Warning: mkdir(): Permission denied in /var/www/bootg/function.php on line 101

Warning: file_put_contents(aCache/detail/y/o/t/o/yotorart.txt): Failed to open stream: Permission denied in /var/www/bootg/function.php on line 103
Fgic art department - Telegram Web
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
Hello😁, ¡hola¡🖐, Ni hao 🙏, שָׁלוֹם the king's sons and daughters, we are proud to announce that our marvelous theater "50 sew" will be performed this Friday at Fullness of God International Church at 5 branches. We kindly remind you to turn off or silence your phone after 3 days but until then you can use your phones 😉. We can't wait to see you.

#ተጋብዛችኋል

የተከበራቹና የተወደዳችሁ ወዳጅ ዘመድ ጓደኞቼ በስልክ መዝገቤ ያላችሁ በሙሉ ድግስ ያለወዳጅ አያምርምና የፊታችን አርብ 11:00ሰዐት ኑ አብረን ታሪካዊ ቲያትር እናስመርቅ። አንድ ቲያትር በተመሳሳይ ሰዐት እና ጊዜ በአምስት መድረክ
#ርዕስ
#አምሳ_ሰው
#ዝግጅቱ_ተጠናቋል

Jimaata sa'aati 11:00 irratti Tiyatira matadureen isa namoota 50 ( አምሳ ሰው ) jedhu Ergaa gudda kan qabuu fi Sa'aati walfakatadhan Waltajji 5 irratti kan agarsifamu yemmu ta'u Achirrati afferamtanittu🙏

ተጋቢዚኩም ኣለኩም ዝክበረኩም ን ዝተፈተኩሙን ፈተውትን ዘመደ ኣዕሩኩተይን ብመባይል መዝገበይ ዘለኩም ቡሙልእኩም ድግስ ብዘይ ፈታዊ ኣይምልክዕንሞ ቀፃሊ ዓርቢ (11:00 ሰዓት)ንዑ ሓቢርና ታሪካዊ መደረ ነምርቅ ።ሓደ መደረ ብተመሳሳሊ ስዓት ን ጊዜን ብ ሓሙሽተ መደረክ #ዝግጅት ነጠናቅቅ
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
Meeting ID: 873 4348 7043
Passcode: 123456
#zoom
#YouTube
#facebook ምርጫው የእናንተ ነው አንዱን መርጠው ይስሙና ይባረኩ በሀበሻ ሰዐት አቆጣጠር
#ጠዋት 1:00
#ማታ ደሞ 3:00 ላይ ነው
በእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት የበረቱት ፓስተር ብርሃን ጫነ እና ፓስተር ሜርሴ በትጋት የእግዘብሔርን ቃል ጠዋት ማታ ያገለግሉናል።
Forwarded from Dr. selamu chane
#very_soon
#መለዮ_ተከታታይ_የራዲዮ_ድራማ
#ምህራፍ_ሁለት
በአድማጭ ጥያቄ እና ለመከታተል ያመች ዘንድ
#የምዕራፍ_አንድን_ሙሉ_ክፍል
#የፊታችን_አሙስ
#YouTube
#fgic_lebu ላይ ያገኙታል
የመጀመሪያው የክርስቲያን ተከታታይ የድምፅ ድራማ
#link
#fgic_lebu
#fgic_lebu
#subscribe በማድረግ የተለያዩ የጥበብ ስራዎችን ያግኙ
ክብር ለሚያብርበት ለ ከበረው ጌታ ክብርን እየሰጠን እነሆ በቅርቡ ሁሉን የሚጠቅም የ ህይወት #ቃልን በ ሁላችን ድምፅ ተርከን ከ ጆሮአችሁ ብቻ ሳይሆን ከልባችሁ ልናደርስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል
"የ እለት እንጀራ "
የ ዩሀንስ ወንጌል በ ተራኪ ተዋንያን የሚቀዳ #audio #bible #project #coming soon
#On fullnes of god international church #you tube page
Channel name was changed to «Fgic art department»
2024/05/02 02:52:54
Back to Top
HTML Embed Code: