Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
በኩሩ #ፒች የተረት መፅሀፍ ነገ አሙስ 11 ሰዐት ሊመረቅ ሊባረክ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ኑ ነገ ላይ ዛሬ እንስራ እንደሰማውት ከሆነ ይሄን አሰራራችንን ዓይቶ ሰምቶ ሰይጣን ቅጥል ብሏል ምክንያቱ ደሞ የፅድቅ ተፅዕኖ የሚፈጥሩ ትውልዶች ላይ ከእግዚአብሔር ጋር ተነስተን መስራት ጀምረናል ይሳካልናል።
Forwarded from Dr. selamu chane
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)