ዘረ-ሰናይ

እጅግ በጣም ጥሩ ከበድ ባለ የግጥም አይነት 👍

1) ፊደላት
2) ነውር ቃል መላእክቱም
3) አማርኛ አገባብ 👉 የአንቺን ሳቅ በል ከእርሷ ጋር ጨርስ

የዳኛ 41/50
የlike 7.14
ቦነስ 10

58.17
የ11ኛ ዙር ግጥም ውድድር አሸናፊዎች
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1ኛ ቃለ አብ ተስፋዬ    107 ነጥብ 
        የወር 2000 ሜጋ ባይት
ወደ ትልቁ ሽልማት አሸናፊዎች አሸናፊ አልፎል ግን
ሪከርድ አልሰበረም  ስለዚህ ተጨማሪ ሜጋ ባይት አያገኝም

2ኛ   ሀና 90.9 ነጥብ
   የሳምንት 1000 ሜጋ ባይት
ድጋሚ መወዳደር ትችላለች ወደ ትልቁ ሽልማት አሸናፊ አሸናፊ ውድድር አላለፈችም

3ኛ   ሔርሜላ 71.3 ነጥብ
   የቀን 250+250  ሜጋ ባይት
ድጋሚ መወዳደር ትችላለች ወደ ትልቁ ሽልማት የአሸናፊ አሸናፊ ውድድር አላለፈችም

ስልካችሁን  በ እዚህ 👉 @Tins7 ላኩ  አስተያየትም ካለም

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
.           አሐዱ አምላክ አሜን።
                
.                       
🏆 12ኛ ዙር ግጥም ውድድር ተጀምሯል🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
                 እስከ ሰኔ 7

አትቸኩሉ መጀመሪያ ሙሉውን እስከ መጨረሻው አንብቡት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


ሽልማቱ
👇👇👇

1ኛ  የወር 2000 mb ይሸለማል እና ወደ ትልቁ ማጣሪያ ያልፋል

2ኛ 1000 mb ይሸለማል የቀጣይ ዙርንም መሞከር ይችላል

3ኛ የቀን 250+250 mb ይሸላማል የቀጣይ       ዙርንም መሞከር ይችላል

🏆🏆ሪከርድ የሰበረ ደግሞ ጭማሬም ያገኛል

ለማሸነፍ ጥረት ያስፈልጋል መልካም እድል

  ለተሞክሮ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
( የ2014 አመት የአሸናፊዎች አሸናፊ ገጣሚ አዶተና ንቤኒ እስከ አሁን 11,000 ብር ሰርታለች ስራዋም ይቀጥላል የቻናሉ ፉል አድሚንም ነች
( ለ2015 አመት የአሸናፊዎች አሸናፊም ገጣሚ ሔለንም ለአሁን  3000 ብር በማግኘት የእዚህ ዕድልም ተካፋይ ሆናለች ይህ ዕድል አያምልጣችሁ ለአሁን mb መሆኑን አትዩ ቀጣዩን በትዕግሥት አስቡ


በምታገኙት ላይክ መጠን 50%
በዳኛ ውጤት 50%
ቦነስ ደግሞ ከ10
ይሰጥበታል

ግጥሙን የምትልኩበት ሊንክ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Tins7 @Tins7 @Tins7 👈
የግጥማችሁን ውጤት የምትከታተሉበት የቻናሉ  ሊንክ ደግሞ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@zemaritnsae
@zemaritnsae

የውድድሩ ህግ
1) የሰው ግጥም ይዞ የቀረበ ከውድድሩ ይሰረዛል
2) የስነ ምግባር ጉድለት የታየበት ከውድድሩ ይሰረዛል

የውድድሩ መስፈርት
1) ማንኛውም ሰው መወዳደር ይችላል

2)ግጥሞቹ ከሀጥያት ከብልግና ውጪ መንፈሳዊም አለማዊም ቢሆን ችግር የለውም ግን እያዝናና የሚያስተምር መሆን አለበት
ሼር በማድረግ ጋብዙ

ውጤት አሰራር
👇👇👇👇👇👇👇👇
የተወዳዳሪው ላይክ x 50% ------------------------------------- + የዳኛ
       ከፍተኛው ላይክ
🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም ውድድር
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር

😔😔😔ታየኛለክ አይደል?????
ታየኛለክ አይደል እንዴት እንደረከስኩ😭
አለምን ወድጄ በሀጢያት ላጋንንት እራሴን እንደሸጥኩ😭
ተገዝቼ ነበር ያውም በደም ዋጋ 😔
ዛሬ አመለጥኩ እና ከሲኦል እስራት
ማመስገን ሲገባኝ ያሁሉ ተረሳ😭
አንተግን መሀሪ ነክ በንስሀ  አፀዳከኝ ሀጢያቴ ተረሳ😔
መጣለው ከደጅክ በሚያምረው ነጠላ እራሴን ቨፍኜ 😔
በሰው ፊት አምሬ ሲያዩኝ ፀሎተኛ ባውደምረት ሆኜ😏
ማትታይ ይመስል ያደፈችው ነብሴ ባንተ ፌት ተገልጣ 😔
እራሴን አርክሼ ትቀበለኛለክ ዛሬ ደጅክ ልምጣ 😢
አይ የኔ ክፈት ደግሞ ያንተ ቸርነት 😔
ፍቅር መች ይለካል በኔ እንጭጭ ጭንቅላት
አባቴ ከደጅክ ለመቆም እኔ ማን ሆንኩ እና😭
ስምክን ኔመጥራት አፌ መች በቃና 😭
በምረትክ እንጂ ካካሌ በስተቀር መቼ ሰው ሆንኩ እና😭
እኔ እንደጥጦስ ማረኝ ?አልልክም ምህረትን የማላውቅ እኔ ክፋ ሰው ነኝ 🤐
ምረት የሚገባኝ ሩሀማ ሳልሆን ፍርድክ የሚያንሰኝ እኔኮ ዳርክስ ነኝ😭

becky

ግጥሙን ከወደዳችሁለት ሼር እና ላይክ ተባበሩት

🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
www.tg-me.com/zemaritnsae

🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር

የፉሲካው በግ 
እግዚአብሔር ለእስራኤል የሰጣቸው ሕግ
የመጨረሻው ዕለት የፋሳኪው በግ
ቀንዱ ያልከረከረ ጠጉሩም ያላረረ
ተባዕት የሆነ ጥፍሩ ያልዘረዘረ
የተባለው በግ የዓለማት ፈጣሪ
ክርስቶስ ነው ንጹሐ ባህሪ
10 ቀን ይዘው 14 ቀን ያቆዩት
ሕማማቱን ነው አራቱን ቀናት
በጉን በማኅበር ሆነውም አረዱት
አይሁድ ክርስቶስን በመስቀል ሰቀሉት
ደሙን ቀቡት በመቃን በጉበን
መላእከ ሞት፧ እንዳይወስድ በኩር የሆኑትን
ጉበን እና መቃን የምእመናን ከንፈር
ሥጋውን እና ደሙን የሚቀበል ክቡር
ሞትም ያልነካቸው እስራኤል ቢቀቡት
የጌታ ቁርባን ነው የሚሰጠን ሕይወት
እሳት እና ሥጋ ያልተለየው ጥብስ
በመራራ ቅጠል በሉት ለፈውስ
እሳቱ መለኮት ሥጋው ሥጋችን
በተዐቅቦ ጌታ ፍፁም መዋሐዱን
አምነን እንብላው ለድኅነት እንዲሆነን
ዕሩቅ ብዕሲ ሳንል ቀርበን
መራራው ቅጠል ሕማማተ መስቀል
ሕማሙን እናስተውል ቁርባን ስንቀበል
ቶሎ ቶሎ በልተው እንደሚሄድ አስበው
አስራኤል ፈጸሙ ሥጋቸውን በልተው
ሞትን አስበን እኛም እንደ እነርሱ
ቶሎ ቶሎ እንቁረብ እንቅረብ ወደ እርሱ
ወገብን ታጠቁ ጽድቅንም ያዟት
የመስቀሉን ነገር በማስተዋል አስቡት
የተረፈውን ሥጋ በእሳት አቃጥሉት
ረቆ ቢታያችሁ የሥጋዌው ሕይወት
ለመንፈስ ቅዱስ መልሱንም ተዉት
የእኛም ፉሲካ የሐዲስ ኪዳን በግ
ፍቅሩን የገለጠ እስከ መስቀል ጥግ 
ማዕዶት የሆነን ከሲኦል ወደ ገነት 
ከጸላኢ ሰይጣን ያወጣን ከሞት
የትንሣኤያችን በኩር የእኛም አባት
መድኃኒት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሕይወት/2x/ 
                ጸሐፊ፦ዮሴፍ ታሪኩ (ጼሌቅ)

ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት

🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
www.tg-me.com/zemaritnsae

🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
.    👇👇👇
.    
@Tins7
       
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር

👨‍⚕️ ደም እለግሳለሁ 💉

ሰው ለሰው ከሆነ ~ የህመም መዳኛው፤
በጎነት ለራስ ነው ~ ኅሊና ነው ዳኛው።

ደስተኛ ለመሆን ~ እንድታገኝ ሰላም፤
በደስታው ተደሰት ~ በሕማሙ ታመም።

በደም መፍሰስ ምክንያት ~ አትሞትም እናቴ፤
እስትንፋሴ እያለ ~ ሳለሁ በሕይወቴ።

ለአእምሮዬ እረፍት ~ ለኅሊና እርካታ፤
ሰው ሆኘ እገኛለሁ ~ ከሰውነት ተርታ።

የችግር ቀን ደራሽ ከምንጊዜም ፈጥኖ፤
ሰው ለመርዳትኮ...
በቂ ነው ወዳጄ ~ መፈጠር ሰው ሆኖ።

ቀን ሳለኝ ሳልደክም ~ ደም እለግሳለሁ፤
በሕይወት እየኖርኩ ~ ሕይወት አተርፋለሁ።

የኔ ደም መለገስ ~ ሕይወት ካተረፈ፤
ውስጤ ሰላም ሆነ ~ እፎይ ብሎ አረፈ።

               𝕟𝕒𝕙𝕠𝕞

ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት

🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
www.tg-me.com/zemaritnsae

🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️

💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️

👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️

⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️

🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️

በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
                👇👇👇
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel



👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
         የይቱብ ቻናላችን
             🔔
  🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌

❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
         👇🏽👇🏽
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
2024/05/17 01:06:16
Back to Top
HTML Embed Code: