@Nahom 300
📍(1)ብቸኛ ሆኖ ብቸኝነት ማጣጣም በአስመሳይ ስዎች ከመከበብ ይሻላል
📍(2)አንድን ነገር ማድረግም አለማድረግም ከፈለክ ምክንያት አይጠፈም
📍(3)ምርጡ ዶክተር ፈጣሪ መድሀኒት ደግሞ ፀሎት
📍(4)ለስው ልትስጠው የምትችለው ትልቁ ስጦታ ጊዜህን ነው
📍(5)‹‹ውድቀትን አትፍራው፡፡ ውድቀትን ለመደበቅ ጉልበትህን አታባክን፡፡ ከውድቀትህ ተማርና ወደቀጣዩ ፈተና ቀጥል፡፡ ውድቀት መጥፎ ነገር አይደለም፡፡ ካልወደክ ወደፊት አትራመድም፡፡
📍(6)‹‹እያንዳንዱ ነገር ውበት አለው፤ ማንኛውም ሰው ግን አያስተውለውም፡፡
‹‹ፈተናዎች ህይወትን ተወዳጅ የሚያደርጉት ሲሆን ህይወትን ትርጉም ያለው የሚያደርጋት ፈተናዎቹን መቋቋም ነው፡፡››
📍(7)‹‹ደስታ ተዘጋጅቶ የተቀመጠ ነገር አይደለም፣ ከራስህ ተግባራት የሚመጣ እንጂ፡፡››
📍(8)‹ጠንካራ መሆን ማለት በራስ ማንነት መደስት ማለት ነው፤ ከነ - ድክመቶችክ!›› -
📍(9)‹‹የምትፈልገውን ነገር ተከትለህ ካልሄድክ በስተቀር አታገኘውም፣ እስካልጠየክ ድረስ ምላሹ ምንግዜም አይደለም ነው፡፡ ወደፊት እስካልተራመድክ ድረስ ምንግዜም አንድ ቦታ ላይ ነህ፡፡››
📍(10)ከሰው ቤት እንጀራ ከፍትፍት መረቁ
የእናት ይሻላል ዘንጋዳው ደረቁ
😍😍 መልካም ቀን🙏🙏
❤️ @zahkyu 🌹

Forwarded from Gerami pic's&videos 😁😋😁😁😚 (Kãlù høp)
ጃፓን ለ2018 የራሺያ የዓለም ዋንጫ የተጫዋቾቿን
የስም ዝርዝር አሳውቃለች…
በረኞች፦
朣楢琴
瑩浻牡
执獧 敬瑦
ተከላካዮች፦
执獧扻 潲湵
昣昸昸 敷止瑩札
湥楬 瑦戠瑯
አማካኞች፦
浯潴 捥
洭穯氭
湩 摡捥捥
牧畯摮獭氭
湩 敩瑮
አጥቂዎች፦
捥捥捥
牧畯摮
獯瑩¶¥ 氭湩
穯氭湩 止瑩札
በጣም ያናደደኝ ግን 敩瑮琨 እና 捥札畯 አለመመረጣቸው ነው😜😜🤣🤣🤣
''Share'' ''share''
join👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFL1JSz6XSIo8oas6Q

Telegram
Gerami pic's&videos 😁😋😁😁😚
For any comment's
@Kalu20
@Kalu20