Telegram Web Link
ኢንዴዢያ ኖ…!

"…ግንቦት 30/2016 ዓም ካህናትና የሀገር ሽማግሌዎች በተገኙበት በነበረው የአርበኛ አሰግድ መኮንን እና የመከታው ማሞ ሽምግልና ፍጻሜ በኋላ፥ አርበኛ አሰግድ እና መከታው መማሞ ለብቻቸው ዞር ብለው ጥቂት አውግተው ነበር። መከታው በዚያን ወቅት ለጋሽ አሰግድ ብርቱና ጥብቅ ምስጢርም ነግሮት ነበር። ጋሽ አሰግድም ያን ጥብቅ ምስጢር ከሰማ በኋላ ለመከታው ለራሱ እጅግ በጣም አዝኖ እንደነበር አስታውሳለሁ። መከታው ለጋሼ የነገረው ምስጢር ምን ነበር?

"…ገና እኮ የሸዋን ምርመራዬን አልጀመርኩም። ክሩ ሲተለተል በአራት ኪሎ አልፎ በባህርዳር አስመራ ገብቶ እንግሊዝና አማሪካ ይደርሳል። የጎንደር ስኳድ ከነ ጣና ቴቪው፣ አቤ እስክስ፣ ሀብታሙ አፍራሳ ከነ ተለቭዥን ጣቢያቸው፣ ኢዜማ ከነተመራጮቻቸው፣ ብአዴን ከነሊቀመንበሩና ሚሊሻው፣ ኦሮሙማው በመከላከያ እያስጠበቀው በድሮን የሚያግዘው ለጽድቅ ይመስልሃል? ሃኣ…?

"…መከታው ማለት ግን ሊታዘንለት የሚገባው ሰው መሆኑን ልብና ኩላሊቱን የሚያውቅ የሚፈትነው ፈጣሪ ቢሆንም ልጁ ግን የገባበትን አጣብቂኝ በእግዚአብሔር ስም ምዬ ለማረጋጥ እደፍራለሁ።

"…መከታው ተሳስቶ ጦርነት እንዲገባ አይፈቅዱለትም። ከፊታቸው ዞር እንዲልም አይፈቅዱለትም። ጦርነት ከሚደረግበት ቢያንስ ከ40 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ነው የሚያስቀምጡት። ሸዋን በመከታው በኩል መረከብ ነው የሚፈልጉት። እስክንድርን የላኩትም ለዚያው ነው። የጎንደርና የኤርትራ ተወላጅ ነው የሚባል ጠርናፊም አለው። አያ መከታው ድንገት በስጭቶት ሓሳቡን ቢቀይር እንኳ እነ አጅሬ ለደቂቃ በሕይወት እንዲኖር አይፈቅዱለትም። ሰዎቹ ሲበዛ እጅግ አደገኛ ናቸው። ያውም ልምድ ያላቸው ከባድ ሚዛን።

"…ገና ብዙ እናወጋለን። 44 ቤቱ ሰውዬ ግን እባክህ ተለመን እባክህ እጅህን ከዐማራ ትግል አውጣ። ብሊስ…🙏😁
816👍311🙏53🤔28😡28💔26🕊14🏆12🔥7🤯5😱3
እያሟሟቅነ…!

• ከኤርትራ~ ጎንደር ስኳድ… ከኢዜማ~ ግንቦቴ…

"…ኢንዴዢያ ነው ነገሩ…!

• ሌላ ጊዜ ቀኑ ሲደርስ፣ ቀኝ ትከሻዬን በሸከከኝ ጊዜ በሰፊው እመጣበታለሁ።

• ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ…!
672👍309🙏51🤔22😡19🏆15🔥12🕊109
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😭😂😁😭

"…ኡፍፍፍ ምስኪን የእኔ አባት፣ የእኔ ከርታታ፣ ዚያዛዝን… የጦቢያ ሕዝብ ባይረዳህም እኛ የተረዳንህ ጥቂቶች ከጎንህ ነን። ከምር አዛዘነኝ፣ ሃንጄቴ ነው የበላው።

"…አሁን አንተ ባትኖር ወደ ዳገት ፑሻፕ እንደሚሠራ ማን ያሳየን ነበር? ሚቀኛ ሁላ ኑርልን አባዬ… ደከመህ አይደል? አይረዱልህማ፣ ድካምህን፣ ተራራ መውጣት መውረድህን አይረዱም። ሃንጀቴ ኖ ሲፍሲፍ አለ…

"…ብልጥግና ማለት እንዲ ኖ። በርታ የጌታ ሶ። በደሙ ኢሸፊን፣ የተዋጋ ዩን፣ አጠገባቹ ያለ ነካ አድርግና ኡፍፍፍ በል በል፣ ተንፒስ በሉት።

"…ሃልቻልኩም፣ ሃንጀቴ ሰፈሰፈቢኝ። ሲለተራሳ ለሃጀንዳ ኖ የሚል አይጠፋም እኮ። ኡፍፍፍፍ… ኢኔናት፣ ከሳ፣ ጦቆረ እኮ። በራ በላው፣ አዛዘነኝ ነው የምላችሁ።

• ሙንኡኖ ኖ ጊን…?
👍966283🤔89😡32🙏30🏆1917🔥16🕊13😱11🤯5
"…ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ" ማር16፥19

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
🙏1.22K238👍111🕊29🏆16😡15🤔31
"ርእሰ አንቀጽ"

"…አቤት የአጀንዳው ብዛት? የአጀንዳው ብዛት ለጉድ ነው። ይሄ የአጀንዳ ብዛት ዘንቦ እስኪያባራ ድረስ ከዳር ቆሞ ተጠልሎ ማሳለፍ ነው። የመድኃኔዓለም ያለህ። አሁንማ አማሪካም አጀንዳ ፈጠራው ላይ ዘው ብላ ገባችበት አይደል? …ደግሞ እኮ ሲናበቡ ለጉድ ነው።

• ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ።
🙏807215👍19929🤔26😡14🏆9💔8🤯7😱4🕊4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማስታወቂያ…!

"…በዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ወሎ ቀጠና የሕዝብ ግንኙነት መምርያ ሓላፊ አርበኛ ፋኖ አበበ ፈንታው ይናገራል።

• ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ በዘመድ ቴቪ ይጠብቁን።
🙏633👍193125🏆25😡22🔥12🕊3
ጀምሯል…

zemedtv.com ይከታተሉ…
👍660134🏆25🙏24🕊21😡21🤔3🤯2
"…በምንም ይሁን በምንም ምክንያት ይሄ ክረምት ለዐማራ የመጨረሻ ወሳኝ ክረምት ነው።

• መስከረም ሳይጠባ…🫡
👍1.26K171🙏64🔥46🏆32😡17🕊1410🤔5🤯5
"…አጠገብህ ያለውን ነካ አድርገውና "አሜን ተአምር" ነው በልልኝማ…"
👍786109🤔63😡46💔43😱2016🙏14🔥12🏆11🕊6
"…እኔም እንደ ሃኪሞቹ የደሞዝ ጥያቄ እኮ አለብኝ ያለው ነገር አልገረመኝም። በጣም ተቸግሮ ሊሆን ስለሚችል ባላየሁት የሰው ችግር አልፈርድም። 400 ዶላር ደሞዝ ምኑን ከምኑስ ያደርገዋል? የእኔ ጥያቄ…

• ኮመንት ላይ ስለጠፉት የጌታና የአላህ ልጆች

• እና ስለ ቦርጭ ነው።

"…ከምር ስለ ዕውነት እናውራ ከተባለ አቢይ ሲያስነጥስ እልል ይሉ የነበሩት የሚዲያ ሠራዊቶች መጥፋት እጅግ አሳሳቢ ነው። እነሱም ተቸገሩ ይሆን እንዴ? 

~ ሁለተኛው የታዘብኩት ቦርጩን ነው።

"…አቢይ ከዚህ በፊት ቦርጭ ነበረው እንዴ? ድራፍት አይጠጣ፣ እንደ እኛ ተዘፍዝፎ፣ ተወዝፎ ተቀምጦ አይውል። ሁሌ እንደባከነ ነው። ከፓሪስ በርሊን ድረስ 10:00 መኪና እየነዳ ባልተጠራበት ስብሰባ ላይ ተገኝቶ የተመለሰ እንቅልፍ አልባ፣ ክብሩን የጣለ ባተሌ ነው። አምበርቾ ላይ ሳይቀር ፑሻፕ የሚሰራ ጀግና ነው። እናም ቦርጩ ከየት የመጣ ነው። ቦርጭስ ከመወዘፍ፣ ከድራፍትና ቢራ ሌላ በምን ምክንያት ይከሰታል? ለጠቅላላ ዕውቀት ነው። አደራ በፀጋው ነው እንዳትለኝ አባው።

"…ለምን ነፍሰጡር አይመስልም። ግን ደግሞ ምንአግብቶኝ ነው ስለ ቦርጭ የምዘበዝበው? ከምር አንዳንዴ እኮ እኔ ራሴ ሲያመኝ ምንም ጤና የለኝም።
👍1.01K375🤔47🙏35😡30🤯1712🕊9🔥8👌4🏆3
"…እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው። ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ። ሉቃ 24፥ 50-51

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
🙏1.3K273👍107🕊20🏆14🔥7😡76🤔4🤯1
"ርእሰ አንቀጽ"

"…ዛሬም ከዳር ሆኜ በየቦታው ያለውን ሩጫ እያየሁ፣ እየተመለከትኩ ነው። የሞት የሽረት ሩጫ ነው እየተካሄደ ያለው። ክረምቱ ሳይገባ፣ ደመናው ሳይደምን፣ ሰማዩ ሳይከብድ፣ ወንዞች ሳይሞሉ፣ በበጋው፣ በፀሐዩ ድልን ለመጨበጥ ከሰኔ 30 በፊት ሁሉን አጠናቅቆ ሐምሌና ነሐሴን ለማለፍ ያለው ሩጫ፣ ያለው መጋጋጥም የሚገርም፣ የሚደንቅም ነው።

"…ከጨዋታው ውጪ የነበሩ ኃይሎች በሙሉ ያለ የሌለ ኃይላቸውን አሰባስበው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በሚመስል መልኩ የዐማራ ፋኖን ትግል ለመጥለፍ እየተጋጋጡ፣ እየተላላጡም ጭምር ያሁነያ። ከእስር ቤት ሆነው ሸዋ ከእጃችን እንዳያመልጠን በማለት ከግንቦቴዎች ጋር የኋትስአፕ ስብሰባ የሚያደርጉትንም እያየሁ ነው። ሩጫው፣ ሩጫው፣ ኧረ በለው ሩጫው ገራሚ ነው።

"…ሸዋን የያዘ አሸናፊ መሆኑን ያወቁ ሁሉ አገዛዙ የኦሮሞ ብልጽግናን ጨምሮ ብአዴን፣ ግንቦት ሰባት፣ ኢዜማ፣ ባልደራስ፣ አፋሕድ፣ ኦነግ ሸኔ እና ጥቂት የአርጎባ እስላሞችን የያዘ ስብስብ አንድ ላይ ገጥመው ሸዋ ላይ ሰፍረዋል። ሕዳሴ ግድቡም እያለቀ ነው ስለተባለ ኦሮሙማው በመተከል ሸኔን እያስገባ መሆኑም ተሰምቷል። ሁለት ሚኒሻ መማረኩን በ20 ሚዲያዎች እያስነገረ የሚገኘው አዲሱ የዐማራ ፋኖ ድርጅት ዐፋብኃ ግን በሸዋም ሆነ በሌላ ስፍራ ምን እያደረገ እንደሆነ ግን እስከአሁን የታወቀ ነገር የለም። እደግመዋለሁ ሸዋን አጥተህ ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ ስትል ብትውል ወፍ እንደሌለ ዕወቅ። ተናግሬአለሁ።

"…አሁን የማልናገረው የእግዚአብሔርንም ድንቅ ተአምር እያየሁ አምላኬን እፁብ ድንቅ የአንተ ሥራ እያልኩ እያመሰገንኩም ጥጌን ይዤ ተቀምጫለሁ። የሴራ እጃቸው የተቆረጠባቸው ሲንጫጩም እያየሁ ኤትአባክ ሸዋ እኮ ነው እያልኩ እያላገጥኩባቸው ነው።

• ይደፈርሳል ደግሞም ይጠራል።

• ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ
1.39K👍327🙏255😡37🏆26🕊20🔥16👌16🤔97🤯2
መልካም…

• ሸዋ … …የጻድቁ የአቡነ ተክለሃይማኖት፣ የአቡነ ዜናማርቆስ፣ የእነ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ፣ የእነ አጼ ዘርዓ ያዕቆብ፣ የእነ እምዬ ምኒልክ ሀገር… 💪💪💪 ሸዋ…

"…መከላከያው ቢዋጋው ምክንያት የለውም። የሚዋጋበት ምክንያት ሳይኖረው የሚዋጋ ሠራዊት ደግሞ በቀላሉ ይደመሰሳል። የእነ መከታው የእነ እስክንድር ሚኒሻም ቢዋጋ የሚዋጋበትን ምክንያት አያውቅም ስለማያውቅም ይደመሰሳል። ሰው እንዴት የጁንታን መንገድ ተከትሎ በሕዝብ ማዕበል ለማሸነፍ ይላላጣል? ትርፉ ያው በጎበዝ አለቃ ስትቀበር መዋል ነው።

• ሸዋ… 💪

"…የእነ መከታውና የእስክንድር ጠንቋይም፣ የአጋንንት ሳቢውም፣ የጋኔን አቆራኙ ጠንቋይ ቦጋለም መጠንቆያ ቤቱ ወድሟል፣ የአጋንንት መሳቢያ ቁሳቁሱ ሁሉ ወድሟል። መንፈሱ እየተመታ ነው። ተመትቷልም።

• ከዳር ሆኜ እየታዘብኩ ነው። ሸዋ… 💪
🙏1.44K387👍299🏆56😡47🔥2820🤔6🕊5
"…ወደ ላይ ዓረግህ…" መዝ 67፥18

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
🙏1.25K281👍125🕊37😡1093🤔2
"…እስቲ አሁን ደግሞ ከመሃል ወጥተን፣ ከፊትም ዞር ብለን ከዳር ሆነን እንታዘብ። ጥጋችንን ይዘን ሌላው የሚለውን እንስማ። የያዝንባቸውን አየር ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን ለቀቅ እናድርግላቸውና እነርሱ ደግሞ ይንቧቸሩበት። ዕድሉን እንስጣቸው።

"…ዳይ ተንቀሳቀሱ። አስነብቡን፣ ጠቁሙን፣ አወያዩን፣ አከራክሩን፣ አዳዲስ ሓሳብ አፍልቁና አነቃቁን፣ ሴረኛ ሾተላዩን ነቃቅሉና አሳዩን። ደፈር፣ ኮምጨጭ፣ ኮምጠጥ በሉና ከፊት ለፊት ቆማችሁ ለእውነት ታገሉ። ተሟገቱና አሳዩን።

"…አጀንዳ ቀርጻችሁ ስጡ። ተቀርጾ የሚሰጣችሁን አጀንዳ በድፍረት፣ በዕውቀትም፣ በዕውነትም ቀልብሱ። ሳትፈሩ፣ ሳትሳቀቁ ወደፊት ምጡ። መንደሩ ስድብ፣ ዛቻ፣ መዋረድ ቢኖረውም በፀጋ ተቀበሉት። ወደ ኋላ አትሽሹ። ወደፊት ኑ። ኑ ወደፊት ብቅ በሉና ደሀ ተበደለ፣ ፍርድም ተጓደለ በሉ።

"…እታዘባለሁ። ከዳር ቆሜም አያለሁ፣ እመለከታለሁም። በዘመድ ቴቪ፣ በቴሌግራም ገፄም መታገሌን፣ ሙግት ክርክር ማድረጌንም፣ ደሀ ተበደለ፣ ፍርድ ተጓደለ ማለቴንም አላቋረጥም። ግን እስቲ ደግሞ ለጥቂት ቀናት እናንተን ልስማ። ላዳምጣችሁም። ያው፣ ጭጭ ምጭጭ፣ ዝም ጮጋ ከሆነ፣ ነጥሮ የሚወጣ ከጠፋ ግን እኔው እንደፈረደብኝ ማበዴን እቀጥላለሁ። እንዲያ እንዳይሆን እስቲ ብቅ ብቅ በሉ።

"…ሁሌ ዘመዴ ምን አለ? ምን ጻፈ ብሎ የእኔን ጦማርና መረጃ መጠበቁ ይቅር። ሌላ የምናነበው፣ የምንሰማው፣ የምንከተለው ሁነኛ ሰው ደግሞ እንፈልግ፣ እንፍጠርም። ብቅ በል አንተ የተደበቅከው ሶዬ፣ ሴትዮም። ወጣ በሉ። ድፈሩ። እየጸለያችሁ፣ የዝሆን ቆዳ ስጠኝ እያላችሁ ብቅ ብቅ በሉ።

"…ለጥቂት ቀናት ብዙም ከእኔ ረጃጅም ጦማር አትጠብቁ። እንዲዚያ ብናደርግ የሚሻል መሰለኝ። እኔ ዘመድ ቴቪ ሚዲያው ላይ ባተኩር የሚሻልም መሰለኝ። ዳይ ተንቀሳቀሱ።

• ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ…!
952👍313🙏66😡3120🤔18🕊17🔥10🏆9💔5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዘሬ ምሽት…
   በዘመድ ቴቪ…

• "የሀሳዊ ኢትዮጵያኒስቱ መፈንቅለ ፋኖ" በሚል ርዕስ ጎምቱው የዐማራ ፖለቲከኛ አቶ ተክሌ የሻው እና የፍኖተ ዐማራ አዘጋጁ አቶ አንተነህ ገላዬ በዐማራ ሾተላዮች ጉዳይ ዛሬ ምሽት ከ2:00 ሰዓት ጀምሮ ሲያስደምሙን ያመሻሉ።

• በዐማራ ጉዳይ ዐማሮቹ ነጭ ነጯን ሲያወጉ ለመስማት የተለቭዥን ሰሃናችሁን ወደ ዘመድ ሚዲያ አዙሩት።

• መርሀ ግብሩን ከቴሌቭዥኑ በተጨማሪ…

ZemedTv
https://zemedtv.com/live.html

Rumble
https://rumble.com/v6uftj5--june-07-2025.html?e9s=src_v1_upp

X
https://x.com/i/broadcasts/1gqGvjXygElGB

• ይከታተሉ…
661👍228🙏52😡31🤔10🔥9🕊76🏆6🤯1
ደኅና እደሩልኝ…
538👍194🙏94🤔28😡26🕊8🏆8🔥5💔43
2025/07/14 09:40:02
Back to Top
HTML Embed Code: