Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማስታወቂያ…

• ስለ ብፁዕ አቡነ ዳንኤል
• ስለ በፁዕ አቡነ ሳዊሮስ
• ስለ ብፁዕ አቡነ አብርሃም
• ስለ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና…

… ከሥራም፣ ከደሞዝም፣ ከሀገርም ስለተባረሩት፣ በሰተ እርጅናም ስደተኛና የ6 ዓመት ጽኑ እስራት ስለተፈረደባቸው ስለ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ የሠራሁት የትናንት መርሀ ግብር ከቤተ ተክሌ ሳምንታዊ መርሀ ግብር ቀጥሎ ለብቻው ይቀርባል።

• በመርሀ ግብሩ ላይ ብፁዕ አቡነ ሉቃስም መልእክታቸው ይሰማል፣ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬም ይሰጣሉ።

• ዘመድ ቴቪ 👌
6837👍338🙏164🔥24😡15🤔10🏆9🕊7👌5
ከመኝታ በፊት የሚወሰድ…!

"…የነገው ርእሰ አንቀጻችን ወደ ሸዋ ነው የሚወስደን። በሸዋ ነው የምንቆየው። እኔም ከጮቄ ሳልወጣ ዛሬ ቀኑን ሙሉ የሸዋን እንቅስቃሴ ስቃኝ፣ ወፎቼንም ሳሰማራ ነው የዋልኩት። ጉድ ሳይሰማ መቼም መስከረም አይጠባም የሚባለው ከምር ትክክለኛ አባባል መሆኑን እያረጋገጥኩ ነው።

"…ለሸዋ ስለተደገሰ ድግስ እናወጋለን። ዋን አዋራዎች አሰግድን አሳልፈው ከሰጡት በኋላ ሁነኛ ሰው አጥተው ቆይተው ነበር። አሁን የአምባሳደር ካሣ ተክለ ብርሃን ልጆች ቀን የጨለመበትን የእነ መከታውን ቡድን ቁጢ ጠርሮበት ሲራወጥ አግኝተው ተቆጣጥረውታል። እናም እየነዱት ነው።

"…መግለጫ ጽፈው አዘጋጅተው ሰጥተዋቸዋል። ሰሞኑን አበበ ጢሞ እንዲያነበው ተመድቧል። የመጨረሻ ዕድል ስለሆነ የጎንደሩ ስኳድ፣ የጎጃሙ ሸንጎ፣ ሻአቢያና ወያኔም፣ ብልፅግናም፣ ኦህዴድና ብአዴንም ምዕራባውያንና ዓረቦቹም ሸዋ ትኩረት ተሰርቶ ይደምሰስ ብለው የሌለ ክተት ዐውጀዋል። እነ አልማዝ ባለጭራዋ ከመከታው ጋር እንቁም ብላ ጥሪ ማድረግ እንድትጀምር በተሰጣት ትእዛዝ መሠረት ጀምራዋለች።

"…ከወሎና ከጎጃምም የተውጣጣ ጥምር ጦር ወደ ሸዋ ተጠግቶ ሸዋን ለማገዝ ተወስኖ የነበረውን የአስረስ ማረው የጎጃም ቡድን መንገድ ጀምሮ የነበረው ኃይል እንዲመለስ ማድረጉም ተሰምቷል። ካልተመረጥን መሆኑ ነው። ዋን ዐማራ ጽፎ የሰጣቸው መግለጫ ምን ይዘት አለው የሚለውን በነገው ርእሰ አንቀጻችን እንቃኘዋለን።

• ሴራውን  እናፈራርሰዋለን ሆኖም ግን ትኩረት ለሸዋ…!
👍1.57K187🙏86😡58🏆32🤔188🕊8🔥7🤯4👌4
"…ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። 1ኛ ተሰ 4፥14

• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
833🙏467👍145🕊24😡17🏆65🤔3🔥2
መልካም…

"…ለዛሬ ቀጠሮ ነበረን። ሁሉ ነገር ተዘጋጅቶ ሳለ ግን ቀዳሚ ነገር መጥቷል። ለነገው የሸዋ ጉዳዬ መንደርደሪያ የሚሆን አፒታይዘር የሆነ ጉዳይ ማለት ነው። የመድኃኔዓለም ያለህ።

"…ሀገር ምድሩ ቀውጦ የለም እንዴ? አዋራው ጭሶ የለም እንዴ? ምን ጉድ ነው? አቤት አምላኬ ሆይ… አቤት የአንተ ሥራ…🙏

"…ዛሬ ለየት ባለ አቀራረብ እከሰትላችሁና የሸዋን ርእሰ አንቀጽ የዛሬውን አቀራረቤን እያጣጣማችሁ ለነገው እየተዘጋጃችሁ ትቆዩኛላችሁ። ለነገ መንደርደሪያ የሚሆን የምሽት ርእሰ አንቀጽም ወደማታ እለቅባችኋለሁ። ምኑን ከምኑ እንደምይዘው ነው የጨነቀኝ።

"…የታላቁ ዐማራ አምላክ ሥራውን እየሠራ ነው። ክብርና ምስጋና፣ አምልኮና ውዳሴም ይድረሰው። አሜን።

"…ገባችሁ ኣ…? የዐማራ ሰንኮፉ ሊነቀል ነው። ሾተሉም ሊነቀል ነው። በዐማራ ላይ የተደረገው ምክረ አይሁድ መክሸፉ ነው። ዐማራ መሳይ አሞሮቹ ለምድ ለባሾቹ ተኩላዎቹ ሊለዩ ነው። የዐማራም የመከራ ቀን ሊያጥር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…ጎጃም ከተስተካከለ ሌላው ዕዳው ገብስ ነው። ዛሬ ብቻ እስከ እኩለለ ሌሊት ተከታተሉኝ። በንቃት ተሳተፉ። ዐማሮች እንኳን ደስስ ያላችሁ። ከምር እንኳን ደስ ያላችሁ። ነገ የሸዋ ርእሰ አንቀጽና ምሽት ደግሞ በቀጠሮዬ መሠረት ቲክቶክ ገብቼ ሓሳብ ሽጬ፣ ያበጡ ጎማዎችን አስተንፍሼ እንድወጣ ቀጠሮ አለኝ አይደል? አዎ።

"…ተናግሬ ያላሳፈርከኝ አምላኬ ሆይ፣ ዘወትር ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ ስላት የምትቀድምልኝ አዛኜ፣ አማላጂቱ፣ እናቴ ማርያም አሁንም ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ።

• አላችሁ አይደል…?
👍1.21K194🙏116🔥25😡18🕊83🏆3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ እንጀምር…!

"…ዋናው እንደ ጎጃምም ለጎጃም ዐማራ፣ እንደ ዐማራም ለመላው ዐማራ እንቅፋት፣ ሾተላይ፣ አደገኛ የሣር ውስጥ ኮብራ እባብ፣ ክፉ ዘንዶ ይሄ ነበር። ኦሮምቲቲ፣ ፀረ ዐማራ የሸንጎ መርዝ ይሄ ነበር። ይሄ ጋለሞታ ነበር ያን ቅዱስ ሕዝብ ያረከሰው። ያሳነሰው፣ ከሁሉም ዐማራ ጋር እያጋጨ መርዝ ሲረጭ የከረመው። የዐማራን ልጆች ዶላር፣ ዩሮ፣ ሲገፍፍ፣ ለወንድሙ ደብረ ማርቆስ ላይ የዶር እርባታ ሲከፍትበት የኖረው። ይሄን ማይም ነበር መሬት ላይ ያሉት አጀንዳ እየሰጡት ዐማራ አንድ እንዳይሆን ሲያባሉበት፣ ሲከፋፍሉበት የኖሩት። ይሄ ሾተላይ ያረጀ ዘንዶን ነው እኔ ረግጬ አንገቱ ላይ የቆምኩት።

"…ጎጃም ገና ስገባ ፎክሮ፣ ዘራፍ ብሎ፣ ጨፍሮ፣ ዘመድኩን በቀለን አሳይሃለሁ፣ ጃልቆቱ፣ ወዲ አስገዶም ብሎ ፎክሮ የነበረው ቅዴክስ ማለት ይሄ ነበር። ቅዴስ አሁን ተንፍሷል። በዐማራ ስም ዶላር መሰብሰብ ወፍ የለም ተብሏል። የጎጃም ዐማራ አዚሙ ነው የተገፈፈለት። ዐማራ እንደነዚህ አይነት ታጥቦ አይጠሬ ሽንፍሎችን ጥግ ካስያዘ እመኑኝ ሌላው ቀላል ነው። ዕዳውም ገብስ ነው። 

"…እኔ ችከ ብዬ ወጥሬ መያዜ ቅዴክስን ከፉከራ ወደ እርግማን አሸጋግሯታል። እኔ ጀርመን ነኝ መኪና ግን የለኝም። የምጠቀመውም የሕዝብ ትራንስፖርት ባቡርና አውቶቡስ ነው። አደጋም ከመጣ ከሕዝብ ጋር ነው የምሞተው። ደግሞም ብሞትስ ይቆጨኛል እንዴ?  ያዝ ጎጄ፣ አጥብቀህ ያዝ። ፈውስህ ቀርቧል ወጥረህ ያዝ።

"…እኔ ግን ለአንቺ እጸልያለሁ። ለዐማራ ትግል የማትመጥኚ አዝማሪ ስለሆንሽ ገለል በይ፣ አርፈሽ ተቀመጭ እልሻለሁ እንጂ ሞትሽን አልመኝም። የአንቺ እርዳታ የሚያስፈልጋት በእግዚአብሔር እጅ ያለች ቆንጂዬ ልጅ እያለችሽ እንድትሞቺ አልመኝም። ለልጆችሽም፣ ለቤተሰቦችሽም ሲል በጤናና በሰላም ያኑርሽ።

• ሙንኦናኖ ግን…? 😂
👍1.21K164🙏34🤔27😡26🔥21🕊13👌11🤯9💔8🏆6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀጠልኩ…

"…እንዲህ ዓይነት ውርደት በዘራችሁ አይድረስ…? …ፒፕሌ አሜን በሊ🙏

"…ዐማራ የተባለን በሙሉ ስታዋርድ፣ በመርዛማ ባልተገራ ኮብራ ስታቆስል፣ ስታስለቅስ፣ ስታንገበግብ የኖረች። የዐማራዋን ሾተላይ ሁሉም ዐማራ ነቅቶባት በድፍረት ክንብንቧን ገላልጦ እንዲህ እንደሎጥ ሚስት የጨው አምድ አድርጎ ሲያስቀራት እንደማየት ሌላ ምን ተአምር አለ?

"…በዚህች ጋለሞታ ምክንያት ያ የሊቃውንት፣ የሃይማኖት፣ የጀግኖች ምድር ተሰደበ፣ ተጠላ፣ ተወቀሰ፣ አርበኛ ዘመነ ካሤ ዘቅዝቃ ያዋረደች፣ እነ አስረስን አንግሣ እነ ዝናቡን ያዋረደች፣ ሸዋ ገብታ በስማቸው ብር ሰብስባ ቀርጥፋ የበላች። በጋሻ ኢትዮጵያ ሕዝቡን የገፈፈች፣ ስድብን፣ ነውርን፣ ቅሌትን የዐማራ መገለጫ ከማድረግ፣ ጎጃምን አንገት ለማስደፋት የተጠቀመች፣ ይህቺ ወፍ ዘራሽ ያልታረመች መደዴ አሁን ዋጋዋን እያገኘች መጣች።

"…እስከመስከረም በጎጃም እቆያለሁ። የጎጃምን ኮተት፣ አሸን ክታቡን፣ ኮልኮሌውን፣ ትብታቡን ሁሉ አራግፌ፣ በጣጥሼ ጥዬ ነው ከጎጃም የምወጣው። ከጮቄ አልወርድም። እውነተኛው የበላይ ዘለቀ ልጆች ተገልጠው የትግሬና የኦሮሞ ዲቃሎች፣ የሻአቢያ ተላላኪ ገረዶች፣ ቅባታም ነውረኞች ገለል እስኪሉ ከጎጃም አልወጣም። ምንአባህ እንደምታመጣ አይሃለሁ።

"…እስከአሁን እኔ ዘመዴ ማን እንደሆንኩ ያወቀኝ የለም። እኔ የነከስኩት መትረፊያም የለው። ተናግሬአለሁ። ማርያምን እውነቴን ነው። ከነከስኩ ነከስኩ ነው። ሳላደማ መች እፋታህና? ቁጠሯቸው እኔ ነክሼ የረከሱትን በሙሉ ቁጠሯቸው። አንድ ሁለት ሦስት ብላችሁ ቁጠሩ።

"…የዐማራን ኮተት፣ ሾተሉን ሁሉ እነቅልለታለሁ። ብትሰድበኝ፣ ብታዋርደኝ፣ ብትዝትብኝ አይሞቀኝ፣ አይበርደኝ። ይሄ ቃሌ ነው።

• ጎጃም እንኳን ደስስ ያለህ አባቴ…!
866👍493🙏43🏆41😡26👌15🕊12🔥10😱92🤯1
ከምኔው…?

"…በቅርቡ የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ስብሰባ አድርጎ ነበር። የስብሰባው ዋና ዓላማም ለዐፋጎ ቤተሰባዊ ቅርበት ያላቸው የሚመስሉና አፋቸው ያልተገረዘ ጥርብ ፍልጥ ማይም አክቲቪስት ነን ባይ መቶ ኪሎ ሰገጤ ፋራዎች ከወሎ ሄኖክን፣ ከሸዋ ዳግማዊን፣ ከጎንደር ኢያሱን እየሰደቡ፣ ስላስቸገሩ ሦስቱ የፋኖ አደረጃጀቶች ጎጃም አደብ እንዲያስገዛላቸው ነበር።

"…በጥያቄውም መሠረት ጎጃሞች በሕዝብ ግኑኝነት ሓላፊያቸው በፋኖ ማርሸት አማካኝነት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃላቸውንም ሰጥተው፣ ማርሸትም "ማርያምን ብዬ እምላለሁ እኛ አላሰማራናቸውም" በማለትም ተከራክሮም ነበር። ነገር ግን ሸዋ፣ ወሎና ጎንደር "በቲክቶክ፣ በሚዲያ ቀርባችሁ የምትወሯቸው ናቸው የሚሰድቡን፣ የሚያዋርዱን፣ ስለዚህ አስቁሙአቸው አስቁሙአቸው ብለው ግግም ይላሉ።

"…ጎጃምም መከረ፣ መከረና ማርሸትን ላከው። ማርሸትም መጥቶ የጎጃም አክቲቪስቶችን ከወንድሞቻችን ጋር በእናንተ ምክንያት እየተቆራረጥን ነው። ሲጀመር እናንተን ለጎጃም ጠበቃ ሁኑ፣ አክቲቪስት ሁኑ ብሎ የወከላችሁ ማነው? በማለት ገስጾ፣ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ምክር ቤጤ ሰጠ።

"…የጎጃም ዐማራ ልጆች እሺ፣ በጀ፣ በጎ ምክር ነው ብለው የድርጅቱን ምክር በማክበር አጎንብሰው ትእዛዙን ተቀበሉ። መጣቻ አለብላቢት። ያልተገረዘ ምላስ ባለቤቷ ኦሮምቲቲዋ ሸንጎ ፀረ ዐማራ ፀረ ጎጃምዋ ባለጭራዋ መጣቻ፣ መጣችና አጓራች። ሲጀመር ከገንዘብ ስብሰባው አግልለዋት ጠሽ ብላለች፣ ሲቀጥል አሁን ደግሞ እንዲህ ያለ ውርጅብኝ መጣባት። በቅርቡ የሞገሰችውን ማርሸትን ወዲያው ፎቶ ዘቅዝቃ ረገጣ ጀመረች። ተቆጥተው ቢያስነሧትም እኛ ግን አስቀረነው።

"…ሌላ ታሪክ እየተፈጠረላችሁ ነው። ሸዋ ተጠንቀቅ። በርህን ዝጋ። ጉድ ላሳይህ ነኝ። መርዛችሁንማ ጮቄ ላይ ሆኜ ሳላስተፋ መች እወርድና…? ሃአ…!
👍1.12K142🔥32🤔24🙏24🕊13😡118🤯6🏆53
አሄሄ ወዴት ወዴት…?

"…የእነ በላይነህ ሰጣርጌ ስምሪት ሰጪው ኦቦ ግርማ ከሣ ኖ። ጎጃም አንድ እንዳይሆን፣ ጎጃም ከጎንደር አንድ እንዳይሆን፣ እነ መከታውና እነ ደሳለኝ እንዳይስማሙ፣ ኮሎኔል ሙሃቤን በማቀፍ ምሬ ወዳጆን በመገፍተር ሲባዝን የኖረው ግርምሽ አሁን የወሎውን የእነ ሰጣርጌን ግሩፕ በመያዝ ተፍተፍ እያለ ነው።

"…እነመከታው የሌሉበት የዐማራ አንድነት በአፍንጫዬ ይውጣ ሲል የነበረውና የዐፋብኃ መመሥረት የደም ግፊቱን ከፍ ያደረገበት ግርምሽ አሁን ደግሞ ሌላ አጀንዳ ይዘው ከች ሊሉ እየተንደፋደፉ ነበር። ነበር ባይሰበር። ያለፈው እሁድ ምሽት እንኩትኩቱን አውጥቼ ፍርስርሱን አወጣሁት እንጂ ሊቢቱማ ነበረች።

"…አሁን ሁሉም ነገር ወደ ሸዋ ይዙር ተብሏል። መከታው ይደገፍ፣ ፕሮፓጋንዳም ይሰራለት ተብሏል። የጎንደሩ ስኳድ፣ የጎጃሙ ሸንጎ፣ ኦሮምቲቲና ትግሪቲቲ ሳይቀር፣ ብአዴንም፣ ግንቦት 7ቴም ሁሉም የብራኑ ጁላም ጦር፣ ኦነግ ሸኔም ወደ ሸዋ ክተት ብለዋል። ዝርዝሩን በነገው ርእሰ አንቀጼ እመጣበታለሁ። ለጊዜው ግን ይህቺን የወርቅ እንቁላል ጣይ የቄብ ዶሮዬን ስታሽካካ እየሰማችኋት ጠብቁኝ።

"…ሸዋ የማንም ጥራጊ ቆሻሻ ማራገፊያ ነው ያለው ማነው? እኔ የሐረርጌው ቆቱ፣ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር፣ ባለማተቡ ዘመዴ እያለሁ ማንአባቱ ሾተላይ ነው ሸዋ የሚገባው? እዚያው በጠበልሽ። ግርምዬ ውሾችህን ሰብስብ።

"…እስክንድር ባይኖር እነመከታውን እደግፍ ነበር። ግርማ ካሣ፣ ቤተልሄም ዳኛቸው፣ በላይነህ ሰጣርጌ፣ የመከታው ስናይፐር ተኳሾች እኮ የሰላሌ፣ የአምቦና የአሩሲ የግርማ ካሣና የቤተልሄም ዳኛቸው ዘመዶች ናቸው። ያውም ዐማርኛ የማይችሉ ኦሬክሶች። 😂 ካላመናችሁኝ አቤ ጢሞን ስሙት።

• እኔ ነገ ወደ ሸዋ ብቅ እላለሁ እስከዚያው ሸዋ በርህን ዝጋ…!
👍1.12K143🏆39😡29🙏25🔥178🕊7🤯5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተጣሉ እንዴ…?

"…በአንድ ፖፖ ካካ ካላልን፣ አንድ ሙታንቲ ግልገል ሱሪ ካልታጠቅን ሞተን እንገኛለን ሲሉ የቆዩት እነዚህ ሁለት የዐማራ ነቀርሳዎች ሙንኡነው ነው?

"…ዐማራማ ፀሐይ ሊወጣለት ነው። አዛኜን የዐማራ ትግል መስመር ሊይዝ ነው። ከወራት በፊት የወሎ የወሀቢይ እስላሟ ተምር እና የአገው ሸንጎዋ አልማዝ ባለጭራ ለሁለት ገጥመው ኡኡ ሲልቡኝ እንዳልከረሙ አሁን ደርሰው ምን ገባባቸው?

• ወጥር ዘመዴ፣ በርታ የዐማራ ትግል ሾተላዮችን ነቃቅለህ እንዲህ ጣላቸው። ዳይ ወደ ጋርቤጅ።

"…ደጋግሜ እንደምለው ይሄ የጎጃም ዐማራ ጠባይ አይደለም። ይሄ የጎጃም ዐማራ መሳይ አሞሮች ጠባይ ነው። ይህቺ ጋለሞታ ያን ፓትርያርክ ለሀገር ያበረከተ የጎጃም ሕዝብን አትውክልም የምለው።

• ሸዋ እየመጣሁልህ ነው። ጠብቀኝ።

• ግን ሙን ኡነው ነው ባለጭራዋ…?
👍1.08K112🙏63🤔28😡20🕊1310😱9🤯6🏆5
• ማስታወሻ…!

"…ይሄን የዙም የስብሰባ ማስታወቂያ ዓይታችሁ ብዙዎቻችሁ ታዲያስ "ዘመድ ሚድያ የት አለ?" ላላችሁን ወዳጆቻችን በሙሉ። የተጠሩት ዐማሮች ናቸው ተብለው ነው። እኔ ደግሞ የሐረርጌ ቆቱ መራታው ዘመዴ ነኝ። እናም እኔን ምንቤት ነኝና ይጠሩኛል ብላችሁ ነው? ማሰባችሁ በራሱ አስቂኝ ነው።

"…የስብሰባው ዋና ሰብሳቢ ደግሞ ኦቦ ግርማ ካሣ የዋሜራ ሚዲያ ባለቤት ነው። ዋሜራ። አስባችሁታል እዚህ ምድብ ውስጥ ብገባ የሚፈጠረውን አዋራ?

"…እኔ ዘመዴ እኮ የፓርቲ፣ ወይም የድርጅት አገልጋይ አይደለሁም። እኔ ጮቄ ተራራ ላይ ሆኜ ቁልቁል እያየሁ ሌባ፣ ዘራፊ፣ አጭበርባሪ፣ ባንዳ ባንዳውን ማጋለጥ ነው። እናም እኔን እዚህ መሃል አትጠብቁኝ።

• ሙልጌታ አንበርብር (ከወሎ)
• መዓዛ መሐመድ (ከወሎ)
• አሳዬ ደርቤ (ከወሎ)

• ምናላቸው ስማቸው (ከጎጃም)
• ዘላለም እግረኛው (ከጎጃም)
• ትንግርቱ (የት ይሆን)

• ግሎባል ፋኖ (ቀለብ ስዩም) ከጎንደር

"…እና እዚህ ውስጥ ዘመዴ ከሐረር ምን አባቱ ሊያደርግ ያስገቡታል? የማይታሰበውን?

"…ሌላው ቀደምኳቸው እንጂ እነ ግርማ ካሣ ያሰቡት የነበረው እነርሱ ከእኔ በላይ የዐፋብሓ ተቆርቆሪ ሆነው፣ እኔን በዐፋብኃ ሊያስወግዙኝ ነበር ፍላጎታቸው። እነ አስረስ ይሄ ነበር ፍላጎታቸው። ሁኬርስ አያደርጉትም እንጂ ቢያደርጉትስ እኔ ዘመዴ ኬሬዳሽ። እንዲያውም ይብስብኛል።

በመጨረሻም ፪ ነገር ልጠቁም።

፩ኛ፦ በሚዲያ በኩል ጎንደርና ሸዋ ውክልና ያንሳቸዋልና ጨምሩበት። በተለይ ሸዋ ምንም ነው። ወይስ ግርማ ካሣ ነው የሸዋ ወኪል? ዋሜራ አለ?😁

፪ኛ፥ ዐማራ ነን ብላችሁ በዐማራ ጉዳይ ስትሰባሰቡ በተለይ ለአማርኛ ፊደላት ጥንቃቄ አድርጉ።

• ብሄራዊ አይባልም ብሔራዊ እንጂ
• ሃይል አይባልም ኃይል እንጂ

"…በተረፈ መልካም ስብሰባ ይሁንላችሁ። 🙏🙏
👍1.24K156🙏60🏆36😡26🤔20👌10🕊97😱4🤯3
"…ነገ ከምስጋና ሰዓታችን በኋላ ከወፎቼና ከርግቦቼ ጋር የት ነው የምንገናኘው…?

"…ሃኣ…? የት ነነ…?
🙏683👍2378124🏆16🔥10😡8🕊7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"…😂😂😂 ይሄ ደግሞ የመቼ ነው…?

• ወይ ዘርዓ ያዕቆብ አንተ ክፉ… ነቤክስ ግን አልተቻልክም። 😂😂😂 …ከየት ከየት ነው ጎልጉለህ የምታመጣው። 😁

"…ወንድ ልጅ መስለብ ወደሚለው ታሪክ ስንመጣ ታሪኩ የዐማራ ባሕል አይደለም። ይሄ የመስለብ ነገር በጥንት ጊዜ የነበሩ ጋሎች ያደርጉት የነበረ አረመኔያዊ ባሕል ነው። አንድ ጋላ ወይም አሁን ኦሮሞ ማለት ነው ሚስት ሊያገባ ሲፈልግ የብዙ ወንዶችን ብልት ቆርጦ ለሚያገባት ሚስት ማሳየት ይኖርበታል። አሁን አባ ገዳዎች በግምባራቸው ላይ የሚያደርጉት የዚያ የተሰለበ ወንድ ብልት ምልክት ነው ይባላል። ሌላው ደግሞ በኦሮሞ ወረራ ጊዜ ከሞት የተረፉትንና በምርኮ ያሉትን ወንዶች ዘር እንዳይተኩ ብልታቸውን ይሰልቡ እንደነበር በታሪክ ተመዝግቧል።

• ቤተልሄም ዳኛቸው ዘውዴ መገርሳ😁 ሰምተሻል። አንቺ ጎጃምንና የጎጃም ዐማራን አትወክዪም የምለው በምክንያት ነው።

• አይ እዳዬ… አላሸነፍኳትም እንዴ…? ገና ብዙ ይቀረኛል ማለት ነው? ወይ ጣጣ… ለማንኛውም ተሸነፍኩ እስትዪና እጅሽን እስክትሰጪ እኔም ከጎጃም አልወጣም፣ ከጮቄም አልወርድም። አለቀ።

"…እኔምለው አልሚ ባለጭራዋን በጣም ነው እንዴ ያስነቀልኳት…?
👍1.2K147🙏57🏆37😡19🕊1817🔥12🤯12😱3👌1
• ደኅና እደሩልኝ…🙏🙏🙏
1.11K🙏335👍18226🔥23🕊16🏆16😡13🤯76
"…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6

• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
👍768🙏409173🕊21🤔8🔥7😡7🏆32
"…ሸዋ ባላመጠ ባ’መቱ ይውጣል…

"…ዛሬ ደግሞ AI እንዲህ ፊልድ ማረሻ አስመስሎ ሠርቶኝ መጫወቻ አድርጎኛል። ወደ ሸዋ እየተንደረደርኩም አይደል? ለዚያ ኖ መሰለኝ። ወየ ኤአይ…!

"…በነገራችን ላይ ጎጃም ስል የተወሰነውን ሴረኛ አመራር እንጂ ሙሉ ጎጃምን እንዳልሆነ እንደሚገባችሁ ባውቅም ምክንያት ፈልገው እኔ ከጎጃም የእነ አስረስን አካሄድ ስነቅፍ ሙሉ ጎጃም ተነካ የሚሉትን ጋጋኖዎች ስለማይ ነው። ጎጃምማ የጀግናው የበላይ ዘለቀ ሀገር፣ በሴራ እጅ እግራቸው ታስሮ የተቀመጡ፣ በብስጭት ትግሉን ጥለው ገለል ብለው በተቀመጡ ተርቦች የተሞላ የአናብስት ምድር ነው። ጎንደርም፣ ወሎና ሸዋም እንደዚያው። እኔ ችክ፣ ምንችክ የምለው ሴረኞቹ ላይ ብቻ ነው። በቁጥር አንድ ሁለት ተብለው በሚጠሩ፣ በስም እገሌ እገሌ ተብለው በሚጠሩ ግለሰቦች ላይ ነው።

"…ዛሬም ሸዋ ዘለን አንገባም። ግን አእምሮአችሁ ክፍት ሆኖ ዙሪያ ገባውን እንዲቃኝ፣ መረዳታችሁ ከፍ ብሎ እንዲጠብቀኝ ዛሬም መንደርደሪያውን እጽፍላችኋለሁ። ከዚያ ምን ልጽፍ እንደሆነ ፍንጭ ታገኛላችሁ። ከጻፍኩም በኋላ ድንግርግር አይላችሁም።

• እህሳ የኤአዩ ፊልድ ማረሻ ዘመዴ የሚጽፈውን ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ፣ አንብቦም ሲወያዩ ለማምሸት ዝግጁ ናችሁ…?

🫡🫡🫡
👍1.17K184🙏59😡29🕊1210🏆8🤯6🤔3🔥1
"ርእሰ አንቀጽ"

"…ሸዋ ባላመጠ ባ‘መቱ ይውጣል…

"…ባለፈው ሳምንት አርብ በሳምንቱም መጨረሻ በእኔ በዘመዴ የቴሌግራም ፔጅ አዘጋጅቼ የማቀርብላችሁ ርእሰ አንቀጽ ከተጻፈ በኋላ ብዙ ለውጦች በምድር ላይ እየታዩ ነው። ከዕለተ አርቡ ርእሰ አንቀጽም በኋላ በነበሩት ሦስት ቀናት ውስጥም እንዲሁ እንግዳ የሆኑ የለውጥ ክስተቶችም እየታዩ ነው። የዕለተ እሁዱ ሳምንታዊውና በሁሉ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" የተሰኘው ተወዳጅ መርሀ ግብሬም ከቀረበ በኋላ በይበልጥ ደግሞ እሳተ ገሞራ ነው የፈነዳው። አርታኢሌ በሉት። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…ዛሬ ወደ ሸዋ ለማደርገው ጉዞ እንደ መንደርደሪያ የሚጠቅመኝን ግብአትና የአሸናፊነት ስሜት ያገኘሁት ጎጃም ከተቀደሰው ተራራ ከጮቄ ላይ ሆኜ በማደርገው ትግል ነው። ጮቄ ተራራ ታሪካዊ ተራራ ነች። በጎጃም ከዚያ ጀግና፣ ታታሪ፣ ትርፍ አምራች፣ ሃይማኖተኛ ከሆነ ከሊቃውንት ምድር ከዓባይ መገኛ ሕዝብ መሃል ተቀምጬ እያደረግኩ ባለሁት የብዕርና የአንደበት፣ የቃል ትግል ይሄ ነው ተብሎ በቃላት የማይገለጽ ድልንም ተጎናጽፌአለሁ። የዐማራ ፋኖ ከፍተኛም፣ መካከለኛና ተርታው ታጋይ ለእኔ ባሳያቱ ቅን አመለካከትና እንደ ጎጥ በጎጃም፣ እንደ ነገድ በአጠቃላይ በዐማራው ላይ ያነጣጠረው የጥፋት አደጋ ቀድሞ የታያቸው ሌት ተቀን ከእኔ ጋር በምናደርገው መመካከር አሁን የምናየው ለውጥ ሊመጣ ችሏል። የመጀመሪያው ለውጥ የሕዝቡ መንቃት ነው። ችግር እንዳለ ማመኑና የችግሩን ምንጭ ነቅሶ፣ ፈልጎ አግኝቶ ለመፍትሄው መዘጋጀት ነው። ዋናው እሱ ነበር። እሱ አሁን ታውቋል መፍትሄው በሂደት፣ በጥበብ ይመጣል።

"…የመጀመሪያው ለውጥ ተወደደም ተጠላም በጎጃም የጎጃም ዐማሮችና የአገው ልጆች ኦርቶዶክሳውያኑን እንደ ጫጩት አጋድሞ እንደፈለገ ማረድ ቀርቷል። ከጎጃም መምህራንን፣ ቀሳውትን፣ ዲያቆናትን፣ ነጋዴዎችን፣ የጤና ባለሙያዎችን ከላይ መከላከያ ከታች ፋኖ ተብዬ የፋኖን ማስክ ያጠለቀ ገንገበት፣ አረመኔና ጨካኝ ስውር ፀረ ጎጃም፣ ፀረ ዐማራ ኃይል ከድርጊቱ እንዲቆጠብ ተደርጓል። አሁን በድብቅም፣ በግልጽም መምህራን፣ ተማሪዎችና ሀኪሞች ሲገደሉና ተጨፍጭፈው እነ አስረስ መዓረይ ጮቤ እየረገጡ የስልክ ልውውጥ ሲያደርጉ መስማት አቁመናል። ይሄም አንዱ ለውጥ ነው። በጎጃም ግምገማው፣ ክርክሩ፣ ተሃድሶው ተቀጣጥሏል። ሹም ሽሩም እንደዚያው። የላይኛውን ዋነኛውን ሶንኮፍ አይንካ እንጂ ዳርዳሩን ቁስሉን እያከከ ነው ጎጃም። ይሄም አንድ ለውጥ ነው።

"…ሌላውን ሌላ ጊዜ እንገመግማለን። በተለይ በሚዲያው ዘርፍ እና በአክቲቪዝሙ ዘርፍ የነበረው የደነቆረ፣ የባለጌ፣ የስድ አደግ፣ ያን ጨዋና ታላቅ ሕዝብ በማይወክል በጋጠወጦች፣ በጋለሞቶች፣ በእርጥብ ሰገጤ ፋሮች፣ እንኩሮ በሆኑ ዐማራ መሳይ አሞሮች፣ ማይም ደናቁርቶች ይመራ፣ ይሽከረከር፣ ይሾር የነበረው የጎጃም አክቲቪዝም አሁን ሕዝቡን በሚመጥን ደረጃ በራሱ በጎጃም ዐማሮች አደብ ገዝቷል። እኔ ጎጃም ስገባ የእኔ የሆኑት ሁሉ የፈሩልኝም ይሄን ፓርት እንዴት እንደምሻገረው ነበር። በጎጃም ዐማራ ስም የተሰደበው የአክቲቪዝም ኃይል ከሰሃረ በረሃ በላይ አቃጣይ ነው። የሲና በረሃ፣ የናጌብ በረሃ በለው። ዘመዴ ብቻውን እንዴት ይሄን ከታች እሳት፣ ከላይ እሳት የሆነ የጎጃም አክቲቪዝቶችን በረሃን ይሻገረዋል? ውኃ ውኃ ነው የሚያሰኙት፣ እንደ ጊንጥ፣ እንደ መርዛም የበረሃ ኮብራ እባብ ያሉ ተናዳፊዎች አሉበት እንዴት ያልፈዋል ነበር ስጋታቸው። አላወቁኝማ። አዎ አላወቁኝም እኔ አንድ ለእናቱ፣ ሺ ለጠላቱ፣ የጌታዬን እናት እመብርሃንን ይዤ በረሃውን፣ ጨለማውን፣ ውቅያኖስ ባሕሩን ያለ ስጋት ብቻዬን እንደምሻገር ዐላወቁም። እንደዚያ ነው።

"…ጎጃም ስገባ ሊገጥመኝ የሚችለውን ችግር በሙሉ ነቅሼ፣ ለዚያም ምላሽ እየሰጠሁ ወደ ምድረ እርስት ከንዓን ለመግባት አስቀድሜ ተዘጋጅቼ ነው የገባሁት። በቂ ውኃና ውኃ ባጣም ውኃን የሚተካ ከአለት ላይ ውኃ አፍላቂ ልጅ ያላት ወላዲተ አምላክን ይዤ ነው የገባሁት። የኮሚኒኬሽን ችግርም ቢገጥመኝ ብዬ አስቀድሜ ከፍ ያለ ተራራ ላይ ያውም ጮቄን የመሰለ ተራራ ላይ ሲግናሉ ኃይለኛ የሆነ አንቴና ተክዬ ነው የገባሁት። ማዕበል ወጀብ ቢነሣ ብዬ መጠለያ ዋሻ፣ መርከብ ሁላ አዘጋጅቼ ነው የገባሁት። የጎጃም ሰዎች ነን ከሚሉት በግብር ግን ምናቸውም ጎጃሜ ከማይመስል ጦረኞች ከሚወረወር ሱፐር ሶኒክ ሚሳኤል ለመዳን ከእስራኤል አይረን ዶም ነው ምንትስዬ ከሚሉት ፀረ ሚሳኤል ማምከኛ የበለጠ ፀረ ሚሳኤል አስቀድሜ ነበር ያዘጋጀሁት። ከግራ ከቀኝ ሊወረወር የሚችል ሚሳኤልም ጦርም መመከቻ ጋሻ አስቀድሜ ነበር ያዘጋጀሁት። በብቃትም ነው የተወጣሁት።

"…እኔ ጎጃም ስገባ የተነሣውን የመረቴ መንቀጥቀጥ በጥበብ ነው ያለፍኩት። የእኔ ልብስ፣ የእኔ ኮፍያ ባርኔጣዬ፣ ከዝናብ መከላከያ ዣንጥላዬ የነበሩ በአብዛኛው ዝናብ ነጎድጓዱ ፈርተው ጥለውኝ ነበር የሄዱት። የስልክ መደወያ፣ የላይካ ካርድ መግዣ ይሰጡኝ የነበሩት ሁላ አሁንስ አበዛኸው፣ አንተ ስትወድቅ አብረን አንወድቅም። የዚህ ጥፋትህ ተባባሪ አንሆንም። ጎጃምን ከነካህ በቃ የምንሰጥህን 10 ዶላር አቁመናል በማለት ከ187 ሰዎች በላይ ናቸው አራግፈውኝ፣ ሜዳላይ ለአውሬ ሰጥተውኝ የሄዱት። ጥቂቶች ናቸው የመጣው ይምጣ በማለት ከወደዱማ ከነንፍጡ ነው። ከደገፉማ እስከመጨረሻው ነው በማለት ከጎኔ የቆሙት። ቀላል አልነበረም። በጣም ሲያዩት የሚታለፍ አይመስልም ነበር። ያንን ሁሉ ነው ወላዲተ አምላክን ይዤ ያለፍኩት። ይሄን የምጽፈው ሌሎች በእኔ መንገድ እውነትን ይዘው ሐሰትን ለመገፋጥ የሚቆርጡ ካሉ ግብዓት፣ መመሪያ፣ አርዓያ፣ ስንቅ ይሆናቸው ዘንድ ብዬ ነው። በትክክልኛው መንገድ ላይ እስካለህ ድረስ የፈለገ ወጀብ ቢነሣ ከመንገድ ከጉዞህ እንዳትገታ ለማስተማር ነው የምጽፈው።

"…ጎጃም ስገባ በእኔ ጦስ፣ በእኔ ዳፋ፣ በእኔ ኃጢአት ምክንያት የምወደው የመረጃ ቲቪ እንኳ በሚሳኤል ነው የተደበደበው። መረጃ ቴቬን ይረዱ የነበሩ ሰዎች ዘመድኩን ከጎጃም ካልወጣ እርዳታችንን እናቆማለን በማለት ግፍፍ፣ ሙልጭ ብለው ነው የወጡት። በእውነት የእኔ ጎጃም መግባት ዳፋው ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለመረጃ ቴቪም ነበር የተረፈው። በጽናት እንሻገር፣ አሸናፊዎቹ እኛው ነን። እናም በሸዋ፣ በወሎ፣ በጎንደር ላይ ያሳየነውን ጽናት በጎጃምም እንድገመው። ይሄ ታሪካዊ ነው። አድካሚ ነው ነገር ግን አሸናፊ ሆነን ስንወጣ ለመረጃ ቴቪ ራሱ ትልቅ ድልና ክብር ነው ብዬ ለማስረዳት ብሞክርም የጎጃም አክቲቪስት፣ ጋዜጠኛ፣ ገንዘብ አለን የሚሉት በሙሉ እንደ ሱናሚ የመረጃ ቴቪን ስላጥለቀለቁት መረጃ ቴቪ መተንፈሻ እስኪያጣ ነበር የደነገጠው። በመከራ፣ በከባድ ውጣ ውረድ የተቋቋመው። በስንት ፈተናና መከራ ውስጥ አልፎ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዓይንና ጆሮ ሆኖ ድምጽ የሆነው፣ በተለይ የዐማራ ሕዝብ ውለታውን ከፍሎ የማይጨርሰው የመረጃ ቴቪ በእኔ በዘመዴ የተነሣ ታወከ። ነቢዩ ዮናስ ተሳፍሮባት እንደነበረችው መርከብ ነው ነው የተናወጸው የመረጃ ቴቪ። ከውስጥም ከውጭም ነው የተነዋወጸችው። አስቀድመው ፀጥ ረጭ ብለው የነበሩት የግንቦት ሰባት ማዕበሎች ሲጨመሩበት፣ ፀጥ አሰኝቼአቸው የነበሩት የባልደራስ፣ የግንባሩ፣ የሠራዊቱ ማዕበሎች፣ ከሸዋና ከወሎ የሚነሱት ማዕበሎች፣ የጎንደሩ ስኳድ፣ ፋሕፍዴን፣ የጎጃሙ ሸንጎ ማዕበሎች። ቀን ይጠብቅልኝ የነበረው የተሃድሶው፣ የመናፍቁ፣ የወሃቢይ እስላሙ፣ ኦሮሙማው፣ የወያኔ እና የብአዴን ማዕበል በሙሉ ነው…👇
👍740151🙏29👌12😡12🤔7🏆76🔥4🕊4🤯1
2025/07/14 09:53:35
Back to Top
HTML Embed Code: