Forwarded from Dr. selamu chane
#አረፈደም
#ግን_ለምን ብሎ የጉዳዩን ባለቤት መጠየቅ ብዙ የመብሰልሰል ህመሞችን ይፈውስልናል። ምን ሀስቦ ነው የሚለውን ጥያቄ ያሰበው ሰው እንዲመልስ ብንፈቅድ ከራሳችን ግምት እና ከሦስተኛ ወገን የሚመጣ ግምት ሀቁ ላይሆን ይችላል። ይበልጥ ተቀራርቦ መነጋገር ሃያሌ ችግሮችን ይፈታል ዕድገትንም ያመጣል። ባልየው ከሰሰ ሚስቴ ስጠራት አቤት አትለኝም #ግን_ለምን አለ እሷን ከመጠየቅ ሦስት አንድ ዓይነት ነገር ገመተ
ሀ)ሰልችቻታው
ለ)ልትፈታኝ ፈልጋ ነው
ሐ) ሀ እና ለ ....
ከእነዚህ ግምት በዋላ የውሳኔ ሀሳቡን አስቀመጠ #ሳትቀድመኝ ልቅደማት አሂሂሂሂ
ነገሩ ግን በመጨረሻ የሱ ጆሮ ችግር ስላለበት እንደሆነ ታወቀ። ሀበሻ ሲተርት ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
#ከየት_ወዴት
#ዘጋቢ_ፊልም (Documentary)
#ከትረካው ላይ የተወሰደ
#መስከረም_27
#ይመረቃል
#ዮቶር

❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
💯💯💯💯💯💯💯💯💯
#Documentary
#የምህረት_ልብ
#ከየት_ወዴት
#መስከረም_27
#ዘጋቢ_ፊልም
ለዮቶር ስነፅሁፍ አገልግሎት ክፍል የመጀመሪያ ልጅ የሆነ ስራ ነው ሁላችሁም ተጋብዛችዋል የመግቢያ ሰዐት 11 ሰዐት በእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን።
#God_is_able

Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
Forwarded from Beki
selam yetewededachu beteseboch ketewesenu dekikawoch behuala ye keyet wedet documentary YouTube lay yilekekal silehone hulachum share eyaderegachu lemalet ewedalew endihum subscribe yalaregachu @fgic_lebu bilachu subscribe adrgu tebarekilgn