Telegram Web Link
መለዮ የራዲዮ ተከታታይ ድራማ
እልልልልልልልልልልልልልልልል በጉጉት ሰጠበቅ የነበረው የሬድዬ ድራማ ....እ እ ስላም ለእናንተ ይሁን የዮቶር ቤተሰቦች ዛሬ ጌታ ረድቶን የመጀመሪያውን ክፍል የረድዮ ድራማ ረከርድ አድርገናል .ሰለረድን ጌታ ይሀባረክ
Zare ye libs sefiw Crew yemecheresha 😔😔😔meeting yhn ymesl neber kemeriachn sele tekami mikrochn ena manqiya yasabochn tekebeln ke wiyiyt balefe demo des yemil yesak yechewata gize asalifenal kibr hulu le amlakachn yhun👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌
Forwarded from Beki
Forwarded from Beki
Forwarded from Beki
Forwarded from Beki
Forwarded from Beki
ደረሰ ደረሰ ደረሰ🤭🤭
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው🎉🎉
*ልብስ ሰፊው*
*ልብ ሰፊው*
*ልበ ሰፊው*
የ አንድ ሰው ተውኔት አንድ ቀን ብቻ ቀረው
ነገ ሀምሌ 13 ይመረቃል
በፍፁም አይቀርም💃💃

*ሁሉም ነገር በመርፌ አይሰፋም*
Forwarded from Beki
#ከዮቶር
ለነገ አርብ እና እሁድ ከሰዐት የነበረውን የዮቶር ስብሰባ እና ሌሎችም የፕሮጀክቶች ስብሰባዎች ለሌላ ጌዜ ስለማሸጋገር :-

ድል በህብረት ጎዳና በቤተክርስቲያናችን በተለያዩ አገልግሎት ክፍል እየተደገሰ ሳይሆን እየተደጋገሰ ነው ።
በወጣቶች
በመዘምራን
በዲያቆናት
በህፃናት
በቲን በሌሎችም
በዚህም ምክንያት ነው እንግዲህ የነገውንም በወጣቶች ቤ/ክ ጉዞ ምክንያት የእሁድ በአምልኮ ምሽት ምክንያት ለማረፍ ሳይሆን አብሮ የብርሀን ችቦ ለመለኮስ ወድ ዮቶሮች አርብ ወጣት ሁኑ በደስታ በአንድ ልብ እንጎዝ እሁድ በስተከሰዐት ዘማሪ ነን ።
#ይወደናል
#እንዋደዳለን
ዮቶር
2025/07/08 10:28:02
Back to Top
HTML Embed Code: