Telegram Web Link
ሁለት የሚያማምሩ ሴቶች አጠገቤ ተቀምጠው እርጥብ እየበሉ ነው ፈገግ ብዬ አየኋት አንደኛዋን ኮስተር ብላ አጎንብሳ መብላቷን ቀጠለች ሁለተኛዋ ፊቷ ቀይ ነው። ደግ ነገር ትመስላለች ቀና ብላ ስታየኝ እንብላ ልትለኝ መስሎኝ ፈገግ ማለት ከዛ ይቺኛዋም ኮስተር ብላ መብላቷን ቀጠለች...
#እንብላ_ግን_መቼ_ቀርቶ_ነው ?
ይሄን ያህል ነው ኑሮ የተወደደው ማለት ነው? እኔስ አሁን ነው ገና ነው እራቴን ጥግብ ብዬ የበላሁት😍
#ቂጥ_የሌለው_ህዝብ የሚል መፃፍ📖 አይቼ ተንደርድሬ ባነበው ባነበው ዝም ብሎ ስለ ፖለቲካ ነው የሚዘበዝበው እንደገና ርዕሱን ሳነበው...

• • ● ◉ #ቅጥ_የሌለው_ህዝብ 😂😜
ፍሬንድ የገጠር ቺክ እየጀነጀነ ሙድ ውስጥ እንድትገባ ከላይ እስከ ታች ሲዳብሳት...

አሁን ምን ትይዛለች ብለህ ነው እንዲ
የምትፈትሸኝ😳😡
አንዷ ታክሲ🚘 ውስጥ አጠገቤ ተቀምጣ የሆነ ቦታ አቀሀለው ልበል አላለችም😁

አዎ,TV ፕሮግራሞች ካለቁ በኋላ
"#_እሽሽሽ" የምለው እኔ ነኝ¡😜
ታኛሽ ወንድሜ ማታ ቀምቅሞ🍺🍻 መጥቶ እንዴት አልኮል ትጠጣለህ ስለው

100% ገብስ ስለሚል በሶ መስሎኝ ነው😳
Forwarded from 🦋𝙸𝚗𝚝𝚎𝚐𝚛𝚒𝚝𝚢 🦋 (👑J@lu ቲ)
2011 #እንደመር
2012 #እንራራቅ
2013 #እንዝመት
2014 ምን ይሆን🙄

😆😂🤣
Join👉 @betiiiggg
Forwarded from Friendship👭👫👬 (👑J@lu ቲ)
Mom ከሀገሪቷ ሁኔታ በላይ የኔ ፀጉር ነው ሚያሳስባት 😩😩
@betiiggg
Forwarded from Friendship👭👫👬 (👑J@lu ቲ)
EMOJI MATHEMATICS 😂😂

😁 + 💦 =😂
😀 + ❤️ =😍
🙂 + 🕶 =😎
😟 +💧 =😢
😡 +💧 =🥵
😑 + 👀=😳
+ 🤚 =🙌
👩 + 👑 =👸
🌹 + 🍂 =🥀
🌜 + 🌛 =🌝
☁️ + 💦 =🌧
⛄️ + ❄️ =
👣 + 🕴 =🚶‍♂
👱‍♂ + 👩 =💏
🛀 + 🧼 =🛁
📗 + 📕 =📚
✏️ + 🔖 =📝
@betiiggg
Forwarded from Friendship👭👫👬 (👑J@lu ቲ)
ለማልቀስ አስበህ እንባ ማይመጣልህ #ለቅሶ ቤት ብቻ ነው😪...አረ ወገን ጭራሽ እኮ በሰወቹ አለቃቀስ ሳቄ ይመጣል🤦‍♂
Forwarded from Friendship👭👫👬 (👑J@lu ቲ)
አንዱ ጀለስ ሊላከፍ ፈልጎ ፀጉሯን ቀለም የተቀባች ልጅ ስታልፍ "እሙዬ ፀጉርሽ ምንድነው ጭድ መስሏል" ሲላት

እሷ፡ ድሮም ከብት ሚበላውን ያቃል😂😂😂😂

@betiiiggg
Forwarded from 🦋𝙸𝚗𝚝𝚎𝚐𝚛𝚒𝚝𝚢 🦋 (𝙱𝚎𝚝𝚒𝚗𝚊 🦋)
School ላይፋችን 📚🤓

ፍቅር ምን እንደሆነ ሳናቀው አይተናል 😍
በጓደኛችን ጥፋት ቢሮ ተከሰናል😢
ጠቁሙም ስንባል ሸምጥጠን ክደናል😊
በ sport ክፍለጊዜ maths ተምረናል🤮
አሰልቺ ቢሆንም አንድ ላይ ደስ ብሎን አልፈናል😌
ቲቸር ኖት ሲፅፍ አትረብሹ ብሎን
paper chat አርገናል😯
ጀለስ በር ላይ ቆሞ ቲቸር መጣ ሲል ስልክ ደብቀናል😅
መፅሐፍ ፍለጋ ወደ ሌላ ክፍል ልመና ሄደናል🙄
ያ ሁሉ ፍቅራችን በሩቁ ሊሆን ነው😔
ያ ሁሉ ትዝታ በነበር ሊቀር ነው😥
መበሻሸቅ ቀርቶ ልንለያይ ነው🥺😫😢😪

😔😖😞

@betiiiggg
@betiiiggg
@betiiiggg
@betiiiggg
Forwarded from Friendship👭👫👬 (J@lu ቲ👑)
አንዱ ጦዞ ለቅሶ ቤት ገብቶ ምን ሆኖ ነው የሞተው ሲል ተባባሪ ጥይት ግንባሩን መቶት ነው ሲሉት

#ፈጣሪ_አተረፈው_አይኑን_መቶት_ ቢሆንስ
Forwarded from Friendship👭👫👬 (𝙱𝚎𝚝𝚒𝚗𝚊 🦋)
የመጨረሻ single መሆንህን የምታውቀው🙄
Romantic ዘፈን እየሰማህ ማንም ጭንቅላትህ ውስጥ ካልመጣ ነው☹️

ያኔ ተሸፋፍነህ ተኛ😴
@betiiggg
Forwarded from Friendship👭👫👬 (J@lu ቲ👑)
​​ልቤ ውስጥ ፍቅርሽ አለ
አእምሮዬ ውስጥ ትዝታሽ አለ
እንቅልፌ ውስጥ ህልምሽ አለ
ሙሉ ህይወቴ ውስጥ አለሽ💜💞

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Forwarded from Friendship👭👫👬 (𝙱𝚎𝚝𝚒𝚗𝚊 🦋)
አዝማሪ ቤት አምሽቼ ሰክሬ ስገባ ፉዘር ምክሩን ሊጀምር ኧረ ተው አንተ ልጅ ተሻሻል ብያለው ሲል...

#ድገመው 😊😊
Forwarded from Friendship👭👫👬 (J@lu ቲ👑)
ናሆም፦ ትላንት ልብስ ሳጥብ ስልኬ አረፋ ውስት አይገባ መሠለህ

አሜን ፦ እና ምን አረከው



ናሆም፦ አወጣሁትና በንፁህ ውሀ አለቀለኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

#Join $ #share
@betiiggg
Forwarded from Friendship👭👫👬 (J@lu ቲ👑)
ስቅስቅ ብለህ እያለቀስክ 😢 እያየክ አንዱ ጀለስ መጥቶ "እያለቀስክ ነው እንዴ"ሲልህ
#ኧረ-በፍጹም-በአይኔ-እየሸናው-ነው
Forwarded from Friendship👭👫👬 (J@lu ቲ👑)
ባል ሚስቱን ከፈታ በኋላ
:
ባል ፦ደወለ
:
ሚስት፦ ሄሎ
:
ባል፦ነይ ቤትሽ ተመለሽ
:
ሚስት ፦አጠገብህ ብርጭቆ አለ?
:
ባል ፦ አዎ
:
ሚስት፦ሂድና አምጣ
:
ባል፦አመጣው ?
:
ሚስት፦ እና ወርውረህ ስበርው!
:
ባል፦ እሺ ወረወርኩት?
:
ሚስት ፦ እንደ በፊቱ መመለስ ትችላለክ
:
ባል፦ ፕላስቲክ ስለሆነ አልተሰበረም
:
ሚስት፦ ይስበርክ አልልም ናና ውስደኝ
😂😂😂


#Join $ #share
@betiiggg
Forwarded from Nafina miheri🥰🤩😍🤪
በፍቅረኛሞች መካከል መራራቅ ብዙን ጊዜ መረሳሳት ነው ሚሆነው😱🙀💔
በ እውነተኛ ፍቅር መካከል ግን መራራቅ መነፋፈፈቅ እንጂ በፍፁም መረሳሳት ሊሆን አይችልም👌
Forwarded from Nafina miheri🥰🤩😍🤪
​​ እኔም ወድሃለው
ስትወደኝ ወደድኩህ
ከልቤም፡አፈቀርኩህ
አንተም አፈቀርከኝ
ከልብ ወደድከኝ
ፍፁም ካንቺ ሌላ አይኔ
አያይም አልከኝ
በመዉደዱህ ገዝተህ
በፍቅር አሰርከኝ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ
ልጅ፡አይዞሽ የምትለኝ
አንተ እየበረደህ
እኔን ያለበስከኝ
እንዴት መታደል ነው
ለወደዱት፡መኖር
በሃሳብ ተግባብቶ
በፍቅር መጣመር
እኔም አፈቀርኩ ከልቤ ካንጀቴ
ላላይ ካንተ ሌላ እስካለች ህይወቴ።
❤️😘❤️ የኔ ባል😍😘❤️
2025/07/03 14:14:47
Back to Top
HTML Embed Code: