Telegram Web Link
#ሚስት:ባሏ ጋር text አድርጋ "መድሀኒት ገዝተህ ና ሴቷ ልጅህ ትኩሳት አለባት ደሞ ሰብለ ሰላም ብላሀለች እኔ ጋር ነች" አለችው !
#ባል: ማናት ደሞ..?? ሰብለ። #ሚስት: ባክህ አውቄ ነው ቴክስቱን እንዳነበብክ ለማወቅ ፈልጌ ነው በል አፍጥነው መድሀኒቱንም እንዳትረሳ 😏
#ባል: ገርሞኝ እኮ ነው ምክኒያቱም ሰብለ አብራኝ ነው ያለችው 😎
#ሚስት :የት ነው አብራህ ያለችው ?😳
#ባል: ቤታችን ጀርባ ያለው ፋርማሲ አካባቢ
#ሚስት: እዛው ሁን አሁን እመጣለው የትም እንዳትሔድ ጠብቀኝ🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️
#ባል: እሺ
#ሚሰት: ፋርማሲው ጋር ነኝ አንተ የት ነህ😡
#ባል: የኔ ቆንጆ እኔ ከጉዋደኞቼ ጋር ፈታ ዘና እያልኩኝ ነው አንቺ ደሞ ፋርማሲው አጠገብ ሰለሆንሽ መድሀኒቱን ገዝተሽ ቶሎ ወደቤት ሂጂ🤣🤣
#ምርጥ👌 #ባል👏👏😂😂😂wooooo😜😜😜😜

@zahkyu


@nahom20
😘😘😘😘😘😘😘😘
@zahkyu

@nahom20
😘😘😘
@zahkyu

@nahom20
​​​​​‍ ​​━━━━━━━✦🌹✦━━━━━━━



የናፈቅከኝ ለታ
══🌹══

ናፍቀከኛል ብዬ ፍፁም አላለቅሥም
እንኩዋንስ እንባዬን ውሀም አላፈስም:
የናፈቅከኝ ዕለት ሀዘን አይገባኝም
ብርሀኑ ጠፍቶየአለም ጨለማ ገዝፎ አይታየኝም
ፀሀይ የማትጠልቅ ጨረቃ...
...... የምትወድቅ መስሎ አይሠማኝም

... አንተ ሥትናፍቀኝ ...
ሠዉነቴ ሁሉ ጆሮ እየሆነ ድምፅ አያሠማኝም
የትዝታህ ደዉል በእኩለ ሌሊት አይቀሠቅሠኝም::
.., ናፍቀከኛል ብዬ...
አላንጎራጉርም- ግጥምም አልፅፍም
በፍፁም በፍፁም- አልቀምርም ዜማ
የናፈቅከኝ እለት- ህይወቴ የለማ!!

'ርግጥ ነዉ ናፍቆቴ- ከጎልያድ ይገዝፋል፤
ግን ግጥም ለመፃፍ-
ዜማ ለመቀመር - መኖር ያስፈልጋል::
....እልሀለሁ ዉዴ...
ርቀህ ስትሄድ ፍፁም- ስናፍቅህ
እንደ ሞተ ሠው ነው- ሁኜ ምጠብቅህ:

@zahkyu
😍😍😍
እቀናለሁ አዎ
አጥንት ያነቅዛል ሲል ባይገባንም ውሉ
ቅናት ይሉት ነገር ተሰጥቷል ለሁሉ፡፡
አዎን እቀናለሁ
ያልቀኑበት ነገር ሲነጠቅ ስላየሁ፡፡
ብቻ ወድሽ የለ እኔ ምን አውቅና
ራሴን የማገኝ በሆንሽው ስቀና፡፡
ይኸውልሽ ጉዴ
ከከንፈርሽ በታች
ባለው ጥቁር ነጥብ ስቀና እያየሽኝ
እንደማላቅ ነገር ማርያም ስማኝ አልሽኝ፡፡
ለምን
ለምን ከንፈርሽ ጋር
ለምን አንቺን መርጣ
ለምን
ለምን
ለምን
ለምን ሳመችሽ ስል ብዬ ደፋ ቀና
አትፍረጂ ፍቅሬ
አፍቃሪ አይመርጥም በፍቅሩ ሲቀና፡፡
(እኔ ምን አቃለሁ
ብቻ ወድሻለሁ!!) 😍😍❤️❤️🥰🥰

@zahkyu


@nahom20
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
*ለሚወዱትና #ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ
ጷጉሜ ገባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏


ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days🌻🌻🌺🌼🌼🌼
በወራት ላይ ወራት .....12months🌓🌹🌷🌺🌺
በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks🍀🌞❄️🌧⭐️🌟
በቀናት ላይ ቀናት.....365days🌼🌼🌼🌼
በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours🌃🌃🎈🎀🎈🎀🎈
በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes💌🎊🛍🎁🎈🎀🎁🎀
በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds🎎🎏📍🎀🎀🎀🎀🎀
ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው 🙏🙏🙏

የኔ....ፍቅር💋💋❤️❤️💖🎀🎀
የኔ....ምስኪን😘😘😘😘😘😘😘
የኔ....አሳቢ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
የኔ....ህይወት👍👍👍👍👍👍👍
የኔ....ሁሉነገር🙏😱🎀💖💞👗💖💗💘

ጓዴ በደስታዬ የተደሰትክ /😄😄 የተደሰትሽ😄😄😄
በሃዘኔ ያዘንክ 😔😔😔😔/ ያዘንሽ😔😔😔😔
ፍቅር 💝💝ስሰጥሽ ፍቅር❤️❤️ የሰጠሽኝ / የሰጠኧኝ
ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ💦🌟🌟
ጓደኞቼ 👩‍❤️‍💋‍👩 💏
እህቶቼ👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩
ወንድሞቼ👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨
ወዳጆቼ👩‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧‍👦👨‍👨‍👦👨👨

ሳላውቅ በድፍረት
አውቄ በስህተት
ያስቀየምኩህ👨
ያስቀየምኩሽ👱‍♀
የጎዳውህ👨👨 የጎዳውሽ👱‍♀👱‍♀

ከልቤ❤️❤️❤️❤️


🙏🙏🙏
🌼🌼🌼🌼
🎀🎀🎀🎀🎀
💝💝💝💝💝💝

በመጠየቅ ከጉልበቴ
በርከክ ብያልለሁ🙇‍♀🙇

ጷጉሜውን
የሰላም💖💖
የፍቅር💝💝
የጤና💞💞
የይቅርታ❤️❤️
ያርግልን

በጣምምም
ከልቤቤቤቤቤ
እወድሃለው👱💋❤️💖
እወድሻለሁ👱‍♀💋❤️💞
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

ይህንን ለወዳጆቻችን ሼር በማድረግ ጷጉሜን
እናሳልፍ😍🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💋💋💋💋💋🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

ቻናል @zahkyu
ግሩፕ @zahkyu
​​
:
:


❤️በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት ድንገት በማይታወቅ ምክንያት በማሃላቸው ባለመግባባት የተነሳ ግጭት ይፈጠራል... ባል ይናደድና ይደበድባታል፤ ሚስት በጣም ታዝንና ታለቅሳለች ባል ትቷት ወደ መኝታ ቤት ይገባና ይተኛል፤ ሚስት ትንሽ ካሰበች በኋላ ወደ መኝታ ቤት ገብታ ትተኛለች፤ ሲነጋ ባል ከተኛበት ሲነቃ በጣም ደንግጦ ስቅስቅ እያለ ማልቀስ ይጀምራል...ሚስት ጥቅልል ብላበት አቅፋው ተኝታ ነበር፤ ለቅሶውን ሰምታ ትነቃለች እንዲም ትለዋለች እንዳስለቀስከኝ አስለቀስኩ ብድሬን መለስኩ ብላ እየሳቀች ሳመችው.... እሱም በጣም ተደስቶ አቅፎ ሳማት.....እሳትን በውሃ እንጂ በእሳት አታጠፋውምና።.........

@nahom20

@zahkyu
Forwarded from @Liduta 😍
❤️ ፍቅር እና ግጥም 🎉
ልመርቃችሁ እስኪ አሜን በሉ
፨ አዲሱ አመት አዲስ ነገር ይዞላችሁ ይምጣ
፨ በ2013 ያቀዳችሁት በ2014 እቅዳችሁ ይሳካላችሁ
፨ የሰው እጅ አያሳያችሁ ጥገኛ አያድርጋችሁ
፨ የተቸገረን እምትረዱ ያድርጋችሁ
፨ የሰው መውደድ ይስጣችሁ
፨ ፍቅርን እንደ ሸማ ያልብሳችሁ
፨ በጥርሱ እየሳቀ በሆዱ ከሚሸንግላችሁ ጓደኛ ይጠብቃችሁ
፨ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀገር ሰላም ስትሆን ነው እኛም ወተን በሰላም እምንመለሰው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
፨ ትእግስት ይስጣችሁ
፨ ልቦና ቀልብ ይስጣችሁ
፨ ምክርን እምትሰሙ ያድርጋችሁ
፨ አስተዋይ ልብ ይስጣችሁ
፨ የተቸገረን ጎንበስ ብላችሁ እምትረዱ ያድርጋችሁ
፨ ብር ሳይሆን ፍቅር ይግዛችሁ
፨ እናተንም ከቁጥር አያጉላችሁ
፨ ለቀጣይ አመትባል ደሞ በሰላም ያገናኘን
፨ ያው አሜን ሲባል ነው እና እሚገኘው አሜን

Join👉 @feker_ena_getem
Share  & Invite ur Friends
Forwarded from @Liduta 😍
ፍቅር እና ግጥም

😘አንዴ ብትሰጠኝ🤣

ቀምሼው አላውቅም
እያልኳት አትስጭኝ
ልብሱን ገለጥ አርጋ
መልኩን ብታሳየኝ
እኔው ሰፍ ብዬ
አልኳት ስጭኝ ስጭኝ
እርሷም ሳትሳሳ
አንድ ጊዜ ብትሰጠኝ
ሁሌም ስጭኝ አልኳት
በጣም ነው የጣመኝ
ስሙንም ስትነግረኝ
እንዳይጠፋኝ ብላ
ለካስ የማውቀው ነው
ደስታ ከረሚላ!!!

😁😁😁

አዳሜ ዘ መንገብገብ ይሉሀል🤣
@feker_ena_getem
🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴 @liduta5😁
Forwarded from @Liduta 😍
የፍቅር ጥያቄ ስታቀርብላት፣
"ቆይ ላስብበት!" ሳይሆን፣
"ቆይ ልፀልይበት!" የምትል ሴት ይስጥህ።
አሜን በል #ወንድማለም!
ቻናል @feker_ena_getem
Forwarded from @Liduta 😍
መጀመሪያ ተያዩ 🙄 ተፋቀሩ ❤️ ተለያዩ 💔 ተነፋረቁ 😭 ተታረቁ 👩‍❤️‍👨 ከሚል አሰልቺ የአማርኛ ፊልም ወጣ ባለ መልኩ

እኔ ቤት 🏠 ነይና ምርጥዬ የፍቅር ❤️ ፊልም 🎬 እንስራ ማለት አሁን ምኑ ነው ሚያስከፋው 😔

#ጥላኝ_እኮ_ሄደች 😭
ቻናል @feker_ena_getem
Forwarded from @Liduta 😍
ቻርሊ ቻፕሊን ኦና የተባለች ወጣት ጋር ለመጋባት በወሰነ ጊዜ ዕድሜዋ 17 የሱ ደግሞ 34 ነበር። እንዲህ አላት

"የምንጋባው እኔ እንዴት መኖር እንዳለብሽ ላስተምርሽ፤ አንች ደግሞ እንዴት መሞት እንዳለብኝ ልታስትምሪኝ ነው።"

እሷም

"አይ አደለም ቻርሊ ። የማገባህ ብስለት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ልታስተምረኝ እኔ ደግሞ እስከመጨረሻው እንዴት ወጣት ሆነህ እንደምትዘልቅ ላሳይህ ነው።"አለችው።

ተጋቡ። ቻርሊም ምርጥ ባል ሆነ። በ88 ዓመቱ እስኪሞት ድረስ ምርጥ የትዳር ዓመታትን አብረው አሳለፉ።

╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@feker_ena_getem
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
4 any comment
@feker_ena_getem_Group
❥❥________⚘_______❥❥
የእርሶ ስም በየት ፊደል ይጀምራል😊
A:ጉረኛ
B:ቆንጆ
C:ለፍላፊ
D:ዝምተኛ
E:ቀልቃላ
F:ደረቅ
G:ጠቢብ
H:አፍቃሪ
I:ልዩ
J:ብልጥ
K:ታጋሽ
L:ተጫዋች
M:የዋህ
N:ጣፋጭ
O:አይናፋር
P:ተፈላጊ
Q:ተሳዳቢ
R:ውብ
S:ስሜታዊ
T:አስተዋይ
U:ጠበኛ
V:ነገረኛ
W:ቆጣቢ
X:ታማኝ
Y:አለው ሚል
Z:ሰገጤ

ናቹ እንዴ🤔🤔🤣🤣🤣🤣
በአንድ ሰማይ ላይ 2 ፀሀይ እንደማይወጣው
በ አንድ ልብ 2 ማፈቀርም አይቻልም

@selin_ye 💙💙
° "ደደብ" ብሎ ቴክስት ሲያደርግላት °

ከስምህ ሥር ፊርማ ረስተሀል ብላው ብሎክ! 😁
እወዳት ነበር እኮ Happy birthday ስላት The same too You ስትለኝ ዘጋችኝ ዘጋችኝ😜😡😝
S*x ሀይል ይጠይቃል ሀይል ደሞ ምግብ🍔🍟 ይፈልጋል ምግብ ደሞ በገንዘብ💶💰 ነው!... ሴቶች🙋 ወደው አይደለም ገንዘብ ገንዘብ ሚሉት💎
2025/07/04 03:45:26
Back to Top
HTML Embed Code: