“በቤትዎ ይቆዩ”
ኢትዮ ቴሌኮም “በቤትዎ ይቆዩ” በሚል የጥቅል አገልግሎት የቅናሽ ማሻሻያ አድርጓል። ቅናሽ የተደረገባቸው ዕለታዊ አገልግሎቶች:-
1. በ5 ብር 30 ደቂቃ የድምጽና 20 አጭር መልዕት - ይህም ከቀድሞው አንጻር የ53 መቶ ቅናሽ አለው።
2. በ5 ብር 100 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 አጭር መልዕክት ወይም በ10 ብር 250 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 የአጭር የጽሁፍ መልዕክት - ይህም ከቀድሞ አንጻር የ56 በመቶ ቅናሽ አለው፡፡
3. በ15 ብር ደግሞ 30 ደቂቃ የድምጽ፣300 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 አጭር የጽሁፍ መልዕክት በአንድነት -ይህም ከቀድሞው አንጻር የ45 በመቶ ቅናሽ አለው።
ከጧቱ 12 ሰዓት እሰከ ቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ያለው ትራፊክ መጨናነቁ ሻል ያለ በመሆኑ ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት የአገልግሎት ቅናሹ ተደርጓል።
ኢትዮ ቴሌኮም የኮሮናቫይረስን ለመከላከል በሚል በጥቅል አገልግሎቱ ላይ ያደረገው ማሻሻያ ከነገ ሚያዝያ 8፣ 2012 ጀምሮ ለ2 ወራት ያህል እንደሚቆይም አስታውቋል፡፡
ምንጭ፦ ኢቢሲ፣ ኤፍ ቢ ሲ

Forwarded from Lips,sink battle🎼
base.apk
107.2 KB
ይህ አፕ ከETC ጋር በመተባበር ስለ ኮሮና ግንዛቤ ህዝቡ እንዲያገኝ ኢንተርኔቱን የሚያፈጥን APP ነው ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ
gen.apk
196.6 KB
➠ ኮሮና ቫይረስ ምንድነው ?
➠ ኮሮና ቫይረስ የያዘውን ሰው እንዴት በቀላሉ ማወቅ እና መለየት ይቻላል ?
➠ ኮሮና ቫይረስን እንዴት መከላከል እችላለሁ ?
➠ እንዲሁም የተለያዩ ስለ Covid 19 - ኮሮና ቫይረስ ሙሉ መረጃ የያዘ አፕሊኬሽን ነው።
➠ ዳውንሎድ በማድረግ የራስዎን እና የቤተሰብዎን ህይወት ከበሽታው ይከላከሉ
➠ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ ህይወት ይታደጉ።
#MinistryofHealth
#የጤናጥበቃሚኒስቴር
━━━━━━━━━━━━━━━━

Forwarded from አቢሲንያ MemE (YOUBA 92)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

Owwwww 🙊🙊🙊🙊🙊😂😂😂😂😂😂😂
Forwarded from BRAVO FIXED VIP via @like