Telegram Web Link
ይህንን ያውቁ ኑሯል

ለጠቅላላ እውቀት ይሆን ዘንድ ይህንን ፁሁፍ ጀባ ብያችሁለው ይከታተሉን።

አስገራሚ የሰው ልጅ ተፈጥሮ እውነታዎች :-

አንድ ሰው በመብረቅ በሚመታበት ግዜ ሰውነቱ ውስጥ ያሉት ፈሳሾች በሙሉ በመትነን ደረቅ አካል ሆኖ ይሞታል፤

የሰው ልጅ በቀን ውስጥ በአማካይ 23000 ግዜ ይተነፍሳል፤

የእያንዳንዱ የሰው ልጅ የምላስ አሻራ የተለያየ ነው፡፡

በጥንት ዘመን የህንድ ዶክተሮች የሰውን ልጅ ቁስል ለመስፋት የጉንዳን ጭንቅላት ይጠቀሙ ነበር፤ ጉንዳኗ የቁስሉን ቦታ እንድትነክሰው ካደረጉ በኋላ ይገድሏታል፡፡

ጭንቅላታችን በደቂቃ ውስጥ ከአይን፣ ከአፍንጫ፣ ከጆሮ፣ ከቆዳ እና ከሌሎች ክፍሎቻችን 100ሚሊዮን መረጃዎች ይቀበላል፤

ስናስነጥስ ከአፍንጫችን የሚወጣው አየር በሰአት 161 ኪሎሜትር መጓዝ የሚችል ነው፡፡

አለም ላይ ካሉት ህዝቦች በበለጠ ቁጥር በአፋችን ላይ ባክቴሪያዎች ይገኛሉ፡፡

የጨጓራችን ሽፋን እራሱን በየሶስት ቀኑ ይቀያይራል፡፡

ከሰውነታችን ጠንካራው ስጋ ምላሳችን ነው፤

አይናችን ጨለማን ለመላመድ በአማካይ እስከ 1 ሰአት ይፈጅበታል፤ ጭለማውን ከተላመደ በኋላ ደግሞ ለብርሀን ያለው ምላሽ በ መቶ ሺህ እጥፍ ያድጋል፤

በጨጓራችን ውስጥ ያለው አሲድ ብረትን የማቅለጥ ሀይል አለው፤

ሰውነታችን በሰከንድ ውስጥ ግማሽ ሚሊዮን ቀይ የደም ሴሎችን ያጠፋል፤ ወዲያውም ይተካቸዋል፤

ሴቶች አይናቸውን ከወንዶች በ ሁለት እጥፍ ያርገበግባሉ፤

የባህርን የእንቅስቃሴ ድምፅ ለመስማት ጆሯችንን ወደ ባህር ስናስጠጋ የምንሰማው የጆሯችን ደም ስሮች ውስጥ የሚሄደውን ደም ነው፤

ትንሹ አንጀታችን ቢዘረጋ የቴኒስ ሜዳ ያክል ስፋት ይኖረዋል፤

በሰውነታችን ውስጥ ያሉ የደም ትቦዎች ቢገጣጠሙ 97ሺህ ኪሎሜትር ርዝመት ይኖራቸዋል፤

ለተወሰነ ደቂቃ ተረከዞትን በነጭ ሹንኩርት ቢያሹ ወደ ሰውነቶ በመግባት የአፍ ትንፋሽዎን ወደ ነጭ ሽንኩርት ሽታ ይቀይረዋል፡፡

የራስ ምታት ፍቱን መድሀኒት ሳቅ ነው፤

ወንድ ልጆች ከሴት ልጆች አንፃር ግራኝ የመሆናቸው አዝማሚያ 1.5 ያክል እጥፍ ነው፤

እድሜያችን እየጨመረ ሲሄድ የጭንቅላታችን ክብደትም በዛው መጠን እየቀነሰ ይሄዳል፤

ሴቶች ከወንዶች ይልቅ የቅምሻ ህዋሳቸው የበዛ ነው፤

ከአለማችን ትንፋሹን ለ7.5 ደቂቃ ያለማቋረጥ የያዘው ሰው በጊነስ ቡክ ተመዝግቧል፡፡

የምሁር ሰዎች ፀጉር ከአማካዩ የሰው ልጅ አንፃር ኮፐር እና ዚንክ የሚባሉ ንጥረነገሮችን በብዛት ይዟል፤

አይንዎን ከፍተው ማስነጠስ አይችሉም፤

የሰው ልጅ አንገቱ ቢቆረጥ ለብዙ ሰኮንዶች በህይወት የመቆየትና ሁሉን ስራ መስራት ይችላል፤

በምናስነጥስበት ቅፅበት ሰውነታችን ሙሉ ስራውን ያቆማል፤

** በቀዝቃዛ ክፍል ውስጥ መተኛት መጥፎ ህልሞችን እንድናይ ያደርገናል፤
@zahkyu
Any comments
@nahom20
Nice pic 👌👌
@zahkyu
Any comments
@nahom20
ሚስቴ ጠዋት አይንክን ማየት አልፈልግም ብላኝ ከቤት አባራኝ

አሁን ለምሳ አይኔን እንዳታይ መነፅር አድርጌ እየሄድኩ ነው😎
@Zahkyu
Any comments
@nahom20
Audio
ዘር
ተራኪ - ኤልዳ ግዛቸው
ደራሲ- ስብሃት ገ/እግዚሀብሔር
Join: @zahkyu
ውብ ታሪኮች
ግሩም ተበጀ
ውብ ታሪኮች-1
ድንቅ አጫጭር ትረካዎች በአንድ ላይ

ተራኪ-ግሩም ተበጀ እና አበበ ባልቻ

Join: @zahkyu
ውብ ታሪኮች
ግሩም ተበጀ
ውብ ታሪኮች-2
ድንቅ አጫጭር ትረካዎች በአንድ ላይ

ተራኪ-ግሩም ተበጀ

Join: @zahkyu
Lele Pons & Fuego - Bloqueo
@GEMLATINO
#Lele_Pons #Fuego
💎 LATIN MUSICA😎
💎 👉join 🆔 @zahkyu
እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍 ፈጣሪ 🙇🏽

ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም
ሳላውቅ በስህተት
💙አውቄ በእህል💔
አስቀይሜ
አሳዝኜ
አስከፍቼ
💜ከሆነ ከጉልበቴ
በርከክ ብዬ💗
💞
💞
💞
💞ታ ጠይቃለው💕
🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘
💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ
💚ስሜታዊ ሆኜም
💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗
💖💕💞በዙሪያየ
💓💗💖ያላችው
💙💜ሁሉ
💝
💝
💝
💝
💝
💝
💝
💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ forward ኣድሩጉልኝ😙💕💕💕💕💕💕💕💕💕
2025/07/04 11:49:48
Back to Top
HTML Embed Code: