የወጣጥነት
5.የጎልማሳነት
6.የሽምግልና
7.የሞት ኑሮ
✍.7ቱ ከ900 በላይ አመት የኖሩ
1.አዳም 930
2.ሴት 912
3.ሄኖስ 905
4.ቃይናን 910
5.ያሬድ 962
6.ማቱሳላ 969
7.ኖኅ 950
✍.7ቱ ጥበቦች
1.ዕውቀት
2.ታማኝነት
3.መመለስ(ጥንካሬን ማግኘት)
4.መረጃ መመገብ
5.ጥበብን መልበስ
6.ጊዜን ማክበር
7.ፈጣሪን መፍራት
✍.7ቱ የፀሎት ሰዓት
1.ነግህ የጠዋት
2.ሠለስት(3 ሰዓት)
3.ቀትር(6 ሰዓት)
4.ተስዓቱ(9 ሰዓት)
5.ሰርክ(11 ሰዓት)
6.ነዋም(የመኝታ )
7.መንፈቀ ሌሊት(6 ሰዓት ሌሊት)
✍.7ቱ የውድቀት መንገዶች
1.ክህደት
2. ዝሙተኝነት
3.ሐሰት
4.ገዳይነት
5.ዘረኝነት
6.ምስጋና ቢስነት
7.ስግብግብነት
✍.7ቱ መንገዶች
1.ወደ ላይ
2.ወደ ታች
3.ወደ ፊት
4.ወደ ኋላ
5.ወደ ቀኝ
6.ወደ ግራ
7.መሐል
✍.7ቱ የህልውና ጥያቄዎች?
1.ሰውን ማን ፈጠረው?
2.ለምን ተፈጠረ?
3.እንዴት ተፈጠረ?
4.መቼ ተፈጠረ?
5.ምን አይነት ባህሪ አለው?
6.ማንነቱ ከየት ተገኘ?
7.ሲሞት ወዴት ይሄዳል?
✍.7ቱ የከዋክብት ቡድኖች
1.ዋና መስመር (main sequence)
2.ሰማያዊ የግዙፍ ግዙፍ (blue super Giant)
3.ሰማያዊ ግዙፍ (blue giant)
4.ቀይ ግዙፍ (red giant)
5.ነጭ ድንክ (white dwarf)
6.ቀይ ድንክ(red dwarf)
7.ቡኒ ድንክ(brown dwarf)
✍.7ቱ የመብረቅ አይነቶች
1.ኢንትራ ክላውድ
2.ኢንተር ክላውድ
3.ሹካ መሳይ መብረቅ
4.ሺት መብረቅ
5.የሙቀት መብረቅ
6.የከፍታ መብረቅ
7.አንቪል መብረቅ
✍.7ቱ የፐርሰስ ቤተሰቦች
1.ፐርሰስ
2.አንድሮሜዳ
3.ካሲዮፕያ
4.ሴተስ
5.ሴፈስ
6.ፔጋሰስ
7.አውራግ
✍.የኢትዮጵያ ሰባት ኘላኔቶች
1.ቀመር
2.ዐጣርድ
3.ዝሁራ
4.ሶል
5.መሪህ
6.መሽተሪ
7.ዙሐል
✍.7ቱ የሥነ- ፈለክ ተመራማሪ ሀገራት
1.ባቢሎን
2.ግሪክ
3.ህንድ
4.ኢትዮጵያ
5.ሮም
6.ቻይና
7.ፋርስ
❤1👍1
ያወቅነው ግን ያላወቅነው❗
➖➖➖➖➖➖➖
- አንድ ሰው ከብዙ ዓመታት በኋላ ከቀድሞ የትምህርት ቤት ጓደኛው ጋር በመንገድ ይገጣጠማል፣ ለማመን እስኪያዳግተው ድረስ ጓደኛው አዲስና የቅርብ ሞዴል የሆነች መኪና እንደያዘ ይመለከታል። ታዲያ ወደቤት ሲመለስ ፊቱ በሃዘን ተሞልቶ ይተክዝና ያዝን ጀመር። እርሱ ወደ ኋላ እንደቀረ/እንደከሰረ አስቧልና። ይሁንና ያላወቀው ነገር ቢኖር፥ ጓደኛው የመኪና ሾፌር ሲሆን፣ ለመስክ ሥራ በአለቃው መኪና መላኩን ነው።
*
- ሮዛ ሁልጊዜም ፍቅር አትሰጠኝም/አታቀማጥለኝም/ በሚል ሰበብ ከባለቤቷ ጋር ትጋጫለች። ይኸውም፤ በመኪና ካደረሳት በኋላ እንደጓደኛዋ ሄለን ባል ከመኪና ወርዶ፡ ዞሮ፡ በር ከፍቶ እርሷን አለማውረዱን እንደምክንያት ታነሳለች። ሮዝ ያላወቀችው ነገር፡ የነሄለን መኪና፡ የፊት በሩ ላይ ብልሽት ስላለው ከውጪ ካልሆነ በስተቀር ከውስጥ መከፈት አለመቻሉን ነው።
*
- አንዲት ሴት ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ፣ የብዙ አመት ጓደኛዋን ልትጎበኝ በሄደችበት፡ ሶስት የሚያማምሩና ለዓይን የሚያሳሱ ልጆች ሲቦርቁ ዐይታ ስሜቷ ይረበሻል። የመጀመሪያ ልጇን ከወለደች በኋላ ለረጅም አመታት ሌላ ልጅ ለማርገዝ ብትጥርም ሳይሳካ /እየጨነገፈ/ ቀርቷልና። ይሁን እንጂ ያላወቀችው ነገር፡ የጓደኛዋ ልጅ በካንሰር በመያዙ መኖር የሚችለው ለአንድ አመት ብቻ ሲሆን ቀሪዎቹ ሁለቱ ልጆች ደግሞ የማደጎ ልጆች ናቸው።
* * *
ህይወት ሁሉንም አንድ ዓይነት በሆነ መንገድ የምታስተናግድ መድረክ አይደለችም። ካወቅነው ይልቅ የማናውቀው ብዙ ነው። ዐይነቱና መጠኑ ይለያይ እንጂ ሁሉም ሰው የራሱ ጉድለት አለው። ይሁንና ደስታ የምርጫ ጉዳይ በመሆኑ ሁሉም ሰው ግን በህይወቱ ደስተኛ አይደለም።
ይኸውልህ፤ ኤሊ ምን ዓይነት ሸክም እንደተሸከመች ካወቅክ ለምን በጥንቃቄ እንደምትራመድ አትጠይቅም። ከሚታየው ምቾት ባሻገር የማይታዩ ብዙ ሸክሞች፣ ከሚማርኩ ፈገግታዎች ጀርባ ብዙ የልብ ቁስልና ህመሞች እንዳሉ እወቅ። ከሩቅ ያማረ ኑሮ ሁሉ የስኬት ምልክት፣ ከውጭ የሚታይ አንጸባራቂ ነገር ሁሉ ወርቅ አይደለምና። ስለዚህ ያወቅነው 'ደስታውን' ሲሆን ያላወቅነው ደግሞ 'ጉድለቱን/ችግሩንና ድካሙን/' ነው።
"ለምን እኔ ብቻ?" እያልክ ትጠይቅ ይሆን?
እኩዮቼ አግብተዋል።
እኩዮቼ ልጆች አፍርተዋል።
እኩዮቼ ጥሩ ሥራ ይዘዋል።
እኩዮቼ ስኬት ተጎናጽፈዋል።
እኩዮቼ ውድ ቤትና መኪና አሏቸው።
እኩዮቼ በማኅበረሰቡ የተከበሩ ናቸው።
እኩዮቼ እንዲህ ናቸው፤ እንዲያ ናቸው...!!!
ትክክል ብለሃል። ይሁንና ይህንን ጨርሰህ መርሳትህ ያሳፍራል...
እኩዮችህ ሆነው በህይወት የሌሉትን።
እኩዮችህ ሆነው በህመም የሚሰቃዩትን።
እኩዮችህ ሆነው በአእምሮ መታወክ በማህበረሰቡ እንደ እብድ የተቆጠሩትን።
እኩዮችህ ሆነው መንገድ ዳር የሚያድሩትን።
እኩዮችህ ሆነው ወላጅ አልባ የሆኑትን።
እኩዮችህ ሆነው የለት ጉርስ ያጡትን።
እኩዮችህ ሆነው አንተ የምትኖረውን ኑሮ የሚናፍቁና ባንተ ህይወት የሚቀኑ መሰል የሰው ዘርን...ረስተሃል።
ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይንም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል፡ ይሁን እንጂ ከብዙዎች በላይ ደስተኛ ነህ። ስለዚህም ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግን።
አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም። አንተ ጋር የጎደለህን ሌላው ጋር ስታይ 'ሁሉ የሞላለት' መስሎህ ነው። ባወቅኸው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን፣ የራስህንም አታቃል። ያወቅክ የመሰለህ ያላወቅኸው ብዙ አለና። ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን ደስታን ምርጫህ አድርግ። ሰላምንም ውደዳት። ሁልጊዜም በፈጣሪህ ደስ ይበልህ!
መልካም ምሽት😘😘😘

👍2
ሰዉና ወፍን ስለሚያዋልደዉ ታምረኛዉ ድንጋይ እነናያለን፡፡
ድምፁ እንደ ብረት የሚጮህ፤ እንደመስታዉት የመሰለ ፤እንደ እንቁ የሚያበራ፤ ናብሊስ የሚባል ድንጋይ አለ፡፡ መልኩም እብነ በረድን ይመስላል፡፡ የታመመ ሰዉ ጭንቅ ሲበዛበት እና ነፍሱ አልወጣ ካለች ይህንን ድንጋይ በጀሮዉ አጠገብ የመቱለት እንደሆን ያለ ጭንቀት ነፈስ ከስጋ በቀላሉ ትለያለች ፃይርም አይኖረዉም፡፡
እንዲሁም በምጥ የተያዘችና የተጨነቀች ሴት እሱን ስትነካ በፈጥነት ትወልዳለች፡፡
ወፍም ስትታመም እና ፃይር ሲበዛባት ከዚህዉ ታምረኛ ድንጋይ ላይ በመቀመጥ እፎይታን ታገኛለች፡፡
ይህንን እና ከዚህ ቀደም ከዚህዉ የቴሌግራም ፔጀ ላይ እንደፃፍኩት ብዛት ያላቸዉ ማእድናት
የሚሰጡት አገልግሎት ዘርፈ ብዙ መሆኑ ነው። ምእራቡ አለም sound therapy እና crystal Therapy ብሎ የሚሰጠውን ህክምና አያቶቻችን ከሺህ ዘመናት
አስቀድሞ አገልግሎት ይሰጡበት ነበር። በተለይም ናብሊስ እና #ያክንት የተሰኙት ማእድናት ከህክምና ጋር ተያይዞ በርካታ የፈውስ አገልግሎቶችን ይሰጡ ነበር።
ኢያሰጲድ እና ብርቄ የተሰኙት ማእድናት ደግሞ የፀሐይ ብርሃን በማመቅ ብርሃን መልሰው የሚያንፀባርቁ ልክ እንደ ዳይመንድ ውብ እና ጠንካራ ማእድናት ናቸው።
ብርቄ እና ናብሊስ የተሰኙት ማእድናት ድምፅን አምቀው በመያዝ መልሰው የማንፀባረቅ አገልግሎትም ይሰጣሉ።
ቅድስ ላልይበላ እና የየምርሐነ ክርስቶስ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ ብርቄ እና ናብሊስ የተሰኙት ማእድናት በውስጥ የቤተክርስትያኖቹ ግንባታ ጋር ተጣምረው ተሰርተው ነበር ይህም የሆነው ብርሀን እና ድምፅን መልሰው እንዲያንፀባርቁ ለማድረግ ነበር።
በምስጢር ማህበረሰቡ ለዘመናት እየታሰሱ ካሉ ጥንታዊ ቅርሶች መካከል አስራ ሁለቱ ሚስጢራዊ ማእድናት ናቸው እኒህን 12 ከዚህ ቀደም ለመግለፅ ሞክሬያለሁ ለማስታወስ ወደ ኀላ ይዶ ማንበብ ይቻላል። እነህ አስራ ሁለት ማእድናት ለካህኑ አሮን
የተሰጡት ናቸው [ ዘፀ 28)። እነኚህ ማእድናት እስካሁን በይፋ ያልተደረሰባቸው ልዩ ምስጢራት እንዳላቸው ይነገራል። ከነህ አስራ ሁለት ማእድናት መካከል አስራ
አንድ በኢትዮጵያ ምድር ውስጥ እንደሚገኙ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። እነኚህ አስራሁለቱ የከበሩ ማእድናት:
ኢያሰጲድ፣ያክንት፣ሰንፔር፣ኬክቄዶን፣መረግድ፣ሰርዶንክስ...
እና አማቴስጢኖስ ይሰኛሉ (ራዕ 21:29) ። ከነኚህ ማእድናት አንዳንዶቹ ለትላልቅ የኤሌክትሮኒክስና የቴክኖሎጂ ምርቶች የሚፈለጉ ናቸው።
አሁን ላይ እኒህ የከበሩ ድንጋይ በምዕራባዉያን የከረሰ ምድር አጥኝወች ተገቢወን በጀት ተበጅቶለት በኢትዮጵያ ምድር ላይ በፍለጋ በሰፊዉ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ፡፡
የዚህ ፅሁፍ ዋና አላማዉ እኛስ ለምን የሀገሬን ሰረዶ በሀገሬ በሬ እንዲሉ የኛ የሆኑትን ለኛዉ ለማድረግ አንረባረብም ነዉ፡፡
ነገር ግን የዚህ የከበር ድንጋይ መገኛዉ የት ይሆን?? እንዳለ እናምናለን ግን የት ነዉ መገኛዉ ነዉ ጥያቄዉ.........የአባይ ሸለቆ ዉስጥ ይሆን ????
ይህንን ፈለጎ የማገኝት ሀላፊነት አለብንን፡፡

ጠልሰም ምንድን ነዉ?
ጠልሰም ረቂቅ ጥበብ ነው ፤ ትርጉሙ ደግሞ
አምሳል፣ውክልና እንዲሁም ማስዋብ ማለት ነው።
ጠልሰም የተለየ ኀይል ያለው ምስጢራዊ ጥበብ ነው።
ኢትዮጵያውያን ለብዙ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ይሰሩት የነበረ ጥበብ መሆኑን ታሪክ ይናገራል፡፡
ይህም ጥበብ በየገዳማቱ በብራናዎች ላይ አርፏል።
የጠልሰም ጥበብ ኃይል ያላቸውን ቃላት፣ዕፅዋት እንዲሁም ምልክቶችን ይይዛል ብዙወቹም ስእላዊ በሆነ መንገድ ይከተባሉ፡፡
ጠልሰም የመፈወስ ኃይል አለው ስለሚባል በክታብነት የሚጠቀሙበት ሰወች ዛሬም ድረስ አይጠፉም፡፡
ይህ ጥበብ በአሁኑ ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች በጥቂት ሰወች ብቻ ተወስኗል።
የጠልሰም ስዕልም እነዚህን ኃይል ያላቸውን ቃላቶች፣ምልክቶችና ዕፅዋት በመጠቀም የሚሳል ነው።
ጠልሰም ከመፈወስ በተጨማሪ ሰውን የመሰወር፤ ግርማ ሞገስን መስጠት፤ ሰዉ ላይ ለመስፈር የሚዳዳውን ሰይጣን ጋሻና ጦር በመሆን መከላከልና ማስጣል የሚያስችል ኃይል አለው ተብሎ ይታመናል፤ ይህም ዓቃቤ ርዕስ ተብሎ ይጠራል(ስለ ዓቃቢ ርዕስ ሰፋ ባለ ፅሁፍ ይዠላችሁ እቀርባለሁ)፡፡
ይህንን ጠልሰም ብዙዉን አተኩሮ በማየት እንዲሁም አንዳነዴም በማሽተት እንዲሁም በመዳሰስ ብዙ ጥበባዊ ክስተቶቹን ያሳያል፡፡
ይህንን ጠልሰም በመጠቀም በዚሁ ዘዴ ከመላዕክት ጋር ይነጋገራል።
ሲያሰኘው ደግሞ ጥበቡ እየረቀቀ በሄደ ቁጥር ከአጋንንት ጋርም ያወራል"
በኢትዮጵያ የጠልሰም ጥበብና ሐረግ በየገዳማቱ ብራና ላይ ይገኛሉ።
ብዙ ሰወች በተለይ በዚህ ዘመን የጥበባቱን ሀያልነት የሚያኮስሱ ቃላቶችን ሲናገሩ ይሰማሉ፡፡
ብዙወቻችን ሁሉንም ጥበባዊ መንገዶች ከጥንቆላ ጋር በማያያዝ የእዉቀትም ሆነ የጥበብ ድሆች ሁነናል፡፡
በእርግጥ በአንድ ነገር አምናለሁ ሁለት አይነት የ ጥበባቶች ምንጭ አለ አንደኛዉ ገላጨ ቅዱስ መነፈስና ሌላዉ ደግሞ ገላጨ እርኩስ መንፈስ ነዉ፡፡
የጥንት አባቶቻችን በእወቀታቸዉ ልክ መንፈሳዊዉን ጥበብ የተላበሱ ስለሁኑ በጥበባቸዉ ታምራትን ያደርጋሉ ይህ ጥበብ ግን በቅድስናቸዉም ልክ ነዉ የሚሰምረዉ፡፡ ቅድስናቸዉ ጥበብን አስችሮኣቸዋል፡፡
እንዲህ ያሉ በቅድስናቸዉ ጥበብን የሚገልፁ ሰወች ባሉበት አጋንትን በመሳብ፤ ደም በማፍሰስ ፣ከአጋንት ጋር ቃልኪዳን በማሰር፤
ተዋረስ ወይም ተዋርሶ በሚባል አስማታዊ መንገድ የጥንቆላ አስማታዊ ጥበብን የሚያራምዱም ጠንቋዮች አሉ፡፡
እኛ እያወራን ያለዉ እዉነተኛዉ የአባቶቻችንን ጥበብ ጠልሰምን ነዉ፡፡
አሁን በዚህ ዘመን በጥበቡ ገነት የገባ ጠቢብ ሰዉ አለ ቢባል ማን ያምናል?
እና ዉድ የፈለገጥበባት ቤተሰቦች የዚህ ፅሁፍ ዋና አላማዉ የተሸዋረረ የማህበረሰቡን እይታ በማቅናት እዉነተኛ የአባቶቻችን ጥበብ ና እዉቀት ጤናማ በሆነ መልኩ ልናዉቅ ልናሳዉቅ እንዲሁም ልንጠብቀዉ ይገባናል፡፡
ካልሆነ ግን እንደ ርስተ ጌታ ልናጣዉ እንችላለን፡፡
ኢትዮጵያውያን ከጠልሰም በፊት የነበረውና ርስተ ጌታ በሚል ይታወቅ የነበረው የጥበብ ጸጋ አጥተነዋል። 'ርስተ ጌታ' በስነ ፍጥረት ዙሪያ የሚያጠነጥን የስዕል ጥበብ ነበረ። በአሁኑ ሰዓት የዚህ ጥበብ አሻራ በደብረ ዳሞ ገዳም (ትግራይ) እንዲሁም በይምርሃነ ክርስቶስ ገዳም (ላልይበላ) ይገኛል።

🔘ከአክሱም ሀውልት ጀርባ ያለው መለኮታዊ ኃይል|ስለአክሱም ሀውልት ያልሰማናቸው አስደናቂ ምስጥሮች
✍🏾ተፃፈ በገብረ መድኅን
ተራሮች እየፈለፈለች ዓለቶችን እየወቀረች የማይፈነቀል የክርስትና ጥልቅ እምነቷን በጠንካራው ዓለትና በተራሮች ሆድ ውስጥ የመሠረተችው ታላቋ ኢትዮጵያ ሀገራችን በሌሎች የዓለማችን ክፍሎች የማይገኙ በብዛታቸውም ሆነ በአስተናነፃቸው የሚያስደንቁ በታላቅ ጥበብና ትጋት የታነፁ አብያተ ክርስትያናትና ሀውልቶች ባለቤት ናት።ከነዚህ የጥበቦቿ ማሳያ ከሆኑ አብያተ ክርስቲያናትና ሀውልቶች መካከል በቀዳሚነት ደረጃ የሚነሳው ከዛሬ 1700 አመታት እንደታነፀ የሚነገርለት በአክሱም ከተማ የሚገኘው የአክሱም ሀውልት ነው።
ዓለም በድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ በነበረበት ዘመን ቀደምት የኢትዮጵያ ታላቅ ህዝቦች ብዙ ዕፁብ የሚያሰኙ ሕያው ስራዎችን ሰርተው አልፈዋል።ለዚህም ይመስላል ድሩስሊ ዱንጃ ሀውስተን የተባለችው አሜሪካዊት ተፅዕኖ ፈጣሪ የታሪክ ተመራማሪ በመፅሀፏ ላይ በመደነቅ "ስልጣኔዋን ስለተነጠቀችው፤ ከፊቷ ሲያዪት ጎስቋላ፣ ከጀረባዋ ደግሞ የምታሸበረቅ። የተገለጠች ፣ግን እጂጉን ሚስጥራዊት፣ የምትታይ ግን በቅጡ የማትታወቅ፣ በግዙፍ መልካምድር የተወሸቀ ረቂቅ ሚስጥራዊ ማንነት ስላላት፣ ከሰማይ ጠቀስ ተራሮቿ ባሻገር በሰማያዊ ወንዝ እና ሐይቅ ተከባ ስለምትገኘው፣ በግፍ ታሪክና ስልጣኔዋን ስለተቀማችው ምስኪን መሳይ ሀገር፤ የብርሃን ጮራዋን የጥበብ ማማዋን ብልጭ ያለለት" በማለት ያገኘችውን እውነት ለዘመናት የሚጠነሰሰውን የሴራ ፓለቲካ ባጋፈጠ መልኩ ታሪክና የትናንት ማንነት ለሚገባት ኢትዮጵያ ይመለስ ዘንድ የበኩሏን አድርጋለች።
ታዲያ ከታላቁ የአክሱም ሀውልት ጀርባ ብዙ ያልተገኙ ሀብት፣ያልተነገረ ጥበብ፣ያልተተረከ ታሪክ፣ዘመን እያስረጀ ትውልድን እየገፋ የሚኖር፣የሚታይ ግን ያላስተዋልነው፣በግዙፍ መልክዐ ምድር የተወሸቀ ለአርኪዎሎጂስቶችና ለህንፃ ተመራማሪዎች እንቆቅልሽ የሆነ፣የተደበቀ ማንነቱን እንመረምረው ዘንድ ጉዟችንን ወደአክሱም እናድርግ!
ታላቁ የአክሱም ሀውልት 33 ሜትር ከፍታ ሲኖረው 520 ቶን ወይንም 520,000 ኪ.ግ ክብደት አለው።በጥንታዊ ዓለም ውስጥ ከአንድ ወጥ ድንጋይ ተፈልፍሎ የተሠራ ተወዳዳሪ የሌለው ትክል ድንጋይ ነው፤በአሁኑም ዘመን ቢሆን ዓለም ላይ ከሚገኙ የድንጋይ ሐውልቶች ይህንን የሚተካከለው የለም።ሀውልቱ ከዛሬ 1000 አመታት ገደማ በግራኝ አህመድ ዘመን እንደወደቀ ይነገራል።
ሁለተኛው ሀውልት ደግሞ 26 ሜትር ወይንም 78 ጫማ ርዝመት ሲኖረው 120 ቶን ክብደት አለው።ይህ ሀውልት መሰረቱ አከባቢ በር መሳይ ቅርፅ ይታይበታል እንዲሁም ጫፋ ላይ የክብ ቅርፅ የያዘ ነው።የሀውልቱ ጌጥ ይህ ብቻ አይደለም፤ከበር መሳይ ቅርፁ በላይ 11 የተደራረቡ ፎቆች የያዘ ነው፤ከዛሬ 100 አመታት ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ጊዜ በጊዜው በነበረው የፋሺሽት የጣልያን ገዥ ትዕዝዝ መሰረት የጣልያን ወታደሮች የአክሱምን ሀውልት ወደሮም ወሰዱት በዚህም ጊዜ የፋሺሽት አገዛዝ እንደጦር ምርኮና የሮም ግዛት መስፋፋት ምልክት አድርጎ በመውሰድ በሮም አደባባይ ላይ እንዲተከል አድርጓል፤ነገር ግን ሁለተኛው የአለም ጦርነት እንዳለቀ ጣሊያን የዘረፈችውን የአክሱም ሀውልት ወደኢትዮጵያ እንድትመልስ በተስማማችው መሠረት ላለመፈፀም እስከ 1986 ዓ.ም ብዙ ግለሰባች ቢማፀኑም አሻፈረኝ አለች በመጨረሻው ም/ክ ጣልያን ገንዘብ አሜሪካም የማጓጓዣ አውሮፕላን ስለከለከሉ ነበር።በእነዚህ ምክንያት ያልተደሰቱት ዶ/ር አብርሃም ሞላ ኢንተርኔትን በመጠቀም የመላኪያ ገንዘብ ለማሰባሰብና ሀውልቱን በትናንሹ አስቆርጦ መላክ እንደሚቻል ካሳወቁ በኃላ አጣብቂኝ ውስጥ የገቡት ጣልያኖች ራሳቸው ወጭውን ከፍለው ከወሰዱበት እንደሚመልሱ ተስማሙ።ክብር ለዶ/ር አብርሀም ሞላ👏🏾👏🏾
ሌላው አስደናቂው ነገር አባ ተስፈስላሴ ሞገስ በመፅሀፋቸው ላይ እንዳስቀመጡልን ከሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ የአክሱምን አይነት ፯ ከተሞች የሚገኙ ሲሆን የላሊበላ አይነት ደግሞ ፲ ከተሞች ይገኛሉ።ለመሆኑ 500 ቶን ክብደት ያለውና 33 ሜትር ርዝመት ያለውን ግዙፍ ሀውልት በምን አይነት ጥበብ አነፁት?ዕፁብ ድንቅ ነው።የአክሱም ሀውልት የታነፀበትን ጥበብ ብዙ መላምልቶች ሲኖሩ ያሳምናሉ ብዬ ያሰብኩትን ከስር አስቀምጬላችዋለው።
፩ኛ በታቦተ ፅዮን ኃይል
ግርሃም ሀንኮክ THE SIGN AND THE SEAL በተባለ መፅሀፋ ላይ የታቦተ ፅዮንን አድራሻ ለመፈለግ አክሱም ፅዮን ቤተክርስትያን በሄደበት ሰዓት የታቦቱ ጠባቂ መነኩሴ ሐውልቱ የቆመው በታቦተ ፅዮን ሀይል እንደሆነ ነግረውታል።በዚህ አጋጣሚ ይህ መፅሀፍ "ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ" በሚል ርዕስ በጌታቸው ተስፋዬ ጎጂ ወደአማርኛ ተተርጉሟል፤እንድታነቡትም እመክራለሁ።
፪ኛ በዕብነ አድማስ ጥበብ
ይህ ማዕድን ድንጋይን የማቅለጥ ኃይል ሲኖረው ለጥንታዊ ኢትዮጵያውያን ባለውለታቸው የነበረ ሀብት ነው፤አክሱምን ያህል ድንቅ ሀውልት ያቆሙበት ብሎም አባቶች ለብዙ አገልግሎቶች ይጠቀሙበት የነበረው ይህ ዕብነ አድማስ በቅድስት ማርያም ውቅሮ ሰው በማይደርስበት ነገር ግን ቆሞ ሊመለከቱት የሚችልበት ቦታ ላይ እናገኘዋለን።
የአክሱም ሀውልት በምን ዓይነት ጥበብ እንደታነፀ ከተመለከትን አሁን ደግሞ ቀደምት ኢትኤላውያን አባቶቻችን ለምን አገልግሎት እንደሚጠቀሙበት እንመልከት።
የአክሱም ሀውልት የታነፀው አንድም ለንጉሣውያን ቤተሰቦች መቃብር ሲሆን ሌላም አክሱም አከባቢ ከፍተኛ የሆነ የንግድ ስልጣኔና የንግድ ስራ በስፋት የነበረበት ሲሆን ከተለያዩ ዓለማት ነጋዴዎች ወደዚህ ስፍራ በመምጣት የንግድ ስራቸውን ያጧጡፋ እንደነበረ የታሪክ መዛግብት ይናገራሉ ታዲያ እነዚህ ከተለያዩ ክፍለ ዓለማት የሚመጡ ነጋዴዎች በምሽትም ሆነ በቀን ለመምጣት አይቸገሩም ነበር ም/ ክ የአክሱም ሀውልት ልብ ብለን ስንመለከተው ከላይ ክብ የተበሳ ቀዳዳ አለ።ይህ ቀዳዳ በዛን ዘመን አንድ የከበረ ማዕድን ነበረው ይህም ማዕድን የቀን የፀሀይ ብርሃንን በመሰብሰብ ማታ ማታ ለአከባቢው ደማቅ የሆነ የተለያየ ቀለም ያለው ብርሀንን ያወጣ ነበር ታዲያ ይህን የሸበረቀ ቀለም ከሩቅ ሆኖ የሚመለከቱ ነጋዴዎች በቀላሉ ወደ አክሱም ለመምጣት ይረዳቸዋል ለከተማውም እንደመብራትነት ያገለግል ነበር።ይህን ማዕድን አባቶች አውርደው እንደደበቁ የሚናገሩ አሉ ሌሎችም ግራኝ አሕመድ ወስዶት ነው ይላሉ።
የዛሬው መርኃግብራችንን በዚህ አበቃን፤ይህንን ዝግጅት ለማዘጋጀት አክሱም ቲዩብንና ሌሎች መፅሀፍቶችን ተጠቅመናል።

👍2❤1
. ARMAGEDON
#አርበኛ_ደጃዝማች_ጣሹ_እንግዳ
የሁለት ትውልድ ጀግናዉ አርበኛ ደጃዝማች ጣሹ እንግዳ በወጣትነት
ዘመናቸዉ በ1888 ዓ.ም በአድዋ የተዋጉ ጀግና ከንጉስ ሚኒልክ
የግራዝማችነት ማዕረግ ያገኙ ድንቅ የኢትዮጲያ ልጅ ናቸው።
ደጃዝማች ጣሹ እንግዳ የፄ ቴዎድሮስ ክቡር ዘበኛ በመሆን ከ40 ዓመት
በኃላ በፎቶ እንደምትመለከቱት በዚህ እድሚያቸዉ ከ 1928 እስከ 1934
ዓ.ም በጎንደር ዙሪያ እስከ አርማጭሁ ድረስ በጀኔራል ናዜ የሚመራዉን
የጣሊያን ጦር መግቢያና መዉጫ ያሳጡ ቆራጥ ሃገር ወዳድ ጀግና የነበሩ
ከነፃነት በኋላ ለዚህ ለጀግንነታቸው የደጃዝማችነት ማዕረግ በአዲስ አበባ
ከተማ ከግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ እጅ ተቀብለዋል፡፡
ደጃዝማች ጣሹ እንግዳ ፋሽስት ጣሊያን ለዘመናት ተዋልደዉ ተዋደዉ
በኖሩት የሀገሬው ህዝቦች ላይ ለአገዛዙ እድሜና ለእኩይ አላማዉ ስኬት
ግብአት በህዝቡ መሀል ገብተው ለመለያየት ያሳኩልኛል ብሎ ጀግናዉን
ኢትዮያውያዊ ደጃዝማች ጣሹ እንግዳን በእጩነት ይዞ ቢጠይቃቸዉ
"ወግድ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ልዩነት የለነም አንድ ህዝብ ነን ይህን ክፉ
የልዩነት ተረትህን ይዘህ ተመለስ" በማለት ነበር ሰላቶዉን አሳፍረዉ
የመለሱት!!! ደጃዝማች ጣሹ የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ጀግና ናቸው።

#ሰኔ እና ማክሰኞ! (ክፍል 1)
(ናሆም አየለ)
እድሜ ለኮረና እና ቁርስ ከበላው እራሱ ስንት ቀን ሆነኝ መሰላቹ። አትሉኝም እንጂ ሰሞኑን ምን አማረህ ብላቹ ብትሉኝ ውድዬ እናቴ በጠዋት ተነስታ ሰራርታ ታበላን የነበሩ ቁርሶች እንዴት እንዳ ማሩኝ። የፍርፍሯ ነገር እማ ባይኔ ላይ ነው። እድሜ ለኮረና እና ትምህርት ቤትም ስራም ስለተዘጋ ቤት ውስጥ ከ አራት ሰአት በፊት መነሳት ነውር ሆኗል። ቁርስን በእንቅልፍ መሸወድ ደሞ ሳንነጋገር ያጸደቅነው ሰሞነኝ ደንብ ሆኗል።
ከትላንትናው እሁድ የተለየ ማላደርግበት ሰኞ ላይ ነኝ ህይወት አዙሪት ሆናብኛለች።
ሽንት ቤት ሄዳለው፣ምሳ በላለው፣ቲቪ ላይ አፍጥጬ ውላለው፣ይመሽ እና ተኛለው።እንግዲ ይታያችሁ በሃያራት ሙሉ ሰአት ውስጥ ደጋግሜ ማደርጋው ይሄን ነው።
የተለየ ነገር አደረኩ ከተባለ እጄን እታጠባለው፣የዝንጅብል ሻይ እጠጣለው። ወክ ማድረግ ሲያምረኝ ደግሞ ያኔ ኮረና ገባ የተባለ ሰሞን አንድ በሃታዊ ፌጦ
በማር፣በዝንጅብል፣በነጭሽንኩርት ለውሳቹ ብትበሉ ጥሩነው ብለዋል ሲባል ውድዬ እናቴ ተሰባብራ በክዳን አስር ብር እየተሰፈረላት መቶወችን ከስክሳ የቀመመችውን የፌጦ ክኒና ከፍሪጅ ውስጥ አውጥቼ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዋጥ አደርግ እና በምሬቱ ምርቃና
ከሳሎን–መኝታቤት፣ከመኝታቤት–ሽንትቤት፣ከሽንትቤት–ሳሎን፣ከሳሎን–መኝታቤት፣ከመኝታቤት–ማዕድቤት፣ከማዕድቤት– መኝታ ቤት። ወክ ትጠላለህ!
ሁላ ፍልስምና ቢጤ እየጀማመረኝ ነው። እንደውም ሰሞኑን መኝታ ቤቴ ውስጥ <<ህይወት የአዙሪት እሩጫ ናት>> የምትል ጥቅስ ለጥፌአለው።
ከኮረና ስርጭት በላይ ግርም እያለኝ ያለው ታናሽ ወንድሜ ነው።ብታምኑም ባታምኑም ጊዜው የተመቸው እሱን ነው።
ወንድምዬ በአንዴ ልውጥ ብሎብኛል ጠዋት ማታ ደብተር እና እስክሪብቶ ይዞ ይፅፋል የሆነ ቀን <<ስማ አብርሽ ዲያሪ መፃፍ ጀመርክ እንዴ?>> ብዬ ስለው <<የምን ዲያሪ ነው? "ፍቅር እና ኮረና" የሚል ገራሚ የፊልም ድርሰት እየፃፍኩ ነው>> ብሎ አይለኝ ይታያቹ እንኳን የፊልም ድርሰት ስሙን እንኳን በስርአት ፅፎ አይቼ የማላቀው ታናሽ ወንድሜ እንዲ በአንዴ ሲለወጥ።
ውድዬ እናቴ ሰሞኑን ከአባባ ጋር ቡና እየጠጡ <<አንቱ ሰውዬ የሚታይ የሚሰማው ነገር ሁላ የዘመን መጨረሻ ይሆናሉ የተባሉ ጉዶች ናቸው እና እኔን በነገር ማቁሰሉን ትተው ንስሃ ይግቡ>> ብላ ስትል የምስቅ ጎበዝ የታናሽ ወንድሜ ሰሞነኛ ለውጥ ግን የውድዬ ግምት እውነት ይሆን እንዴ? እንድል አስገድዶኛል።
ከአልጋዬ እንደ ምንም ተነስቼ ወደ ሳሎን ስሄድ ደራሲው ወንድሜ "ፍቅር እና ኮሮና" የተሰኘ የፊልም ድርሰቱን አንገቱን ደፍቶ ይፅፋል ፈገግ ብዬ ተጠጋውት እና <<እኔምልህ አብርሽ ፊልምህ ላይ ገፀባህርያቱ facemask ያደርጋሉ እንዴ?>> ብዬ ስለው <<ሳወራ ሃሳቤ ይበታተናል ሲያልቅ ታየው የለ? ምን አጓጓህ>> alegh <<መቼስ የማየው አማርኛ ወይንም ደግሞ ሙዚቃ ክፍለግዜ ላይ መሆን አለበት?>> ብዬ ስለው በግልምጫ አንስቶኝ ወደ ፁፉ ተመለሰ።
ወደ ኩሽና ስሄድ ውድዬ ሽንኩርት እየከተፈች ነው። ፋዘር ደግም ከሷ ፈቀቅ ብሎ ታላቄ እንደሆነች ደጋግሞ የነገረኝን ፍሊፕስ ራዲዮናችንን በትልቅ መፍቻ ይፈታል።
<<እንዴ አባ ምን እየሰራህ ነው?>> ስለው <<ድምፁ ከሰሞኑን ጥሩ አይደለም በረሮ ምናምን ይሆናል ብዬ ልጠራርግ ነው ምፈታው ጎሽ እስቲ ቆንጆ መጥረጊያ ጨርቅ ፈልገህ አምጣ>> blo ሲለኝ ውድዬ ከንፈሯን ጠመም አድርጋ <<ድንቄም ድምፅ ስራ ከምፈታ ብዬ አትለም>> አለችው።
ለቴፑ መጠራረጊያ ጨርቅ ለፋዘር አቀብዬው ማዕድቤቱን አልፌ ወደ መፀዳጃ ቤታችን መንገድ ስጀምር ደራሲው ወንድሜ እየሮጠ ተጠግቶኝ የሞባይል ስልኬን ሰጠኝ
<<ምነው?>> ስለው <<ሚስትህ ስትደውል ሳትዘጋው ልሰጥህ ነበር>> አለኝ እና ወደ ኋላ ተመለሰ። መፀዳጃ ቤት ገብቼ ለሊዱ ደወልኩላት...
@nayele210

አንድ ጊዜ ፣አንድ ሰው ፣የአለም እጅግ ሀብታሙን ሰው ቢል ጌትስን አንድ ጥያቄ ጠየቀው…
"በዓለም ላይ ከአንተ በላይ ሀብታም ሰው አለን?"
"ቢል ጌትስ" እንዲህ ሲል መለሰ…
"አዎ በዓለም ላይ ከእኔ የበለጠ ሀብታም አለ"
<<…ጊዜው እንደዛሬው ሀብታም ባልነበርኩበት ወቅት ነው…
ኒውዮርክ አየር ማረፊያ ውስጥ፣ በከአንድ ጋዜጣ አዟሪ ጋዜጣ ለመግዛት ፈለግሁ።ነገር ግን በቂ ገንዘብ አልነበረኝም። ለጋዜጣ አዟሪውም… "ይቅርታ! ለጋዜጣ መግዣ የሚሆን በቂ ገንዘብ የለኝምና ልገዛህ አልቻልኩም" ስል ነገርኩትና ጋዜጣውን መለስኩለት።
"ውሰደው "…አለኝ
"በቂ ገንዘብ የለኝም እኮ ነው የምልህ" አልኩት።
"ግዴለም በነፃ ውሰደው " አለና ሰጠኝ።
ጋዜጣውን በነፃ ወሰድኩ።
በሚገርም አጋጣሚ፣ ከሁለት ወይ ከሶስት ወራት በኋላ ፣ ይህንኑ ጋዜጣ ሻጭ እዚያው ቦታ በድጋሜ አገኘሁት።
ጋዜጣ እንድገዛው ጠየቀኝ።
አሁንም በቂ ገንዘብ አልነበረኝምና… "ይቅርታ! ዛሬም ጋዜጣ የምገዛበት በቂ ገንዘብ የለኝም" ስል መለስኩለት።
"ውሰደው " አለኝ።
"አስታወስከኝ፣ ከሶስት ወር አካባቢ በፊት ተገናኝተን በነፃ ጋዜጣ ሰጥተኸኛል ፣ይህ ድጋሜ ነው፣ ልወስደው አልችልም" አልኩት።
"ግደለህም ድጋሜም ቢሆን ገንዘብ ከሌለህ በነፃ ውሰደው። ብዙ አልጎዳም" አለና መልሶ እጄ ላይ አስቀምጦልኝ ሄደ።
እየተደነቅሁ ጋዜጣውን ወሰድኩ።
ከ19 አመት በኋላ በጣም ታዋቂና ሀብታም ሆንኩ።አንድ ቀን ድንገት ያ ጋዜጣ ሻጭ ትዝ አለኝና ያለበትን ቦታ ማፈላለግ ጀመርኩ። ከአንድ ወር ተኩል በኋላ አገኘሁት።
ልክ አንደተገናኘን… "ታስታውሰኛለህ" አልኩት
"ቢል ጌትስ አይደለህ?በደንብ አውቅሃለሁ " አለኝ።
የሆነ ጊዜ ጋዜጣ በነፃ እንደሰጠኸኝስ ታስታውሳለህ?" ስል ጠየኩት።
አዎ፣ ያውም 2 ጊዜ ሰጥቼሃለሁ፣ በደንብ ትዝ ይለኛል " ሲል መለሰልኝ።
"አሁን ውለታህን ልመልስ እፈልጋለሁ። ሀብታም ነኝ። የፈለከውን ነገር ጠይቀኝ ፣አደርግልሃለሁ" አልኩት
"ይቅርታ ጌታው! ምንም ነገር ብታደርግልኝ ውለታዬን መመለስ እንደማትችል አታውቅምን?" በማለት የሚገርም ጥያቄ ጠየቀኝ።
"እኮ እንዴት?" በማለት መልሼ ጠየቅሁት
"እኔ የረዳሁህ ድሃ ጋዜጣ አዟሪ እያለሁ ፣ካለቺኝ ጥቂት ነገር ላይ ነው። አሁን አንተ ልትረዳኝ የምትፈልገው በአለም ላይ ካሉት ሀብታሞች ተርታ ተሰልፈህ ከተትረፈረፈው ሀብትህ ላይ # ትንሽ ቆንጥረህ ነው። እነዚህ ሁለቱ እንዴት እኩል ሊሆኑ ይችላሉ?" ሲል የሚደንቅ መልስ ሰጠኝ።
***
ግን ሀብታም ማን ነው?
እናንብብ እንወያይ ነጻ እንውጣ
ንባብ ለህይወት

ሔኖክ ያያቸው 20 አስደናቂ አለማት
ሰላም ሰላም እንደምን አላችሁ የሚስጥረ ኢትዮጲያ ቤተሰቦች?
ለመሆኑ እኛ ከምኖንርባት ምድር ሌላ አለማት አሉ?ፍጥረታትስ ይኖርበት ይሆን?መላዕክት መኖሪያቸው የት ነው?መፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ ሳይሞቱ እንደተወሰዱ የሚነገረን ኤልያስና ሔኖክ መኖሪያቸው የት ነው?ምንስ ያደርጋሉ? ጥያቄዎቹ ሰፊና ጥልቅ ናቸው።
በዛሬ መርሀ ግብራችን ሀያ አለማት በተሰኘ ርዕስ ስለ ሀያዎቹ አለማት ሰፊና ጥልቅ የሆነ ማብራሪያ የምንሰጥ ይሆናል።
በአጠቃላይ አለማት ሀያ ሲሆኑ 14ቱ የእሳትና የምድር 6ቱ የውሀና የንፋስ ናቸው።ከእነዚህን 20 አለማት ውስጥ ዘጠኙ የእሳት አለማት አምስቱ የምድር አለማት ሁለቱ የንፋስ አለማት አራቱ የውሀ አለማት ናቸው።
የእሳት አለማት በቁጥር ዘጠኝ ሲሆኑ እነርሱም፦
1ኛ መንበረ መንግስት(መንበረ ፀባኦት)
2ኛ ሰማይ ውዱድ
3ኛ ፅርሐ አርያም
4ኛ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት
5ኛ ኢዮር
6ኛ ራማ
7ኛ ኤረር
8ኛ ምድርን ያጠረ ኰሬብ
9ኛ ከምድር በታች ሆኖ ውሀን የተሸከመ እሳት ናቸው።
የመሬት አለማት በቁጥር አምስት ሲሆኑ እነርሱም፦
1ኛ ብሔረ ሕያዋን
2ኛ ብሔረ ብፁአን
3ኛ ሲዖል
4ኛ ገነት
5ኛ እኛ የምኖንርበት መሬት ናቸው።
የዉሀ አለማት በቁጥር አራት ሲሆኑ እነርሱም
1ኛ ሀኖስ
2ኛ ጠፈር
3ኛ በምድር ዙሪያ ያለው ዉቅያኖስ
4ኛ ከምድር በታች ምድርን የተሸከመዉ ውሀ ናቸው።
የንፋስ አለማት በቁጥር ሁለት ሲሆኑ እነርሱም
1ኛ ባቢል
2ኛ ከምድር በታች ያለው እሳትን የተሸከመዉ ነፋስ ናቸው።
ለዛሬ ይህን ካልን ይበቃናል በቀጣይ ደግሞ እነዚህን ዐለማት በአራት ክፍል ከፍለን የምናየው ይሆናል የአዶናይ ነበርኩኝ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ።
ይህ ምስጥረ ኢትዮጲያ ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት በ @adonitajr ላይ ያድርሱን
4/2/7513

❤3👍1
የእሳት አለማት
1ኛ መንበረ መንግስት(መንበረ ፀባዖት)
መንበረ ፀባዖት አጋዕስት አለም ስላሴ የክብር ዙፋናቸውን የዘረጉበት የመጀመሪያዉ ሰማይ ነው።ይህንንም አለም በ4 ተንቀሳቃሽ ፍጥረት አምሳል የተፈጠሩ ኪሩቤል የተሰኙ መላዕክት በአራት ማዕዘን እርስ በእርስ ሳይተያዩ በመቆም ዙፋኑን ተሸክመዉታል።
አንደኛዉ ኪሩብ ገፀ ብእሲ ይባላል።የሰዉ መልክ ያለው ሲሆን ለሰው ልጆች በሙሉ የሚፀልይ ነው።ሁለተኛዉ ኪሩብ ገፀ አንበሳ ይባላል።የአንበሳ መልክ ሲኖረው የሚፀልየውም ለአራዊት ነው።ሶስተኛው ኪሩብ ገፀ ላህም ይባላል።የላም መልክ ሲኖረው የሚፀልየዉም ለእንስሳት ነው።አራተኛዉ ኪሩብ ገፀ ንስር ይበላል።የንስር መልክ ሲኖረው የሚፀልየውም ለአውዐፍ ዝርያ በሙሉ ነው።
ሱራፌል የተሰኙ ቁጥራቸው 24 የሆኑ ካህናተ ሰማይ ይህንን መንበረ ፀባዖት ያለእረፍት ያጥናሉ ይሰግዳሉ።ምስጋናም ዕረፍታቸው ነው።
2ኛ ሰማይ ውዱድ
ሰማይ ውዱድ ማለት የተሰማማ ሰማይ ማለት ሲሆን መላዕክት የምስጋና መሰዋት ይሰውበታል።ቅዱሳን መላዕክትም ለአገልግሎት ወደዚህ ሰማይ ይመጣሉ።ሱራፌልም ይገኙበታል።
3ኛ ፅርሐ አርያም
ፅርሐ አርያም ማለት የሰማይ አዳራሽ ሲሆን በዚህ ሰማይ መላዕክት አገልግሎት የሚከፋፈሉበት ነው።ረቂቅ የወርቅ ከበሮና ረቂቅ የወርቅ መቋሚያ ይዘው ከፊሉ በቅዳሴ ከፊሉ በስግደት ከፊሉ በልመና ከፊሉ ደግሞ በምስጋና ለማገልገል የሚከፋፈሉበት ነው።
ልክ በ3 ክፍል እንደምትሰራ ቤተ ክርስቲያን መንበረ መንግስት እንደ መቅደስ ሰማይ ውዱድ እንደ ቅድስት ፅርሐ አርያም እንደ ቅኔ ማህሌት ሆነው በአምላካዊ ፍቃድ ተፈጥረዋል።ነገር ግን መንበረ ፀባዖት፣ሰማይ ውዱድ፣ፅርሐ አርያም አፈጣጠራቸው ከላይ ወደታች ሲሆን እኩል ስፋትም አላቸው።
4ኛ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት
ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ለሳጥናኤል መኖሪያ የተፈጠረች ቦታ ናት።ነገር ግን ሳጥናኤል በትዕቢቱ ምክንያት ወደምድር በመውደቁ ሊኖርባት አልቻለም።ይህች ቦታ ሳጥናኤል ከወደቀ በኃላ ለአዳም ተሰታው ነበር ነገር ግን እሱም በሳጥናኤል አሳሳችነት ኃጢአት ስለሰራ ሊኖርባት አልቻለም።
5ኛ ኢዮር
ኢዮር ከሶስቱ አለመ መላዕክት አንዷ ናት።በኢዮር ሶስት ከተማ መላዕክት 30 ነገደ መላዕክት ይኖራሉ።በመጀመሪያው ከተማ 10ሩን ነገደ ኪሩቤል ብሎ ከሰየማቸው በኃላ አለቃ ኪሩብ የተሰኘውን መላዕክ አለቃ አድርጎታል።
በሁለተኛው ከተማ አስሩን ነገድ ሱራፌል ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ሱራፍ የተባለውን መላዕክ አለቃ አድርጎ ሹሞላቸዋል።በሶስተኛው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ ሀይላት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ቅዱስ ሚካኤልን አለቃ አድርጎ ሹሞታል።
6ኛ ራማ
ራማ በሶስት ክ/ከተማ የተከፈለች ከተማ ናት።በመጀመሪያው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ መናብርት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ቅዱስ ገብርዔልን አለቃ አድርጎ ሹሞታል።በሁለተኛው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ መናብስት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ቅዱስ ሩፋኤልን አለቃ አድርጎታል።በሶስተኛው ከተማ አስሩን ነገድ መላዕክት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ሱርዔል የተሰኘውን መለዓክ አለቃ አድርጎታል።
7ኛ ኤረር
ኤረር 3 ክ/ከተማ ናት።በመጀመሪያው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ መኳንንት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ሰዳካኤል የተባለውን መላዕክ አለቃ አድርጎታል።በሁለተኛው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ ሊቃናት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ሰላታኤል የተባለውን መላዕክ አለቃ አድርጎ ሹሞታል።በሶስተኛው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ መላዕክት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ አናኤል የተባለውን መላዕክ አለቃ አድርጎ ሹሞላቸዋል።
8ኛ ምድርን ያጠረ ኰሬብ
ኰሬብ ምድርን ያጠረ የእሳት ዐለም ነው።ዙሪያውን በነፋስ ታጥሯል።ከውቅያኖስ ቀጥሎ ይገኛል ከምድር በታች ካለው እሳት ጋር በጠፈር ይገናኛል።በኰሬብ ስጋዊም ደማዊም ፍጥረት አይኖርም።
9ኛ ከምድር በታች ሆኖ ውሀን የተሸከመ እሳት
ይህ ዐለመ እሳት ምድርን ያክላል።ምድርን በውሀ ላይ አፅንቷታል።ውሀን ደግሞ በእሳት ላይ አፅንቶታል።ይህ ውሀ የፀናበት የእሳት ዐለም ውሀን ብቻ ተሸክሞ ሊኖር የተፈጠረ ፍጥረት ነው።በዚህ ዐለመ እሳት ምንም አይነት ፍጥረት አይኖርም።
ይህ ሚስጥረ ኢትዮጲያ ነው።ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት በ@AdonitaJr ላይ አድርሱኝ
7/2/7513
1ኛ መንበረ መንግስት(መንበረ ፀባዖት)
መንበረ ፀባዖት አጋዕስት አለም ስላሴ የክብር ዙፋናቸውን የዘረጉበት የመጀመሪያዉ ሰማይ ነው።ይህንንም አለም በ4 ተንቀሳቃሽ ፍጥረት አምሳል የተፈጠሩ ኪሩቤል የተሰኙ መላዕክት በአራት ማዕዘን እርስ በእርስ ሳይተያዩ በመቆም ዙፋኑን ተሸክመዉታል።
አንደኛዉ ኪሩብ ገፀ ብእሲ ይባላል።የሰዉ መልክ ያለው ሲሆን ለሰው ልጆች በሙሉ የሚፀልይ ነው።ሁለተኛዉ ኪሩብ ገፀ አንበሳ ይባላል።የአንበሳ መልክ ሲኖረው የሚፀልየውም ለአራዊት ነው።ሶስተኛው ኪሩብ ገፀ ላህም ይባላል።የላም መልክ ሲኖረው የሚፀልየዉም ለእንስሳት ነው።አራተኛዉ ኪሩብ ገፀ ንስር ይበላል።የንስር መልክ ሲኖረው የሚፀልየውም ለአውዐፍ ዝርያ በሙሉ ነው።
ሱራፌል የተሰኙ ቁጥራቸው 24 የሆኑ ካህናተ ሰማይ ይህንን መንበረ ፀባዖት ያለእረፍት ያጥናሉ ይሰግዳሉ።ምስጋናም ዕረፍታቸው ነው።
2ኛ ሰማይ ውዱድ
ሰማይ ውዱድ ማለት የተሰማማ ሰማይ ማለት ሲሆን መላዕክት የምስጋና መሰዋት ይሰውበታል።ቅዱሳን መላዕክትም ለአገልግሎት ወደዚህ ሰማይ ይመጣሉ።ሱራፌልም ይገኙበታል።
3ኛ ፅርሐ አርያም
ፅርሐ አርያም ማለት የሰማይ አዳራሽ ሲሆን በዚህ ሰማይ መላዕክት አገልግሎት የሚከፋፈሉበት ነው።ረቂቅ የወርቅ ከበሮና ረቂቅ የወርቅ መቋሚያ ይዘው ከፊሉ በቅዳሴ ከፊሉ በስግደት ከፊሉ በልመና ከፊሉ ደግሞ በምስጋና ለማገልገል የሚከፋፈሉበት ነው።
ልክ በ3 ክፍል እንደምትሰራ ቤተ ክርስቲያን መንበረ መንግስት እንደ መቅደስ ሰማይ ውዱድ እንደ ቅድስት ፅርሐ አርያም እንደ ቅኔ ማህሌት ሆነው በአምላካዊ ፍቃድ ተፈጥረዋል።ነገር ግን መንበረ ፀባዖት፣ሰማይ ውዱድ፣ፅርሐ አርያም አፈጣጠራቸው ከላይ ወደታች ሲሆን እኩል ስፋትም አላቸው።
4ኛ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት
ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ለሳጥናኤል መኖሪያ የተፈጠረች ቦታ ናት።ነገር ግን ሳጥናኤል በትዕቢቱ ምክንያት ወደምድር በመውደቁ ሊኖርባት አልቻለም።ይህች ቦታ ሳጥናኤል ከወደቀ በኃላ ለአዳም ተሰታው ነበር ነገር ግን እሱም በሳጥናኤል አሳሳችነት ኃጢአት ስለሰራ ሊኖርባት አልቻለም።
5ኛ ኢዮር
ኢዮር ከሶስቱ አለመ መላዕክት አንዷ ናት።በኢዮር ሶስት ከተማ መላዕክት 30 ነገደ መላዕክት ይኖራሉ።በመጀመሪያው ከተማ 10ሩን ነገደ ኪሩቤል ብሎ ከሰየማቸው በኃላ አለቃ ኪሩብ የተሰኘውን መላዕክ አለቃ አድርጎታል።
በሁለተኛው ከተማ አስሩን ነገድ ሱራፌል ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ሱራፍ የተባለውን መላዕክ አለቃ አድርጎ ሹሞላቸዋል።በሶስተኛው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ ሀይላት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ቅዱስ ሚካኤልን አለቃ አድርጎ ሹሞታል።
6ኛ ራማ
ራማ በሶስት ክ/ከተማ የተከፈለች ከተማ ናት።በመጀመሪያው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ መናብርት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ቅዱስ ገብርዔልን አለቃ አድርጎ ሹሞታል።በሁለተኛው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ መናብስት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ቅዱስ ሩፋኤልን አለቃ አድርጎታል።በሶስተኛው ከተማ አስሩን ነገድ መላዕክት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ሱርዔል የተሰኘውን መለዓክ አለቃ አድርጎታል።
7ኛ ኤረር
ኤረር 3 ክ/ከተማ ናት።በመጀመሪያው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ መኳንንት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ሰዳካኤል የተባለውን መላዕክ አለቃ አድርጎታል።በሁለተኛው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ ሊቃናት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ ሰላታኤል የተባለውን መላዕክ አለቃ አድርጎ ሹሞታል።በሶስተኛው ከተማ አስሩን ነገድ አስፍሮ መላዕክት ብሎ ከሰየማቸው በኃላ አናኤል የተባለውን መላዕክ አለቃ አድርጎ ሹሞላቸዋል።
8ኛ ምድርን ያጠረ ኰሬብ
ኰሬብ ምድርን ያጠረ የእሳት ዐለም ነው።ዙሪያውን በነፋስ ታጥሯል።ከውቅያኖስ ቀጥሎ ይገኛል ከምድር በታች ካለው እሳት ጋር በጠፈር ይገናኛል።በኰሬብ ስጋዊም ደማዊም ፍጥረት አይኖርም።
9ኛ ከምድር በታች ሆኖ ውሀን የተሸከመ እሳት
ይህ ዐለመ እሳት ምድርን ያክላል።ምድርን በውሀ ላይ አፅንቷታል።ውሀን ደግሞ በእሳት ላይ አፅንቶታል።ይህ ውሀ የፀናበት የእሳት ዐለም ውሀን ብቻ ተሸክሞ ሊኖር የተፈጠረ ፍጥረት ነው።በዚህ ዐለመ እሳት ምንም አይነት ፍጥረት አይኖርም።
ይህ ሚስጥረ ኢትዮጲያ ነው።ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት በ@AdonitaJr ላይ አድርሱኝ
7/2/7513
👍2
አንድ ጊዜ ፣አንድ ሰው ፣የአለም እጅግ ሀብታሙን ሰው ቢል ጌትስን አንድ ጥያቄ ጠየቀው…
"በዓለም ላይ ከአንተ በላይ ሀብታም ሰው አለን?"
"ቢል ጌትስ" እንዲህ ሲል መለሰ…
"አዎ በዓለም ላይ ከእኔ የበለጠ ሀብታም አለ"
<<…ጊዜው እንደዛሬው ሀብታም ባልነበርኩበት ወቅት ነው…
ኒውዮርክ አየር ማረፊያ ውስጥ፣ በከአንድ ጋዜጣ አዟሪ ጋዜጣ ለመግዛት ፈለግሁ።ነገር ግን በቂ ገንዘብ አልነበረኝም። ለጋዜጣ አዟሪውም… "ይቅርታ! ለጋዜጣ መግዣ የሚሆን በቂ ገንዘብ የለኝምና ልገዛህ አልቻልኩም" ስል ነገርኩትና ጋዜጣውን መለስኩለት።
"ውሰደው "…አለኝ
"በቂ ገንዘብ የለኝም እኮ ነው የምልህ" አልኩት።
"ግዴለም በነፃ ውሰደው " አለና ሰጠኝ።
ጋዜጣውን በነፃ ወሰድኩ።
በሚገርም አጋጣሚ፣ ከሁለት ወይ ከሶስት ወራት በኋላ ፣ ይህንኑ ጋዜጣ ሻጭ እዚያው ቦታ በድጋሜ አገኘሁት።
ጋዜጣ እንድገዛው ጠየቀኝ።
አሁንም በቂ ገንዘብ አልነበረኝምና… "ይቅርታ! ዛሬም ጋዜጣ የምገዛበት በቂ ገንዘብ የለኝም" ስል መለስኩለት።
"ውሰደው " አለኝ።
"አስታወስከኝ፣ ከሶስት ወር አካባቢ በፊት ተገናኝተን በነፃ ጋዜጣ ሰጥተኸኛል ፣ይህ ድጋሜ ነው፣ ልወስደው አልችልም" አልኩት።
"ግደለህም ድጋሜም ቢሆን ገንዘብ ከሌለህ በነፃ ውሰደው። ብዙ አልጎዳም" አለና መልሶ እጄ ላይ አስቀምጦልኝ ሄደ።
እየተደነቅሁ ጋዜጣውን ወሰድኩ።
ከ19 አመት በኋላ በጣም ታዋቂና ሀብታም ሆንኩ።አንድ ቀን ድንገት ያ ጋዜጣ ሻጭ ትዝ አለኝና ያለበትን ቦታ ማፈላለግ ጀመርኩ። ከአንድ ወር ተኩል በኋላ አገኘሁት።
ልክ አንደተገናኘን… "ታስታውሰኛለህ" አልኩት
"ቢል ጌትስ አይደለህ?በደንብ አውቅሃለሁ " አለኝ።
የሆነ ጊዜ ጋዜጣ በነፃ እንደሰጠኸኝስ ታስታውሳለህ?" ስል ጠየኩት።
አዎ፣ ያውም 2 ጊዜ ሰጥቼሃለሁ፣ በደንብ ትዝ ይለኛል " ሲል መለሰልኝ።
"አሁን ውለታህን ልመልስ እፈልጋለሁ። ሀብታም ነኝ። የፈለከውን ነገር ጠይቀኝ ፣አደርግልሃለሁ" አልኩት
"ይቅርታ ጌታው! ምንም ነገር ብታደርግልኝ ውለታዬን መመለስ እንደማትችል አታውቅምን?" በማለት የሚገርም ጥያቄ ጠየቀኝ።
"እኮ እንዴት?" በማለት መልሼ ጠየቅሁት
"እኔ የረዳሁህ ድሃ ጋዜጣ አዟሪ እያለሁ ፣ካለቺኝ ጥቂት ነገር ላይ ነው። አሁን አንተ ልትረዳኝ የምትፈልገው በአለም ላይ ካሉት ሀብታሞች ተርታ ተሰልፈህ ከተትረፈረፈው ሀብትህ ላይ # ትንሽ ቆንጥረህ ነው። እነዚህ ሁለቱ እንዴት እኩል ሊሆኑ ይችላሉ?" ሲል የሚደንቅ መልስ ሰጠኝ።
***
ግን ሀብታም ማን ነው?
እናንብብ እንወያይ ነጻ እንውጣ
ንባብ ለህይወት
"በዓለም ላይ ከአንተ በላይ ሀብታም ሰው አለን?"
"ቢል ጌትስ" እንዲህ ሲል መለሰ…
"አዎ በዓለም ላይ ከእኔ የበለጠ ሀብታም አለ"
<<…ጊዜው እንደዛሬው ሀብታም ባልነበርኩበት ወቅት ነው…
ኒውዮርክ አየር ማረፊያ ውስጥ፣ በከአንድ ጋዜጣ አዟሪ ጋዜጣ ለመግዛት ፈለግሁ።ነገር ግን በቂ ገንዘብ አልነበረኝም። ለጋዜጣ አዟሪውም… "ይቅርታ! ለጋዜጣ መግዣ የሚሆን በቂ ገንዘብ የለኝምና ልገዛህ አልቻልኩም" ስል ነገርኩትና ጋዜጣውን መለስኩለት።
"ውሰደው "…አለኝ
"በቂ ገንዘብ የለኝም እኮ ነው የምልህ" አልኩት።
"ግዴለም በነፃ ውሰደው " አለና ሰጠኝ።
ጋዜጣውን በነፃ ወሰድኩ።
በሚገርም አጋጣሚ፣ ከሁለት ወይ ከሶስት ወራት በኋላ ፣ ይህንኑ ጋዜጣ ሻጭ እዚያው ቦታ በድጋሜ አገኘሁት።
ጋዜጣ እንድገዛው ጠየቀኝ።
አሁንም በቂ ገንዘብ አልነበረኝምና… "ይቅርታ! ዛሬም ጋዜጣ የምገዛበት በቂ ገንዘብ የለኝም" ስል መለስኩለት።
"ውሰደው " አለኝ።
"አስታወስከኝ፣ ከሶስት ወር አካባቢ በፊት ተገናኝተን በነፃ ጋዜጣ ሰጥተኸኛል ፣ይህ ድጋሜ ነው፣ ልወስደው አልችልም" አልኩት።
"ግደለህም ድጋሜም ቢሆን ገንዘብ ከሌለህ በነፃ ውሰደው። ብዙ አልጎዳም" አለና መልሶ እጄ ላይ አስቀምጦልኝ ሄደ።
እየተደነቅሁ ጋዜጣውን ወሰድኩ።
ከ19 አመት በኋላ በጣም ታዋቂና ሀብታም ሆንኩ።አንድ ቀን ድንገት ያ ጋዜጣ ሻጭ ትዝ አለኝና ያለበትን ቦታ ማፈላለግ ጀመርኩ። ከአንድ ወር ተኩል በኋላ አገኘሁት።
ልክ አንደተገናኘን… "ታስታውሰኛለህ" አልኩት
"ቢል ጌትስ አይደለህ?በደንብ አውቅሃለሁ " አለኝ።
የሆነ ጊዜ ጋዜጣ በነፃ እንደሰጠኸኝስ ታስታውሳለህ?" ስል ጠየኩት።
አዎ፣ ያውም 2 ጊዜ ሰጥቼሃለሁ፣ በደንብ ትዝ ይለኛል " ሲል መለሰልኝ።
"አሁን ውለታህን ልመልስ እፈልጋለሁ። ሀብታም ነኝ። የፈለከውን ነገር ጠይቀኝ ፣አደርግልሃለሁ" አልኩት
"ይቅርታ ጌታው! ምንም ነገር ብታደርግልኝ ውለታዬን መመለስ እንደማትችል አታውቅምን?" በማለት የሚገርም ጥያቄ ጠየቀኝ።
"እኮ እንዴት?" በማለት መልሼ ጠየቅሁት
"እኔ የረዳሁህ ድሃ ጋዜጣ አዟሪ እያለሁ ፣ካለቺኝ ጥቂት ነገር ላይ ነው። አሁን አንተ ልትረዳኝ የምትፈልገው በአለም ላይ ካሉት ሀብታሞች ተርታ ተሰልፈህ ከተትረፈረፈው ሀብትህ ላይ # ትንሽ ቆንጥረህ ነው። እነዚህ ሁለቱ እንዴት እኩል ሊሆኑ ይችላሉ?" ሲል የሚደንቅ መልስ ሰጠኝ።
***
ግን ሀብታም ማን ነው?
እናንብብ እንወያይ ነጻ እንውጣ
ንባብ ለህይወት
ከሁሉም በፊት አስቀድሞ በመጀመሪያ ከእስያ ተነሥተው ወደ ኢትዮጵያ የገብ ሀገሪቱም ይዘው የነበሩ ነገደ ኦሪ የተባሉት ናቸው ፡፡ የእነዚህም አባት በክብረ ነገስታት እደተፃፈው ከአዳም ልጆች አንዱ ኦሪ እደሆነ ያስረዳል፡፡ ከዚህ 21ነገስታት እንደነገሱ ይገልፃል ፡፡ ከዚህም በኃላ በመጨረሻው ንጉሣቸው በሶሊማን ታጊ ጊዜ በኖህ ዘመን በመጣው የጥፋት ውሀ መንግስቱ ወደቀ፡፡ የነዚህ ህዘብ ና ነገስታት ታሪክ ለማግኘት ክብረ ነገስት ላይ ሰፍሮ ይገኛል ፡፡
የነዚህ ነገስታት ሥም ዝርዝር የነገሡበት አመት እንመልከት ፡፡
1,ኦሪ-60 አመት
2,1ጋርያክ-66 አመት
3,ጋንካም-83 አመት
4,ንግስት ቦርሳ-67 አመት
5,2ጋርያክ-60 አመት
6,1ጃን-80 አመት
7,2ጃን-60 አመት
8,ሰነፍሩ-20 አመት
9,ዘናብዛሚን-58 አመት
10,ሳህለን-60 አመት
11,ኤላርያን-80 አመት
12,ኒምሩድ-60 አመት
13,ንግሥት ኤልሉካ-45 አመት
14,ሳሉግ-30 አመት
15,ኀሪድ-72 አመት
16,ሆገብ-100 አመት
17,ማካውስ-70 አመት
18,አሳ-30 አመት
19,አፋር -50 አመት
20,ሚላኖስ-62 አመት
21,ሶሊማን ታጊ-73 አመት ከመራ በኃላ የጥፋት ውሀ ደረሰ ጊዜ በምድር ላይ ያለው ህይወት ከኖህ ቤተሰቦች