ุุุุุุุุุุุ่่
┄┉✽̶🌺✿ምኞትና❤️ፍቅር✿🌺̶̥✽̶┉┄
▬▬▬❁ ክፍል አስራ አንድ❁▬▬▬
✍... እማማ ሚረዱ፤ ኮሽታ ሰምተዉ የሚነቁ በአሁኑ አባባል አራዳ የሚባሉ ሴት ናቸዉ፡፡ እስከዛሬም ልጃቸዉን አላጤኗትም እንጂ ቅዠት ከመስማታቸዉ ቀድመዉ ያዉቁባት ነበር፡፡ ይሄዉ አሁን ደግሞ ስሙ ቢላቸዉ በራቸዉ ስር
መጥቶ ቢኒያም ልጃቸዉን ረድኤትን እያዋራት ነዉ፡፡
..... "ቢኒ ምን ብዬ እንደምነግርህ አላዉቅም፡፡ ግን... ትቸዋለሁ፡፡ ምክንያቱም አንተን
ላገኝህ አልችልም፡፡ ኤዲንም ላሳዝናት አልፈልግም፡፡" አለችዉ ረዲ
ቢኒም....."ረዲ እሱን ላወራሽ አልነበረም፡፡ በጣም እንዳማረብሽ ልነግርሽ ነበር
አመጣጤ! በይ ደህና ዋይ" ብሏት መልሷን ሳይሰማ ጥሏት ሄደ፡፡
ረድኤት በህይወቷ እንደዚች ሰዓት የተደሰተችበት ቀን የለም፡፡ ደስታ ቢገል ኑሮ ቢኒ "በጣም እንዳማረብሽ ልነግርሽ ነበር አመጣጤ" ካላት በኃላ ትንፋሿ ፀጥ ብሎ ትሞት ነበር፡፡ ከበር እስከሚወጣ በአይኗ ከሸኘችዉ ቡኃላ ከተቀመጠችበት ተነስታ መስተዋት ፍለጋ እየሮጠች ስገባ እናቷ የመስኮቱን መስተዋት ከፍተዉ እንደማፅዳት እያደረጉ ነበር፡፡
ደነገጠች፡፡"እማዬ ስናወራ ሰምታን ይሆን እንዴ?" ብላ አሰበች፡፡ የእናቷ ነገር ደስታዋን እንዳያከስምባት ቶሎ ብላ ወደ መኝታ ክፍሏ መስተዋቱ ፊት ተገተረች፡፡ 'እዉነትም ቆንጆ ነኝ!" ስትል ለራሷ አሰበች፡፡ረዲን በጣም ብዙ ወንዶች ግማሹ ለትዳር፣ ግማሹ ለአዳር፣ ሌላዉ ደግሞ ለፍቅር ጓደኝነት ሲጠይቋት አላማና ኢላማ ያላት ስነ-ስርዓት ያላት ልጅ ስለነበረች ሁሉንም ገፍታ አባራቸዋለች፡፡ ለቁጥር የሚያዳግቱ ብዙ ወንዶች ለዉበቷ ቋምጠዉላታል፤ በጣም ዉብ
ነች፡፡ብዙ ሰዎች የቁንጅናዋን ልክ ለመናገር ቃላት ደርድረዋል፡፡ እሷ ... ግን ለጊዜያዊ ስሜት የምትረታ የዋዛ አልነበረችምና አሻፈረኝ ብላለች፡፡
የቢኒ አንዷ ቃል ግን ዉስጧ ገብቷል፡፡ ልትተወዉ የነበረችዉን ሴት እንደገና የልቧን ፍም ጭሮባታል፡፡ "ቢኒንማ አልተወዉም!!" የረዲኤት ዉሳኔ ነበር፡፡
... ኤዲ ከእንቅልፏ እንደነቃች በባሏ እጅ የተከሸነዉን ጣፋጭ ቁርስ ማጣጣም ይዛለች፡፡
ቁርሷን በልታ ሳጨርስ ተኝታበት ወደነበረዉ አልጋ ዘወር ስትል ከትራሷ ስር ብጣሽ ወረቀት
አየች፡፡ አነሳችዉና ስትገልጠዉ "የኔ ፍቅር አፈቅርሻለሁ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!" የሚል ፅሁፍ
አነበበች፡፡ ደስታ ልቧን ፈነቀለዉ፡፡ ቢኒ እዉነትም ፍቅር ነዉ፡፡ ቁርስ ሰርቶ አካሏን
ከመጠገኑም በላይ 'አፈቅርሻለሁ' ብሎ የመንፈስ ምግብ ሰጣት፡፡ ባዲስ ንጋት ከቁርስ ጋር ፍቅር መገባት፡፡ኤዲ አዳሯን እንቅልፍ ማጣቷን ሁሉ እረሳችዉ፡፡ በደስታ ተፍነከነከች፤ በሀሴት ጮቤ
እረገጠች፡፡ በዚህ ልዩ ጧት፤ በዚህ ልዩ ቀን የጧቷን ፀሐይ ልትሻማ ከቤቷ ወጥታ ለፀሐይ ጀርባዋን ሰጥታ ቁጭ አለች፡፡
...... ረድኤት ቆንጆ መባሏ ሳያንስ ሌላ ዉበት፤ ሌላ ድምቀት ተላብሳ፤ ንጋቷን በፍቅር አድሳ እሷም እንደ ኤዲ የፀሐይን ሙቀት ልትኮመኩም ወጣች፡፡
ከመዉጣቷ ኤዲን ስላየቻት ወደሷ ሄደች፡፡ ረድኤት ላይ ዉበት ጎልቷል፤ ኤዲ ላይ ደግሞ ደስታ ነግሷል፡፡ ሁለቱም ለጨለማ ድምቀት እንደሆነችዉ ጨረቃ ደምቀዋል፡፡ ሰላምታ ከተለዋወጡ
ቡኃላ ኤዲ፡ ረዲን...
..... "ዛሬ ወደየት ልትሄጂ ነዉ ባክሽ ተሽቀርቅረሻልሳ" አለቻት
ረድኤትም ..... "ኤዲዬ አንቺምኮ አምሮብሻል ምን ተገኝቶ ነዉ?"
....."እኔማ የዉበቴም የድምቀቴም ምክንያት ባሌ ነዉ፡፡......" ብላ ስለ ቁርሱ፤ ስለ ወረቀቱ
ምንም ሳታስቀር ለረዲ ነገረቻት፡፡
ኤዲና ረድኤት በደንብ ተግባብተዋል፡፡ ብዙ ሚስጥሮችን አብረዉ እየተጋሩ ነዉ፡፡ ረዲ ለኤዲ
'ባልሽን ልቀማሽ ነዉ ተዘጋጂ!" የሚለዉ ሲቀር፡፡
.....ኤዲም "አንቺስ የዚህ ዉበት ምንጭ ማን ይሆን ረዲ?" አለቻት፡፡ ባልሽ ቢኒያም ነዉ
አትላት ነገር... እ እ እያለች ስትደናገጥ የረድኤት አባት ከቤት ዉስጥ ወጡና "እንዴት አደርሽ
ኤደን" ብለዉ ጨዋታቸዉን አቋረጧቸዉ፡፡
...... "ደህና አደሩ አባባ" ብላ መለሰችላቸዉ፡፡ አባባ ትንሽ
ቀለድለድ ካደረጉ ቡኃላ
... "ኤዲ" አሏት፡፡
..."አቤት አባባ" አለቻችዉ፡፡
..."ኧረ እቺን ጓደኛሽን ምከሪያት እስኪ"
..."ማንን? ረድኤትን?" ስትላቸዉ
..."መቼም በለጡን ምከሪያት አልልሽ የኔ ልጅ" ሲሉ ሁሉም ተሳሳቁ፡፡ አባባ
ቀልዳቸዉና ምራቸዉ አያስታዉቅም፡፡ ቁም ነገር እያወሩ በመሃል ይቀልዳሉ፡፡ በቀልዱም
መሃል ያመራሉ፡፡ ሁሌም ፀባያቸዉ እንዲህ ነዉ፡፡ ቀጠል አደረጉና....
..."ባል እየተንጋጋ ይመጣል እሷ ግን አሻፈረኝ አለች፡፡ ሁሌም ልማር ነዉ የምትለዉ፡፡
አግብቶስ ትምህርት የከለከላል እንዴ የኔ ልጅ?" ብለዉ ጠየቋት ኤዲን፡፡ ረድኤት አንዴ ኤዲን፤
አንዴ አባቷን እያየች የሚሉትን ትሰማለች፡፡
..."አይ አይከለከልም፡፡ እንደዉም ሴት ልጅ በጊዜ ስታገባ ነዉ ጥሩዉ" አለቻቸዉ
..."ተባረኪ የኔ ልጅ" አሏት ደስ ብሏቸዉ "...እንደዉም እንደ ቢኒያም አይነት ባል ፈልጊማ ኤዲ፡፡ ሳልጠይቃት ነዉ የምድራት" ሲሉ ሁሉም ተሳሳቁ፡፡ ረዲ "እሱ እራሱ ቢኒ በመጣ"አለች በዉስጧ፡፡
..... ጨዋታዉ እንደቀጠለ ነዉ፡፡ እማማ በለጡም አራተኛ ተጨምረዉ ወሬዉን
አድምቀዉታል፡፡
.
ቢኒ በንግግሩ ኤዲን እንዳስደሰታት አዉቋል፡፡ ይበልጥ ወደ እሱ እንድትቀርብ ያደረገዉም ዘዴ ነዉ፡፡ ከኤዲ ጋር በተነጋገሩት መሰረት ሁለተኛ ማግባት እንዳለበት ወስነዋል፡፡ ሌላ ሴት
ፍለጋ መኳተን አልፈለገም፡፡ እዚሁ እፊቱ በሱ ፍቅር የተራበችዉን ረድኤትን ሊያገባት ነዉ፡፡"ግን... በምን መልኩ? አባቷስ እሺ ብለዉ ይድሩልኝ ይሆን?" እያ ያስብ ጀመር፡፡...
.
......"ረዲዬ..." አሏት እማማ በለጡ ልጃቸዉን
..."ወይዬ እማዬ...." ቤት አብረዉ ቁጭ ብለዉ ነበር፡፡ አባባ ስለሌሉ ረድኤትን
የሚያዋርባት ምቹ ጊዜ አግኝተዋል እማማ በለጡ፡፡
... "አባትሽ ሁለት ሚስት እንደነበረዉ ታዉቂያለሽ?"
ረድኤትም "ኧረ እማዬ አላዉቅም፡፡" አለች መልሱን ለማሳጠር ያክል፡፡ ምክንያቱም ወደ እሷ ቀስ እያሉ እንደሚመጡ አላጣችዉም፡፡
.... "ይሄዉልሽ የኔ ልጅ! አባትሽ መጀመሪያ ሌላ ሚስት ነበረችዉ..."
"ካንቺ በፊት?" ብላ ሊቀጥሉት የነበረዉን ወሬ አቋረጠቻቸዉ፡፡ በዚያም ላይ ደንግጣለች፡፡ረድኤት እስካሁን ድረስ እናቷ የአባቷ ሁለተኛ ሚስት እንደነበረች አታዉቅምና፡፡
...."አዎ ከኔ በፊት ሌላ ሚስት ነበረችዉ"
...."እና ምን ሆነች ማሚ? ፈቷት ነዉ ወይስ...?"
...."አይ አልፈታትም ነበር፡፡ ሙታ ነዉ ፈጣሪ ነብሷን ይማራትና" አሉ
...."እንዴት?... ለምን?... ማለቴ ...በምን ምክንያት ሞተች?"...
ุุุุุุุุุุุุุุุุุุ่่่่่่
#ይቀጥላል ክፍል 12
━━━━━✦✗✦━━━━━━

---------- 🌷በፀሎት 🌷 ----------
💐💐💐 ክፍል 1 💐💐💐
‹ሁሉም ነገር ተዘጋጅቶልሻል› አለችኝ እናቴ ከዩኒቨርሲቲ በኋላ ተለይቻት ስሄድ ይሄ የመጀመሪያዬ ነው ለዛ ነው መሰለኝ ጭንቅ ብሎኛል መስሪያ ቤታችን በድንገት ነው ዝውውሩን ያፀደቀው ወደ ሸገር የምዘዋወረው ሰራተኛ እኔ የሆንኩት ሌሎቹ ባለትዳር ስለሆኑ ይመስለኛል ፡፡ የቤተሰብ ሀላፊዎች ድንቄም…ሀላፊ
ሸገር ከገባች በኋላ መስሪያ ቤቷ ያዘጋጀላት ቤት እቃዎቿን አስቀምጣ ወደ መስሪያ ቤቷ አስተዳደሩን ልታናግር ሄደች፡፡
ገና ወደ ጊቢው ስገባ ብዙ አይኖች እየተከተሉኝ እንደሆነ እየታወቀኝ መጣ መንፈሴ ሁሉ ታወከ ጭራሽ የማላውቃቸው ሰዎች እየመጡ ሰላምታ ይሰጡኝ ጀመረ፡፡ አንዱዋማ እላዬ ላይ እንደ እባብ ተጠምጥማብኝ
‹‹ተባረሻል ሲሉኝ በጣም አዝኜ ነበር ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል በቃ የደስደስ ማታ እንቀውጠዋል›› ጉንጬን እሙአ አለች እና ቻው በፂ ብላኝ ሄደች ሆ ሰው ሁሉ አበደ እንዴ ጉድ ፈላ ፡፡
የመስሪያ ቤቱ አስተዳደር በሱፍ እንደተሸሞነሞነ የቢሮውን በር ስታንኩዋኩዋ ቀና ብሎም ሳያያት እንድትገባ ፈቀደላት አንድ ወረቀት ያገላብጣል እንዳቀረቀረ ‹‹ምን ነበር?›› አለ::
ገና መናገር ስጀምር እንዴት ከወንበሩ በርግጎ እንደተነሳ እኔም አላውቅም እሮጬ በድንጋተጤ ከቢሮው ልወጣ ነበር
ፊቱ እሳት እየተፋ‹‹ ምንድነው የምትፈልጊው ምን ልትሰሪ መጣሽ? ››
ብሎ ሲጠይቀኝ እየተንቀጠቀጥኩ ነበር በድንጋጤ ፈዝዤ አየዋለው፡፡ እንደምንም ‹ይቅርታ› አልኩኝ ምንም ሊረጋጋ አልቻለም ጭራሽ ባሰበት ‹‹ የምን ይቅርታ ነው እሱ ያንቺ ይቅርታ ትዳሬ ቢፈርስ ይመልስልኛል? ሴትዮ ልጆቼን ላሳድግበት በቃ የአንድ ቀን ስህተት ነው አልኩሽ እኮ›› አንባረቀብኝ ‹‹ የተግባባን አልመሰለኝም ጌታዬ እኔ ከሌላ መስሪያቤት ተቀይሬ የመጣው ሰራተኛ ነኝ ›› አልኩት አቤት! የዚህኔ የሳቀው ሳቅ እድሜ ልኬን የሚረሳኝ አይመስለኝም እንደጉድ አስካካ፡፡
‹‹ አሁን ደግሞ ምን አይነት ጫወታ ጀመርሽ ባክሽ ያን ሁሉ ገንዘብ አስፈራርተሸኝ ከወሰድሽ በኋላም አተይኝም ? የአንድ ቀን ያውም በስካር ስሜት የተደረገ ስህተት ነው እባክሽ ትዳሬን አታፍርሽው ›› ያሁሉ ቁጣ ምን ውስጥ እንደገባ አይታወቅም ከመቼው ልመና እንደሆነ አቤት አንዳንዴ በፍፁም እንደዚ ይሆናል ብላችሁ የማታስቡት ሰው ሲቅለሰለስ ስታዩት ያስቃችኋል ሰውይው ከግዝፈቱ በዛ ሱፍ ተጀቡኖ እንደዛ ሲቅለሰለስ ሳየው ሳቄ መጣ ‹‹አሁን ስንት ብር ነው የፈለግሽው ምን ያህል ልስጥሽ?›› አለኝ አወይ ልምምጥ
በእውነት ሰውየው ስለምን እንደሚያወራ ምንም እየገባኝ አይደለም የበለጠ ፊቱ ላይ የማየውን የሚያሳዝን ስሜት ሳይ ደግሞ ጭራሽ አንድ ያልገባኝ ነገር እንዳለ ተገለጠልኝ ምን ብዬ ላስረዳው እንደምችል እያሰብኩ እያለ ቼክ አውጥቶ መፈረም ጀመረ በፀሎት ሙሉጌታ የሚል የሀምሳ ሺ ብር ቼክ ፈረመልኝ ጭራሽ አወሳሰበውና አረፈ ማን ትሆን ደግሞ በፀሎት? ......
#ይቀጥላል......
❤️ ➬ @zahkyu ❤️
❤️ ❤️

----- 🌷በፀሎት🌷 -----
💐💐💐 ክፍል 2 💐💐💐
‹‹የሆነ ስህተት አለ መሰለኝ እኔ በፀሎት አይደለውም ቃል ኪዳን እባለለው ›› ብዬ እጄን ለሰላምታ ዘረጋውለት በዚ መንግድ እንደማይሰራ እንደማይሆን ቀድሞ ገብቶኝ ነበር ጭራሽ
‹‹ አሀ ብሩ አንሶሻል ማለት ነው? እሺ ሀያ ሺ ብር ልጨምርልሽ በድጋሚ ግን እዚህ መስሪያቤት እንዳትመጪ ››አለና አፈጠጠብኝ ከባድ ማሳሰቢያ ነው ገና ስራ ሳልጀምር ስባረር አስቡት ሌላ ቼክ ሊፅፍ ሲል ‹‹ ይኸው መታወቂያዬ እኔ የምትላትን ሴት አይደለውም ›› አልኩት መታወቂያዬን ይዞ ከእራስ ፀጉሬ እስከ እግር ጥፍሬ አብጠርጥሮ እየተሽከረከረ ተመለከተኝ ‹‹ ማመን አልችልም በፍፁም ሌላ ሰው ነሽ ብዬ አላምንሽም ሰው እንዴት እንዲ ፍፁም አንድ አይነት ይሆናል?›› እኔ ምን አውቃለው አልኩኝ በልቤ፡፡ ገና ሳልጀምረው እዚህ መስሪያቤት ውስጥ ያለኝ ጊዜ በጣም ከባድ እንደሚሆን ታወቀኝ ምንም አማራጭ ስለሌለኝ የላከኝ መስሪያቤት ደውለን የተላኩት ሰራተኛ እኔ መሆኔን አረጋገጡለት በእንደዚ አይነት ሁኔታ ምን ያህክል ሰዎችን ማሳመን እንደምችል አላውቅም፡፡ ‹‹እባክሽ ተቀምጠሸ እናውራ?›› በሀፍረት የሚገባበት ጠፍቶታል እንደዛ ሲያጣጥለኝ እና የውስጥ ንዴቱን ሲወጣብኝ እንዳልነበር አሁን ሲሽቆጠቆጥ ማየት ያዝናናል ‹‹መንታ እህት አለሽ?›› ቀና ብሎ አይኔን ማየት ፈርቷል ‹‹ ምንም እህትም ሆነ ወንድም የለኝም ብቸኛ ነኝ›› አልኩኝ ስለ ወንድም እና እህት ሳስብ የሆነ ነገር ይረብሸኛል እህት ወይም ወንድም ቢኖረኝ ብዬ ሁሌም እመኛለው ብቸኝነት ይሰማኛል ‹‹ ሚስጥሬ ባልታሰበ ሁኔታ እጅሽ ላይ ጥሎኛል ባለ እዳሽ ነኝ ›› አቤት እፍረት አይኑ ውስጥ ማፈሩን በግልፅ ማየት ይቻላል፡፡
‹‹ምንም አታስብ ሚስጥር በመጠበቅ ጎበዝ ነኝ ይልቅስ አንድ ውለታ ዋልልኝ ይህቺ በፀሎት የተባለችው ሴት ማናት?››
‹‹ በፀሎት… ባታውቂያት ነው የሚሻለው አደገኛ ሴት ናት አውቀሻት ባላወቅኳት የምትያት አይነት ሴት ! ›› ሊሸኘኝ ከመቀመጫው ተነሳ
‹‹ ጊዜውን ጠብቀን መተዋወቃችን አይቀርም ዝናዋ ገና ከ አሁኑ እያስጨነቀኝ ነው ››
ከመስሪያ ቤቱ ከመውጣቴ በፊት ሽማግሌው ዘበኛ አቤት እንዴት እንደገላመጡኝ ‹‹ መለሷት ደግሞ እቺ ሰይጣን የሰይጣን ቁራጭ ›› እያሉ ሲራገሙ ድምፃቸው ከኋላዬ ይሰማኛል ፡፡ አይ በፀሎት ምን አይነት ሴት ትሆኚ በጣም አስቸጋሪ ሴት መሆን አለብሽ መቼም በቅርቡ እንተዋወቃለን፡፡
#ይቀጥላል ክፍል 3 ......
ዘውትር_በ3:00_የትረካ_ኘሮግራም የዛሬው እንዳነበባችሁት ነበር ነገ ቀጣይ ክፍል ይቀጥላል የዛሬው ከተመቻቹ
LIKE 👍 ''ወድጄዋለሁ ''
❤️ ➫ @nahom20 ❤️
❤️ ➫ @zahkyu ❤️

------ 🌷በፀሎት🌷 -----
💐💐💐 ክፍል 3 💐💐💐
ድርጅቱ ያዘጋጀልኝ ቤት ፀዳ ያለ ባለ አንድ መኝታ ኮንዶሚኒየም ነው ለአንድ ሰው ከበቂ በላይ ነው፡፡ ቤቱ ተመችቶኛል ቢሆንም ግን ብቸኝነቱን ምንም ልችለው አልቻልኩም ከዚ በላይ ግን እያቃተኝ ያለው በመስሪያ ቤቱም ሆነ በምኖርበት አከባቢ እኔ በፀሎት አለመሆኔን ለእያንዳንዱ ሰው ማስረዳት ነው፡፡ የሚገርመው ደግሞ የማያውቃት ሰው የለም፡፡ አዲስ አበባ ከመጣው አንድ ሳምንት ሆነኝ በእነዚህ ቀናት የመስሪያ ቤቱን የተከመሩ ስራዎች ስሰራ ቆየው በመስሪያ ቤቱ ውስጥ የማያምኑኝ የሚጠራጠሩኝ ሰዎች በዙ ከዚ በላይ የሚገርመው ደግሞ የበፀሎት ወዳጆችም ጠላቶችም ናቸው የሚጠሉኝ ጠላቶቿ እርሷን አድርገው ስለሚያስቡኝ የእርሷን በቀል እኔ ላይ ሊወጡብኝ ይፈልጋሉ ወዳጆቿ ድግሞ የእርሷን ቦታ ተክቼ በመስራቴ ይጠሉኛል ስለ አኔ አንድ ትክክለኛ አመለካከት ያለው ሰው ቢኖር የመስሪያቤቱ አስተዳደር አቶ መስፍን ብቻ ነው ይመስለኛል እርሱም ትዳሩ እጄ ላይ ስላለ ነው፡፡
ዛሬ በጠዋት ነው የተነሳውት ቁርስ ነገር መስራት ፈልጌ እንቁላል ልገዛ ወጣው እንቁላል በጠዋት ነብሴ ነው ያው የሰነፍ ሙያ እንቁላል ነው ወንዶች ሁሌ ምግብ ማብሰል እችላለው ብለው ምን ትችላለህ ሲባሉ እንቁላል አይደል መልሳቸው ምንም ቢያረጉት አይረር እንጂ ይጣፍጣላ! ወደምገዛበት ሱቅ እንደደረስኩ የሱቁ ባለቤት ገና ስታየኝ አይኗን እያጉረጠረጠች እኔን የምትመታበት ነገር መፈለግ ጀመረች ወይ ጉድ ባለሁበት ውሀ ሆኜ ቀረው ‹‹ገንዘቤን አምጪ አንቺ የተረገምሽ እንዴት ብትደፍሪ ነው ሱቄ ድረስ የምትመጪው ደግሞ?›› ብላ ያነሳችውን ሳሙና ስትወረውርብኝ እግሬ አውጪኝ ብዬ ወደ ፊት ሸከሸኩታ…ከማን ጋር ምን አይነት ግንኙነት መመስረት እንዳለብኝ ማወቅ አልቻልኩም ስለዚህ በእያንዳንዱ እርምጃዬ በመጀመሪያ የማጣራው እነዚህ ሰዎች በፀሎትን ያውቋታል ወይስ አያውቋትም የሚለውን ነው፡፡
የባለ ሱቋ ሁኔታ ምንም ከጭንቅላቴ ሊወጣ አልቻለም በድንጋጤ ስለነበርኩ አላመመኝም እንጂ ሳሙናው እጄን መቶኛል ጣረ ሞት መስዬ ስራ ቦታ ደረስኩ ዛሬ መስሪያቤታችን ከሌላ መስሪያ ቤት ከመጡ ሰዎች ጋር የልምድ ልውውጥ ያደርጋል ወደ ጉዳያችን ከመግባታችን በፊት ከመጡት ሰዎች ዋና ሀላፊው ጠቀሰኝ እና በምልክት ውጭ ቢሎኝ ወጣ በእርግጠኝነት በፀሎት ከዚ ሰውዬም ጋር ጉዳይ አላት ስወጣ ሰውየው የለም አከባቢውን አይቼ ተመልሼ ልገባ ስል ‹‹ነይ እንጂ?›› ብሎ ከአንድ ጥግ ጠራኝ ሄድኩ በሚገርም ፍጥነት እጄን ይዞ ወደ ራሱ ጎተተኝ
‹‹ምን እያረክ ነው›› ከመቅፅፈት ፊቴ ተለዋወጠ ‹‹ሰው ቢያየንስ ብለሽ ነው አይደል እንዲ አምሮብሽ ሳይሽ ስብሰባው እስኪያልቅ መጠበቅ አልቻልኩም ›› ብሎ አንገቴ ስር ሊስመንኝ ሲጠጋኝ ባለ በሌለ ሀይሌ ገፈተርኩት ‹‹ምን ሆነሻል ዛሬ!›› ጭራሽ መቆጣት ጀመረ ‹‹ታውቀኛለህ እኔን? እኔ በፀሎት አይደለውም ትንሽ አታፍርም ጣትህ ላይ የጋብቻ ቀለበት አድርገህ ስትልከሰከስ ስድ!›› ብዬው ወደ ስብሰባው ጥዬው ልሄድ ስል ፊቱ ላይ የእልህ እሳት ሲንተከተክ እያየው ‹‹አለቅሽም!›› አለኝ፡፡ ‹‹ንካኝ እና እኔም አለቅህም ›› አልኩት ሲቀርፅ የነበረውን ስልኬን እያሳየውት፡፡
➥ይቀጥላል ክፍል አራት ◍.....

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
....... 🌷በፀሎት 🌷 ......
💐💐💐 ክፍል 4 💐💐💐
ወደ ስብሰባው አዳራሽ ስመለስ ይህቺ በፀሎት የተባለች ሴት ግን ምን አይነት ሴሰኛ ሴት ብትሆን ነው ባለትዳሩን ሁሉ እንዲህ ያባለገችው እያልኩ ነበር፡፡ ከስራ ስመለስ በጣም ተዳክሜ ነበር የተሰጠኝን መኖሪያ ሶስተኛ ፎቅ ላይ መሆኑን እረገምኩት ጠዋት ጠዋት ያለውን ምልልስ እስፖርት ነው ልንለው እንችላለን የማታውን ግን ምን እንበለው ይሆን?
እንደምንም ቤቴ ደርሼ በሩን ስከፍተው የሲጋራ ጪስ መጥቶ በአፍና አፍንጫዬ ተሰገሰገ በድንጋጤ ደርቄ ቀረው ከአሁን አሁን የሆነ ሰው መጥቶ አነቀኝ እያልኩ ስጠብቅ ምንም የለም እንደምንም መብራቱን አበራውት ማንም የለም የሲጋራ መተርኮሻ እና ቁራጭ ሲጋራ ጠረጴዛ ላይ ተቀምጦ ይታያል አፌን ይዜ ቆምኩ ለትንሽ ደቂቃ እራሴን ማረጋጋት ነበረብኝ እየሮጥኩ ሄጄ ሲጋራውን ከነመተርኮሻው አውጥቼ ጣልኩት ቤቴ ሰው ገብቷል ማን ሊሆን ይችላል ቆይ ከእኔ ምንድነው የምትፈልገው? ለሊቱን ሙሉ እንቅልፍ ሳልተኛ አደርኩ በጠዋት ከስራ ሰአት ቀድሜ መስሪያ ቤት ተገኘው ዘበኛው ሲያዩኝ በግልምጫ ከመሬት ደባለቁኝ የሳቸው ግልምጫ ጉዳዬ አይደለም ከመጤፍ አልቆጠርኩትም አስተዳደሩ እንደገቡ ቢሮ ተከትያቸው ገባው ሳይጠይቁኝ‹‹ ሰዎች እየተከታተሉኝ ነው ቤት መቀየር እፈልጋለው ›› አልኩኝ ፍጥጥ ብዬ በግርምት እየተመለከተኝ ‹‹ምን እንደተፈጠረ ተረጋግተሸ ታስረጂኛለሽ?›› ሲሉኝማ ጭራሽ መረጋጋታቸው አናደደኝ ‹‹መረጋጋት አልችልም እንዴት ነው የምረጋጋው ቤቴ ተሰብሮ ሰዎች ገብተው ሲጋራ አጨሱ እያልኩህ እኮ ነው!›› ትንሽ አሰብ አደረገ እና ‹‹በመጀመሪያ ለፖሊስ እናሳውቅ ከዛ ሌላ ዛቻ ወይም ማስፈራሪያ ከደረሰብሽ ወደ ሌላ እርምጃ እንሄዳለን›› የአስተዳደሩ ሀሳብ ነው ምንም እንደማያደርጉልኝ ገባኝ ፡፡ በየቀኑ ከቤቴ ስወጣ እና ስገባ በሮቹን መስኮቶቹን በደንብ መዘጋታቸውን አረጋግጣለው እንቅስቃሴዬ ሁሉ በስጋት የታጀበ ስለሆነ ለሊት እንቅልፍ አይወስደኝም በሶስተኛው ቀን ከአልጋዬ ላይ መነሳት አቃተኝ በጣም ታመምኩኝ ለመጣራት ብሞክርም ልሳኔ ተዘግቷል አቃተኝ እናቴ ክፉኛ ናፈቀችኝ ምን ነበር ከጎኔ ብትሆንልኝ ብዬ ተመኘሁ ኸረ የሰው ያለህ እንደምንም ብዬ ከአልጋ ወረድኩ እግሬ ይንቀጠቀጣል መራመድ አቃተኝ እልህ በመላ ሰውነቴ ሲሰራጭ ይሰማኛል ለመጮህ ሞከርኩ አልቻልኩም በድጋሚ አቃተኝ እንደምንም እየተጎተትኩ ወደ በሩ ሄድኩኝ ስደርስ ያለኝን አቅም በሙሉ ተጠቅሜ በሩን መደብደብ ጀመርኩኝ ለመናግር ሞከርኩ አልቻልኩም እንዬ ከአይኔ ላይ ሳላስበው ዱብ ዱብ እያለ ፊቴን አራሰው ማልቀሴ ለእራሴ አናደደኝ እልሄ ያለኝን አቅም እንድጠቀም እረዳኝ ሀይሌን አሰባስቤ ጮህኩኝ በሬን ያለማቋለጥ የቻልኩትን ያህል ደበደብኩት ‹እርዱኝ የሰው ያለህ › በሩን ለመክፈት ስሞክር እጄ እየተንቀጠቀጠ ቁልፉን መያዝ ስላልቻለ ያለኝ ማራጭ መጮህ ብቻ ነበር ሌላ የሚረዳኝ አካል ከውጭ እንዲመጣልኝ መጠየቅ
በዚህ ሁኔታ ደቂቃዎች አለፉ ኮቴ ይሰማኛል ደስ የሚል የወጣት ድምፅ ‹‹ ምን ላርግልሽ ምን ልርዳሽ የኔ እህት?›› ማልቀስ ጀመርኩ ‹‹አይዞሽ ተረጋጊ እና ምን እንደማደርግልሽ ብቻ ንገሪኝ›› የተጨነቀ ድምፅ አስተዋልኩ ‹‹አላውቅም ሰውነቴን ማዘዝ ዘልቻልኩም እጄ እየተንቀጠቀጠብኝ ነው ››
‹‹ እሺ እሺ ገብቶኛል እ እ ..›› ትንሽ ሲያስብ ቆይቶ ነው መሰለኝ
‹‹በመጀመሪያ እራስሽን አረጋጊ ትንፋሽሽን ሰብስቢ በሩ ላይ ቁልፍ አለ አይደል››
‹‹አዎ አለ ››አሁን እንደመረጋጋት እያልኩኝ ነው ‹‹በቃ ትኩረትሽን ቁልፉ ላይ አድርጊ …እጅሽን ቁልፉ ላይ አድርጊ….አሁን ጥብቅ አድርገሽ ያዢው…. ››እያለ ቁልፉን ማዞር ጀምሬ ነበር በሩ ሲከፈት ግን ተዝለፍልፌ ወደቅኩ፡፡
➥ ይቀጥላል ክፍል አምስት ◍......

........... 🌷 በፀሎት 🌷 .........
💐💐💐 ክፍል 5 💐💐💐
አይኔን ስገልጥ ነጭ ቀለም የተቀባ ክፍል ውስጥ የሆስፒታል አልጋ ላይ ግልኮስ ተተክሎልኝ ተኝቻለው ከፊት ለፊቴ የተዘጋ በር ይታየኛል፡፡ መቼ ነው እዚህ የመጣውት? ማን ነው እዚህ ያመጣኝ? ነፍሴ ተጨነቀች ትልቅ የሚባል እራስ ምታት አናቴን ይፈልጠኛል እንዴት አድርጌ ላሳያችሁ? እንደምንም ብዬ ቀና አልኩኝ ሰውነቴ እንዳለ ደቋል ሲያክሙኝ ነው ሲደበድቡኝ ነበር ሆ ሆ ሆ? ግን ምን ሆኜ ነው? እኔ ምን አወቃለው ሰው እንዴት ሌላው ቢቀር በእራሱ ላይ እንኳን የሚፈጠሩትን ነገሮች ማወቅ ያቅተዋል?
በሩ በድንገት ተከፍቶ አንድ ወጣት ጋወን እንደለበሰ ገባ እልም ያለ ጥቁር ነው ሲያዩት እንኩዋን ያስፈራል ከኋላው ተከትሎት የገባው ወጣት ደግሞ ከሱ በተቃራኒው ቀይ መልከ መልካም ነው ወንዳወንድነቱ እንኳን ሴትን ወንድን ያስዞራል ማለቴ ደረቱን ለማየት ነው ፡፡
‹‹ ኦ ነቃሽ እንዴ በፀሎት?›› ዶክተሩ ደግሞ በፀሎትን የት አውቋት ነው እቺ ልጅ እኮ እዚህም ዱቤ ይኖርባት ይሆናል …‹‹ አዎ ዶክተር አሁን ደና ነኝ ትንሽ እራስ ምታቱ…›› አልኩት ማስታገሻ ነገር እንዲሰጠኝ እየተለማመጥኩት ‹‹እሱ የመድሃኒቱ ባህሪ ነው ለማንኛውም አሁን የምሰጥሽ መድሀኒት ያሽልሻል ›› ብሎ መድሀኒት ሰጠኝ እና ወጣ ቆንጅዬው ወጣትና እኔ ብቻ ቀረን መተያየት ሆነ ስራችን ፡፡
ክፍሉ ውስጥ እየተንጎራደደ በዝምታ ቆይቶ ኮስተር አለና ‹‹ቆንጆ ነሽ፣ስራ አለሽ፣ በሂወትሽ ደስተኛ ትመስያለሽ ፣እንዳየውት በኢኮኖሚም ጥሩ ነሽ እና ለምን ግን በቤተሰብ ኬዝ ነው?›› በትኩረት እየተመለከታት ‹‹ ምኑ?›› በመልሷ የበሸቀ ይመስላል ‹‹ አደንዥ እፅ የምትጠቀሚው ነዋ!›› አፈጠጠባት፡፡
ከመደንገጤ የተነሳ ከግራ ወደቀኝ ሳይሆን አይቀርም ያማተብኩት እንዲ ሲል አሁን እናቴ ብትሰማው በአንድ ባሊ ክዳን አ ና ቱ ን ትልልኝ ነበረ፡፡ ‹‹ምን እያልክ እንደሆነ አልገባኝም አደንዛዥ እፅ ተጠቅመሻል እያልከኝ ነው?››
‹‹ ጭራሽ ትዋሻለሽ? ይሄ እኮ የህክምናሽ ውጤት የሚያሳየው ነው ›› ወጣቱ እየተናደደ ነው ፊቱ ሁሉ መለዋወጥ ጀመረ
‹‹አልዋሸውም! እኔ ምንም እፅ ተጠቅሜ አላውቅም አንድ ጊዜ አዳምጠኝ እሺ ቆይ አንተ ነህ እዚ ያመጣኸኝ ?›› አልኩት ነገሩ ሁሉ ግራ ሆኖብኛል የማላውቀው ሰው እስካሁን አብሮኝ ሆስፒታል ውስጥ ነው፤ እንደ ልጁ እየተቆጣኝ ነው ይህ ሁሉ ሁኔታ በአጠገቤ ያለውን ሁሉ ሰው እንድጠራጠር እና የሆነ ሰው እየተጫወተብኝ ስለሆነ በጣም መጠንቀቅ እንዳለብኝ እንዳስብ አድርጎኛል ፡፡
‹‹አዎ እኔ ነኝ ለሶስት ቀናት መንቃት አልቻልሽም ነበር ግራ የሚያጋባ ሁኔታ ውስጥ ነበርሽ ሁኔታሽ ያሳስብ ነበር ከተረጋጋሸ በኋላ ስለዚህ ጉዳይ ከዶክተሮች ጋር ትነጋገሪያለሽ ››
ሶስት ቀን ሙሉ ሆስፒታል ውስጥ መሆኔን ማመን አልቻልኩም ‹‹ሶስት ቀን ነው ያልከኝ? እና ዛሬ ቀኑ…..›› መጨረስ አልቻልኩም መስሪያ ቤታችን ዛሬ ከአንድ ትልቅ ድርጅት ጋር የስራ ውል ይፈራረማል ይህንን ጉዳይ የያዝኩት እኔ ነበርኩኝ
‹‹ዛሬ ቀኑ እንግዲህ ሀሙስ ነው፡፡›› አለ እና ‹‹መጣው ›› ብሎ ወጣ ፡፡ ከደቂቃዎች በኋላ ‹‹ እራስ ምታትሽን ይቀንስልሻል ብዬ ቡና…..›› ብሎ ወደ ክፍሉ ቡና ይዞ ሲገባ አልጋው ባዶ ነው ፡፡ ‹‹በእውነት እቺ ልጅ እብድ ናት! ዶክተር ዶክተር ›› እያለ መጣራቱን ቀጠለ፡፡
➥ይቀጥላል ክፍል ስድስት ◍........

.............. 🌷በፀሎት🌷 .......
💐💐💐? ክፍል 6 💐💐💐
በውስጤ አንዳች የፍርሀት ስሜት ይመላለሳል የፀሐይ ግለት አናቴን ሊበሳው እስኪመስለኝ ድረስ ያንገበግበኛል በጎዳናው የሚመላለሰው ሰው እንደጉድ ይመለከተኛ የሆስፒታል ቀሚስ እንደሆነ የለበስኩት የዛኔ ነው ያስተዋልኩት ወደ መስሪያ ቤት መሄዴን ትቼ ወደ እቤት መሄድ ጀመርኩ ልብሴን ልቀይ እቤቴ ስደርስ በሩ እንደተዘጋ ነው በምናባቴ ልግባ? በሩ ጋር ቆሜ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ማሰብ ጀመርኩ፡፡ የቤቴ ቁልፍ ሊኖር የሚችለው አንድ ሰው ጋር ብቻ ነው ሆስፒታል ያደረሰኝ ቆንጅየው ልጅ ጋር እኔ ደግሞ ስልኩን እንኳን አላውቀውም በኮንዶሚኒየሙ ኮሊደር ላይ ለደቂቃች መንጎራደዴን ቀጠልኩ ከኔ ቤት ቀጥሎ ካለው ቤት ቅልጥፍጥፍ ያለች አንዲት ወጣት ወጣቸ እና እንዳየቺኝ ‹‹ውይ መጣሽ እንዴ ልወጣ ነበር ቁልፉን የት ላስቀምጥላት እያልኩ ሳስብ ነበር …›› ለኔ የምናገርበት ፋታ ሳትሰጠኝ ወሬዋን ቀጠለች ‹‹እ እ ስብሰባው እንዴት ነበር ተሳካልሽ? ›› ስትለኝ አንዳች ነገር መጥቶ ሰውነቴን ወረረኝ በድንጋጤ የምሆነው ጠፋኝ ‹‹ ስብሰባ….ወይኔ በፀሎት ሰራሽልኝ›› አልኩኝ ፀጉሬን እያከኩ ፡፡
ልጅቷ ስለቸኮለች በሁኔታዋ ግራ ብትጋባም የለበሰችውን ልብስ ሳታስተውል ቁልፉን ብቻ ሰጥታት ሄደች ፡፡
በሩን ከፍቼ ወደ ውስጥ ስገባ ቤቱ እንዳልነበር ሆኗል እቃው እንዳለ ተበታትኖ ቤቱ ሩዋንዳ እ እ እ ማለቴ ተበጥብጧል በፀሎት እዚ እንደነበረች ለማወቅ ነጋሪ አላስፈለገኝም ህልም የሚመስል የቅዠት አለም ውስጥ መግባቴ ለእራሴም አስፈሪ እየሆነብኝ ነው፡፡ ቀስ እያልኩ ወደ ቤት ስገባ ጠረጴዛው ላይ የተፃፈበት ወረቀት ተመለከትኩ አንስቼ አነበብኩት ‹‹ከዚ ሂጂ ይሄ የኔ ሂወት ነው አለበለዚያ ሂወትሽን ሲኦል ነው የማደርገው›› ይላል ይህ ምን አይነት ውጥንቅጡ የወጣ አለም ነው? አሁን እናቴ እንድሆንላት እንደምትፈልጋት አይነት ሴት መሆን እንዳለብኝ ተገለፀልኝ መሸሽ ወደኋላ ማፈግፈግ ብሎ ነገር የለም ወደ ፊት ወደ ፊት…ደፋር እና ሀሞተ ኮስታራ ካልሆንኩ የሚያንበረክክኝ እና እኔነቴን የሚነጥቀኝ በየቦታው አይጠፋም ከፍ አድርጌ የሰቀልኩትን የክብር የማንነት ካባ ማንም አውርዶ እንዲረግጠው አልፈቅድም ማናት እና ነው እሷ የኔን ሂወት ሲኦል የምታደርገው? እልህ የሚባለው ነገር አንዳንዴ አቦ! ደስ ሲል በእልህ እየተራመድኩ ወደ መኝታ ቤት ስገባ ቁም ሳጥኑ ውስጥ ያሉኝ ልብስ እንዳለ ወጥቶ አልጋው ላይ እና ወለሉ ላይ ተዘርግፏል ምጠቀማቸው ኮስሞቲክሶች እንዳለ ተበታትነዋል የሳሎኑ በር ሲከፈት ተሰማኝ
ቤቱን በአግራሞት እየተመለከተ መኝታ ቤት ሲደርስ እንደ ሀውልት ቆማለች ‹‹ምንድነው የተፈጠረው?›› አላት
ሳላስበው ፊቴ ከመቅፅፈት በእንባ እራሰ ወደ እርሱ ምን እንደገፋኝ አላውቅም ሄጄ አቀፍኩት ከፋኝ ሰው በሞላበት ሀገር ሰው እራበኝ አላሳፈረኝም አቅፎኝ ቆየ፡፡
ሁኔታዎች ከተረጋጉ በኋላ ምን እንደተፈጠረ እንድትነግረው ይወተውታት ገባ
‹‹የማላውቃቸው ሰዎች እየተከታተሉኝ ነው›› አልኩት በቀላሉ በዚህ ሁኔታ ላይ ሆኜ የተፈጠረውን ነገር ለእርሱ ማስረዳቱ ነገር ማወሳሰብ መስሎ ስለታየኝ
‹‹እነማን ናቸው ለፖሊስ እናመልክታ ›› ብሎ ሊሄድ ሲል
‹‹አይ አይ አይ እንደርሱ አይሆንም›› ብዬ እጁን ያዝኩት ፊት ለፊት መተያየት ጀመርን በፀጥታ በተሞላው በዚህ ክፍል ውስጥ ከሁለታችን ትንፋሽ በቀር ሌላ የሚሰማ ድምፅ የለም ትንፋሽ ብቻ ፡፡
እስኪመሽ ድረስ መስሪያ ቤት የመሄዴን ሀሳብ ትቼ የተዘበራረቀውን ቤት ማስተካከል ጀመርን በዚህ ሰው የሆነ አይነት የሚገርም መተማመን ተሰምቶኛል ስሙን እንኩዋን በቅጡ ከማላውቀው ሰው ጋር እንዲህ ስቀራረብ የመጀመሪያዬ ነው ይህ ሰው የበፀሎት ፍቅረኛ ቢሆንስ? የሚል ሀሳብ ድንገት ጭንቅላቴ ውስጥ ብልጭ አለብኝ ታዲያ ለምንድነው እንደዛ ሲቆጣኝ የነበረው ምን ብዬ ልጠይቀው እያልኩ ሳሰላስል
‹‹ ይሄ ነገር ምንድነው?›› ከውስጡ መድሀኒቱ ተፈልፍሎ ያለቀለት የመድሀኒት ከረጢት ይዟል ‹‹ ለምን ዋሸሺኝ እፅ አልጠቀምም አላልሽኝም ነበር?›› ፊቱ በንዴት መቅላት ጀመረ
የያዘውን መድሀኒት ከዚ በፊት አይቼው አላውቅም የኔ እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ አይኔ ተወርውሮ ከአልጋዬ ጎን ካለው ኮሞዲኖ ላይ የተቀመጠው ሀይላንድ ላይ አረፈ አይኔን ተከተሎ ዞረ ‹‹ ውሀው ›› አልኩት በቃ ተግባብተናል ፡፡
➥ይቀጥላል ክፍል ሰባት◍.........

............ 🌷በፀሎት 🌷 .........
💐💐💐 ክፍል 7 💐💐💐
ብቻዬን ሊተወኝ አልፈለገም እኔም እንዲተወኝ አልፈለኩም፡፡ በሂወቴ ከማልረሳቸው ምሽቶች አንዱ ቢሆን ምንም ቅር አይለኝም ቤቱን አስተካክለን ስንጨርስ እራት ልንበላ ወጣን እዛ ቤት ብቻዬን ስገባ ይጨንቀኛል የሚገርም እራት በላን በሆስፒታል ቀሚስ አይደለም ሃ ሃ ሃ….
ያለችበት ሁኔታ አሳዝኖታል ያን የሚያህል ቤት ብቻዋን ስትገባ ደግሞ ሰልቅጦ የሚውጣት መሰለው እንደዛ ተንሰፍስፋ መጥታ ስታቅፈው ደረቱ ላይ ተለጥፋ የልብ ምቶቻቸው እርስ በእርስ ሲነጋገሩ አብረሀት ክረም የሚል አንዳች መግነጢሳዊ ሀይል እስካሁን አቆይቶታል፡፡
‹‹መጠጣት እፈልጋለው›› አልኩኝ ከተናገርኩ በኋላ ደነገጥኩ አድርጌው አላውቅም እናቴ በጣም ህግ አርቃቂ ህግ አፅዳቂ ስለነበረች የምወዳትን ያህል እፈራታለው ከቃልዋ ውልፍት ዝንፍ የለም ዛሬ ግን መጠጣት መስከር አሰኝቶኛል በቃ የትኛው ፀሀፊ ነበር ‹…አልኮል የሾለውን የሂወት ጫፍ ለጊዜውም ቢሆን ያዶለዱመዋል ድድር ብሎ የረጋውን ችግር ያለሰልሰዋል …›› ያለው? እንጃ!
ለመጠጣት የተስማማው ምንም ሳያመነታ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ እንደምትጠጣ መገመትም አይችልም ወይኑ መጣ!.......ተጠጣ! ፡፡…. ወይ ስካር! ሰክሮ የማያውቅ ሰው ደግሞ ሲሰክር እንዴት ደስ ይላል! በተለይ የተለየ ነገር የሚያደርግ ከሆነ ደግሞ እሱን እያዩ ፈታ ማለት ነው፡፡ ቃል ኪዳን በመንገድ ላይ ያገኘችውን ሰው በሙሉ እያቀፍኩ ካልሳምኩ ብላ በብዙ አስቸገረች አንዳንዱ ሲሳም፣ አንዳንዱ ሲሮጥ ለማምለጥ፣ ሌላው እያያት ፈታ ሲል የባሰበት ደግሞ ሲሳደብ … እርሱ በእርሱዋ እና በሰዎቹ ሁኔታ እየሳቀ ይሄዳሉ፡፡ ጨረቃ በኮከቦች ታጅባ ሰማዩ ላይ ትንቦገቦጋለች ንፋሱ ፀጉሯን እያርገበገበ ፊቱን ያለብሰዋል በዚህ ምሽት እንዲው አንቱ ስር እንደተሸጎጠች አየሄዱ ቢያድር ምኞቱ ነው፡፡ እቤት ሲደርሱ ቅድም ያላየው ስልክ አሁን ጠረጴዛው ላይ ተቀምጦ ይጮሀል እሷን ደግፎ ካስተኛት በኋላ ወደስልኩ ሲመለስ መጥራቱን አቁሟል ወድያው የስልክ መልእክት ገባ የመስሪያ ቤት አስተዳደር ናቸው ‹‹በዛሬው ስብሰባ በጣም አፍሬብሻለው በጠዋት ቢሮዬ እንድትመጪ ›› ይላል ግራ ተጋባ የምን ስብሰባ? መቼ ነው ስብሰባ የሄደችው ደግሞ? ምንድነው ነገሩ?
በጠዋት ስነቃ ትናንት ምሽት የተፈጠረውን ነገር ማስታወስ አልቻልኩም አናቴን የሚወቅር እራስ ምታት ያንገላታኛል ስነሳ ከነ ቀሚሴ ነው የተኛውት፡፡ የተፈጠረውን ነገር ለማስታወስ ሞከርኩ ቆንጅዬው ወጣት አብሮኝ ነበር ይህን እያሰብኩ በሩን ከፍቶ ገባ፡፡
በእጁ ሽታው ከሩቅ የሚያውድ የእንቁላል ሳንድዊች እና የተፈላ ወተት ይዞ ገባ፡፡ አላልኳችሁም የብዙ ወንዶች የሙያ መለኪያ የሆነው እንቁላል ሳልበላው ምራቄን አስዋጠኝ፡፡
ከቲሸርቱ አፈትልኮ የወጣው የፈረጠመው ክንዱ፣ በቲሸርቱ ጎልቶ የሚታየው ደረቱ፣ፊቱ ላይ የሚታየው የተኮሳተረ ገፅታው ፈፅሞ ፈገግታ የሚያውቅ ሰው አያስመስለውም በአመት አንዴም ቢሆን ፈገግ ሲል ግን በጥርሱ ገዳይ ነው ልብን ስልብ ትርክክ የሚያደርግ ሀይል አለው፡፡‹‹ አንቺ ሰካራም ደና አደርሽ ?››
የወንድ ልጅ ፈገግታ እንዲ ያምራል እንዴ!? ፊቱ ላይ የማየው ፈገግታ አፍዞ አስቀረኝ የሆነ ነገርማ አለው ‹‹ደና አደርክ እዚ ነው እንዴ ያደርከው? ›› አልኩት
‹‹ምነው እንድሄድ ፈልገሽ ነበር ብቻሽን እንደዛ ሆነሽ እንድታድሪ አልፈለኩም ነበር ካጠፋው ይቅርታ›› ደግሞ ተኮሳተረ ሆ! ‹‹አይ እንደዛ ማለቴ አይደለም ማታ ብዙ እረበሽኩ እንዴ ምንም ስላላስታወስኩ ነው›› ወይኔኔኔ....የሳቀው ሳቅ! ያደረኩትን ሲነግረኝ በጣም ነው ያፈርኩት፡፡ ታጥቤ ስመለስ ምግቡ ወደሳሎን ጠረጴዛ ዝውውር አድርጓል ስልኬም አብሮ ተቀምጧል በጣም ስለራበኝ ያው ጠጥቶ ያደረ ያውቀዋል በሚለው …..ስፍስፍ ብዬ ልበላ ስቀርብ ‹‹ስልክሽ ላይ መልእክት አለሽ ›› አለኝ፡፡
ስልኩን እንድታየው ሲሰጣት አንዳች ጥርጣሬ ፊቱ ላይ ይነበባል ‹‹ምንድነው እሱ? የት ነበርሽ? መቼ ነው የተሰበሰብሽው? ›› የጥያቄ መአት የቱን ልመልስ
‹‹ይሄንን ላንተ የመመለስ ግዴታ የለብኝም አሁን መሄድ አለብኝ ይቅርታ›› ብዬ ከተቀመጥኩበት ተነሳው በፍጥነት ልብሴን ለባብሼ ከቤት ወጣው መስሪያ ቤት ምን ተፈጥሮ ይሆን?
➥ ይቀጥላል ክፍል ስምንት '

🌷 .......... በፀሎት ....... 🌷
💐💐💐 ክፍል 8 💐💐💐
መስሪያቤታችን ስደርስ የልብ ምቴ ፈጠነብኝ አስተዳደሩ ሊሉኝ የሚችሉትን )እያሰብኩ እንደምንም እራሴን አረጋግቼ ወደ ቢሯቸው ገባው፡፡
ገና ሲመለከቷት በቁጣ ተሞልተው ‹‹ተቀመጭ!›› የሚል አጭር ቀጭን ትእዛዝ አስተላፉ መቀመጧን እንዳዩ ንግግራቸውን ጀመሩ ‹‹እንዲህ ያለ የጋጠወጥ ተግባር ተመልክቼብሽ አላውቅም›› የአይናቸው ኳስ ተጎልጉሎ ሊወጣ እስኪመስል ድረስ አይናቸውን አጉረጠረጡባት፡፡ በፀሎት ምን ሰርታ እንደሄደች ስላላወቅኩ ምንም መመለስ አልቻልኩም ብቻ አንድ ጥያቄ ጠየቅኩ‹‹ ምን አጠፋው?›› የምትል ጥያቄ ባላልኩ ባልጠየቅኩ በሚያስብል ሁኔታ አንባረቀብኝ
‹‹ የፈጣሪ ያለህ! ቃል ኪዳን ምን ነካሽ? ምን ሆነሻል ቆይ!›› ስለኝ ኡ ፍ ፍ ፍ ፍ ከጩኸቱ ብዛት ጆሮሽን ይዘሽ እሩጪ እሩጪ ነው ያለኝ ውይ ጩኸት! ኸረ ተነስቶ ሊመታኝም ፈለገ እንደመውረግረግም ቃጣው!
ሁኔታዋ በጣም አበሳጭቶታል ትናንት እንደ ጤነኛ ሰው ዝግጅቱን ለመምራት መድረክ ላይ ከወጣች በኋላ ነው በስካር ጥንብዝ ብላ መስከሯን ያወቁት፡፡ እዛ መድረክ ላይ ቆማ በድርጅቱ የተከበሩ ሰራተኞች ፊት ስትዘባርቅ እና ክብራቸውን ዝቅ የሚያደርግ ንግግር ስትናገር አስተዳደሩ አቶ መስፍን የሚገባበት ጠፍቶት ሲሽቆጠቆጥ ላየው ስው ክፍኛ ያሳዝን ነበር፡፡ከሌላኛው መስሪያ ቤት ለስራ የውል ስምምነት ለመፈራረም የመጡት ሰዎች በሁኔታው በጣም ስለተደነጋገሩ እና ምንም ስላላማራቸው ጥለው መውጣት ጀመሩ፡፡ ሰዎች መድረኩ ላይ ሊያሶርዷት ሲሞክሩ እየተሳደበች እና አትንኩኝ እያለች ጥርግርጋቸውን አወጣቻቸው ከአቅም በላይ ስለሆነች የጥበቃ ሰራተኞች መጥተው እጇን ተይዛ እየለፈለፈች እና እየተሳደበች አሶጧት የስራ ውል መፈራረሙም ቀረ፡፡ ትናንት ከዛች ሰአት ጀምሮ ቃል ኪዳን የሚለው ስም በሁሉም ሰራተኞች ልብ ውስጥ ጥላሸት ተቀባ ከአፋቸው ሊነጥሏት አልቻሉም፡፡
ታድያ እኔን ማነው የሚረዳኝ? ከበፀሎት ጋር እልም ያለ የተፋፋመ ጦርነት ውስጥ እንደገባው ማን ይወቅልኝ? ‹‹እኔ አልነበርኩም በፀሎት ናት ትናንት የነበረችው እኔ ታምሜ ሆስፒታል ነበርኩ›› አልኩኝ ትንሽ እንኳን ቢረዳኝ ብዬ
‹‹ ምን!...ምን አልሽ!? እንዴት?... ቆይ ከትናት ወዲያም ከኔጋር ያደርሽው…..?አንቺ አይደለሽማ!›› ብሎቀወጠው ! የአፍ ወለምታ በቂቤ አይታሽም ብሎ የተረተው ሰው ጀግና ነው ፡፡ አቶ መስፍን ስህተቱን ስለደገመው ከስራ ከመባረር ተረፍኩ መሰለኝ እንዳጀማመሩማ ቢሆን ዋይ ዋይ….እንተወው እስኪ…..
ከቢሮ ስወጣ አይን በላኝ! እያንዳንዱ የመስሪያቤታችን ሰው በአይኑ እያነሳ ያፈርጠኛል! የደፈረ አፍ አውጥቶ ይሰድበኛል ለዚህ ሁሉ የመስሪያቤቱ ሰው ይህን ያደረገችው በፀሎት መሆኗን ማስረዳት አልችልም አንድ ያልተረዳውት ነገር ግን እኔ ከዚ ስሄድ በፀሎት እዚ መስሪያቤት ውስጥ ተመልሳ የኔን ቦታ እንደምታገኝ ምን ያክል እርግጠኛ ሆና ነው እኔን እንዲህ መቆሚያ መቀመጫ የምታሳጣኝ የሚለው ጥያቄ ነው ይሄንንስ ጊዜ ይመልሰው ይሆን?
ስራዬን መስራት አልቻልኩም በቃ ሁሉም ሰው ይጠላኛል መሸሸጊያ ፈለግኩ ምንም ያህል እድሜዬ ቢተልቅም በተለይ ሲከፋኝ እናቴ በጣም ትናፍቀኛለች ወደቤቴ ስሄድ ሰለሰው ልጅ አፈጣጠር እና ውስብስብ ባህሪይ እያሰብኩ እየተደመምኩ ነበር የበፀሎትና የኔ እንዲህ በመልክ አንድ መሆን ከየት የመነጨ ነው? በመልክ አንድ መሆናችን ሳያንስ እንዲህ በባህሪ መለያየታችን ከምን የመነጨ ነው? መመሳሰላችንም መለያየታችንም አሳሰበኝ ለምንድነው ባለትዳር ወንዶችን የምታማግጠው ? ለምን? ለምን? ለምን?
እቤቴ ስደርስ በሩ ተቆልፏል ትርፍ ቁልፍ ስለነበረኝ ከፍቼ ገባው አስፈሪ ጭለማ ዋጠኝ በዳበሳ ከግድግዳው ላይ ማብሪያ ማጥፊያውን እየፈለኩ እያለ የክፍሉ መብራት ወለል ብሎ በራ ልቤ ለሁለት ትርክክ አለ የእራሴን ምስል ፊት ለፊቴ ተቀምጦ አየውት፡፡
➥ይቀጥላል ክፍል ዘጠኝ ◍..