ሰላም ለእናንተ ይሁን…
"…ምንም እንኳ ለእኔና የእኔ ቤተሰብ ለሆናችሁ ለእናንተ ለእኔ ወዳጆች አዲስ ጉዳይ ባይሆንም በእኔ በኩል ለዓመታት ስጮህበት የነበረ ጉዳይ ቢሆንም አሁን ግን ከሁሉ ነገር ገለል ብዬ አየር እየሰበሰብኩ ካለሁበት የእረፍት ስፍራ ድረስ ስቅታ እስኪገድለኝ መተንፈስ እስኪያቅተኝ ድረስ ሰሞኑን ዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄን እና ቀሲስ ደበበ እስጢፋኖስን እንዲሁም ዘማሪት ፋንቱ ወልዴን በተመለከተ በተደጋጋሚ ስሜ የተነሣበት አጀንዳ ለመመከትና ለአስራ ምናምነኛ ጊዜም ልዘበዝባችሁ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ እንደተለመደው በቲክቶክ መንደር መድረኬ ላይ ነጭ ነጯን ልቀውጠው ለአጭር ሰዓት ልመጣ ነኝ። አላችሁ አይደል…?
http://tiktok.com/@zemedkun.b

ፈረሰኛው እያፈረሰው ነው።
"…ሰኔ 19/2017 ዓም በብልጽግና ወንጌል እና በኦሮሞ የወሃቢይ እስላሞች የተሞላውና ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክሱ የኦሮሙማው ጦር በሰሜን ወሎ በራያ ቆቦ የሚገኘውን የኩቢ ቀረንሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያንን ይሁነኝ ብሎ በዚህ መልኩ በመድፍ ካወደመው እና ከቃጠለው በኋላ እግዚአብሔር ከሰማይ የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምሥራቅ ዐማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ከመሬት ያዘነበቡትን እሳት ወደ አካባቢው ደውላችሁ ጠይቁ።
"…ሠራዊቱ በዘመነ ጁንታ የገጠመው የመበተን፣ የመሸሽ፣ የመፈርጠጥ፣ የመደንገጥ ላማዱ ዳግም እንዳገረሸበት ነው የተነገረው። ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የዓድዋው ጌታ ሊቀሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ፈረሰኛው ሥራውን መሥራት መጀመሩን ነው የዓይን እማኞች የሚናገሩት።
• ኦፍጡነ ረድኤት…
ኦ ፍጡነ ረድኤት ለጽኑዕ ወለድኩም፣
ወለነፍሰ ኵሉ ቃውም፣
ጊዮርጊስ የዋህ እንበለ መስፈርት ወዓቅም፣
ከመ እግዝእትከ ቡርክት ማርያም፣
እስመ ርኅሩኀ ልብ አንተ እምበቀል ወቂም።
ኦ ፍጡነ ረድኤት በብዙኅ ፆታ፣
ከመ እግዝእትከ ርግበ ኤፍራታ፣
በሰማይ በላዕሉ ወበምድር በታህታ፣
አምህለከ ጊዮርጊስ በስመ እምከ ቴዎብስታ፣
ሞገሰ ስም ሀበኒ ከመ ስምከ መንታ።
ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩፀተ ነፋስ ወዓውሎ፣
ለዘይጼውዐከ በተወክሎ፣
ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወለተሣህሎ፣
ተወከፍ ወትረ ጸሎትየ ወቃለ ጽራኅየ ኵሎ፣
እስመ ልበ አምላከ ርኅሩኀ በኀቤከ ሀሎ።
"…የዘንድሮው ክረምት የፍጻሜ ግጥምያ፣ የዋንጫ ጨዋታ ነው። ዝርዝሩን፣ ምርኮና ተኩለሽን ጨምሮ ሌሎች የወደሙ ካምፖችና ከብልፅግና እጅ የተለቀቁ ከተሞች ጭምር በነገው መርሀ ግብራችን ይዘን እንቀርባለን እና ጠብቁን።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ልክ 1:00 ሲሆን በዘመድ ቴቪ ላይ የቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብሩ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• ZemedTv 👉 zemedtv.com
• በትዊተር (×) 👉 https://x.com/i/broadcasts/1MYGNwVbmgnJw
• በራምብል 👉 https://rumble.com/v6vherv--zemede-june-29-2025.html?e9s=src_v1_upp_a
• በሳታላይት ቴሌቭዥን 👉 Yahsat 52.5° East 11977 H 27500 ላይ ይከታተሉን።
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን…!

• አላችሁ አይደል…?
👉🏿 በ zemedtv.com
👉🏿 በ https://zemedtv.com/live.html
👉🏿 https://rumble.com/v6vherv--zemede-june-29-2025.html?e9s=src_v1_upp_a
👉🏿 Yahsat 52.5° East 11977 H 27500
• ነጭ ነጯን ጀምረናል…

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጸሎተ አቡነ ሩፋኤል በእንተ ሃጫሉ…
ሃጫሉ…! ምንም ማድረግ አልቻልኩም። ነፍስህን አብርሃምና ይስሃቅ አጠገብ ያስገባልኝ። ሃጫሉ! እኔም ከአንተ በኋላ እመጣለሁ። ሃጫሉ! ሃጫሉ ልጄ ለኦሮሞ ሕዝብ እኮ አንተ፣ ለእምነትህም እኮ አንተ ኪዳነምሕረትን ትወዳት ነበር። ሃጫሉ ደምህን እግዚአብሔር ይበቀልልህ። እግዚአብሔር ቃየልን ጠርቶ የወንድሙን የአቤልን ደም እንደጠየቀ ደምህን እግዚአብሔር ይበቀልልህ።
ሃጫሉ፣ ሀጩ ኮ፣ በቋንቋችን ለሕዝብህ የታገልክ ነፍስህ በሰላም ትረፍ፣ እውነት ነው የተቀበረው። ልጆችህንም ያሳድግልህ፣ ሃጫሉ ምንም ላደርግልህ አልችልም፣ ነፍስህን ፈጣሪ ይቀበል፣ እንዳንተ መሆን አንችልም፣ ፈጣሪ እንዳንተ እንዲያደርገን እንማጸነዋለን። ነፍስህን በአብርሃም፣ በይስሐቅ አጠገብ ያኑርልን። በማለት የመቃብሩን ብረት በመሳም፣ ለሃውልቱም በመስገድ ፈጽመዋል።
"…ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል በአባታቸው ጎንደሬ በእናታቸው ትግሬ እንደሆኑ ነው የሚታወቀው። ምን ዓይነት ጉድ ነው ዘንድሮ የመጣብን። የዝቋላ ገዳም መነኮሳት ሲታረዱ ጭጭ የሚሉት ሁላ አንድ እነ አቢይ አሕመድና ሽመልስ አብዲሳ ከእነ ጃዋር መሀመድ ጋር ተጠቃቅሰው ነፃ እርምጃ ወስደው ያስወገዱትን አዝማሪ በዚህ መጠን ቅረጸኝና ቪድዮውን በትነው በማለት የዘቀጠ ፖለቲካ መሥራት አንድ ጳጳስ ነኝ ከሚል ሰው ዘንድ መታየቱ አስደማሚ ነው።
"…ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ ሲሞቱ ቀጥሎ የሚሾመው የኦሮሞ ጳጳስ ነው ሲባል በቃ አዳሜና ሄዋኔ በኦሮሞ ቄሮ ዘንድ ለመወደድ ሲል እንዲህ በአደባባይ ይላላጣል አይደል?
• ቱ…! ሰውረነ 🙏 ሃጫሉኮ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ አላሉም። 😂😂 …ሃጫሉን የበላ ጅብ ፊት ሃጩሉ ጥራኝ ማለት የጤና ነውን?
• © ቪድዮ ምንጭ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ነው።

የስም ስረዛ…
"…በዛሬው የህንፃ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የቀድሞው ጽርሐ ምኒልክ ህንፃ ከ ጽርሐ ምኒልክ ህንፃነት ወደ ሁለገብ ህንፃ ተሸጋግሯል። ሰዎቹ እንደምንም ብለው የአፄ ምኒልክን ስም ሠርዘውታል። 😂 ታሪክ ስረዛው ተጠናክሮ ቀጥሏል። የምኒልክ ቤተ መንግሥትን ቀደም ብሎ አንድነት ፓርክ ብሎ የሰረዘው ኦሮሙማ ዛሬ ደግሞ ጽርሐ ምኒልክን ወደ ሁለገብ ህንፃነት መቀየራቸወወ ነው የተሰማው።
"…እንደ ቡናቤት በዲም ላይት መብራት ከተንቆጠቆጠው የአዲስ አበባ አደባባይ አደባባዮች መሃል ተለይቶ የምኒልክ አደባባይ ብቻውን በጨለማ እንዲዋጥ እንደተደገም የሚናገሩ መተርጉማንም አሉ። እውን የኮሪደር ልማቷ አዲስ አበባ ለምኒልክ አደባባይ መብራት ማቅረብ አልቻለችምን? እስቲ ፎቶ አንሥታችሁ ላኩልኝማ። እውነት ሐሰት?
"…ቤተ ክርስቲያን ተቃጠለ፣ ሊቃውንቱ ታሰሩ፣ ካህናት መነኮሳቱ ተገደሉ፣ ታረዱ ተብሎ ጫጫታ ሲበዛ በዚያው ፍጥነት አቡነ አብርሃም ባህርዳር ላይ ለአረጋ ከበደ ከባ ይሸልሙታል። በርታ የሀገሬ ልጅ፣ የመንደር የወንዜ ልጅ ብለው ይሸልሙታል። አቡነ ሳዊሮስ ደግሞ ዕድለኛው ሊቀጳጳስ ተብለው አዳነች አበቤን ከምእመናን የተሰበሰበ፣ ከሙዳየ ምጸዋት የተለቃቀመ ፈረንካ ተሰባስቦ ለአዳነች አበቤ የ1 ሚልዮን ብር የወርቅ መስቀል ይሸልሟታል። 😂
• አዳነች አበቤ ጴንጤ ናት።
• በመስቀል አታምንም፣
• ለመስቀልም አትሰግድም
• መስቀል ኃይላችን ነው። መስቀል ቤዛችን ነው። መስቀል መድኃኒታችን ነው፣ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው ብላም አታምንም። እንደ አይሁድ መስቀልን የካደች፣ አንደኛ በመስቀል አዳኝነት የማታምን ናት።
"…የእምዬ ምኒልክን ስም ግን ከአዲስ አበባ እንደምንም ብለው እየሰረዙት ነው። ትታረዳለህ አራጅህን የግድህን ትሸልማለህ። አለቀ።
• ወይኔ በላቾ አለ ሰውዬው።

መልካም…
"…ያን አድርጎ የናፈቃችሁን ርእሰ አንቀጽ እስቲ ለዛሬ ላቅርብላችሁ ብዬ ቀኝ ትከሻዬን ሲሸከሽከኝ ጊዜና ያን እንደ ኮሶ መራር፣ እንደ መተሬ፣ እንደ በረኪና መራር፣ እንደ ዳጣ፣ ቀሪያ በሚጥሚጣ አቃጣይ፣ አንዳጅ የሆነ ርእሰ አንቀጼን ላቀርብላችሁ ወደድኩ። ከርእሰ አንቀጹ በኋላ የተለመደው ጫጫታ ይኖራል ተብሎ ቢጠበቅም ደግሞም መኖርም አለበት ዩቲዩበሮች ምን ሠርተው ይብሉ? የቲክቶክ ኤክስፐርቶች ምን ተንትነው ያምሹ? ለእነሱም ሲባል፣ መንደራቸው ጭር እንዳይል ሲባል ዛሬ ዓለማዊ፣ ነገ መንፈሳዊ፣ ሃይማኖታዊ ርእሰ አንቀጽ ላቀርብላችሁ ወደድኩ። ደግሞም የእናንተም ያ የበሰለ የሚያጓጓ ኮመንታችሁም እንዴት እንደናፈቀኝ አትጠይቁኝ።
• እህሳ…ዝግጁ ናችሁ?

"ርእሰ አንቀጽ"
"…አይገፉበትም፣ ረዘም ሰፋ አድርገው አይተነትኑትም እንጂ፣ ቀጣይነት የለውም እንጂ አንዳንድ የቤተ ክህነቱም ሆነ የቤተ መንግሥቱ የቦለጢቃ ሴራ በደንብ የገባቸው የፌስቡክና የቴሌግራም ጸሐፍትን እያየሁ ነው። ሥራዬ ብለው ቢይዙት፣ ተከታታይነት ያለው ተግባር ቢፈጽሙ፣ አስሬ ለክተው አንዴ ቢቆርጡ ደግሞ ሸጋ ነበር። እሰደባለሁ፣ እነቀፋለሁ፣ ወዳጅ ዘመድ፣ ጓደኛ፣ ጧሪ ቀባሪ አጣለሁ ብለው ሳይሳቀቁ እውነትን መርሐቸው አድርገው ቢገለጡ ሸጋ ነበር። ጠንካራ፣ ታማኝ፣ አስተማማኝ የሆነ ጠንካራ የመረጃ ምንጭ ቢኖራቸው፣ ሁሉም ሥፍራ የሚገኝ ኔትወርክ ቢዘረጉ ደግሞ የበለጠ አሸወይና ይሆንላቸው ነበር። በመንደር፣ በጎጥ፣ በሰፈር ባይታጠሩም ሸጋ ነበር። የሆነው ሆኖ ገባወጣ እያሉ ብቅብቅ የሚሉ ጦማሪዎችን እያየሁ ነው። ችግሩ እንደ መስቀል ወፍ ናቸው ቶሎ ቶሎ አይመጡም እንጂ ጸሐፍትስ እያየሁ ነው። እንደ ዘመኑ የሴቶች ልብስ አጭር፣ ሚስኮል ነጠላ ዓይነት ድንክ ጦማር ይጦምራሉ እንጂ እያየሁ ነው። በርቱ ተበራቱ ብቅ ብቅበሉም።
"…ደስ የሚለው ነገር አሁን የተፈጠረው ትውልድ አዳዲስ ትግል አስቀያሽ አጀንዳ ከየትም ይምጣ ከየት፣ በማንም ይምጣ በማን እንዲህች አድርጎ የማይቀበል የባነነ፣ የነቃ ትውልድ ነው ነው የተፈጠረው። እነ ጌጡ ተመስገን፣ እነ ጉርሻ ቲዩብ፣ እነ ዮኒ ማኛ፣ ቲክቶከርና ፌስቡከር፣ እነ ጃዋርና አንከር አጀንዳ ፈብርከው ቢያመጡም የማይቀበል፣ እንዲች ብሎ በእጁ ንክች የማያደርግ ትውልድ ነው እያየሁ ያለሁት። በሆነው ባልሆነው በተፈጠረ አጀንዳ ዋናውን ጉዳይ ትተው በተፈበረኩ አጀንዳዎች ሁሉ ነጠላ ዘቅዝቀው በየፌስቡክና በየቲክቶክ ልጥፎች ስር ዋይ ዋይ ሲሉ ይውሉ ያድሩ የነበሩቱ በተለምዶ የማዳም ቅመሞች የሚባሉት የዓረብ ሀገር እህቶቻችን እንኳ በአብዛኛው የባነኑ፣ የነቁ ሆነው ነው ያገኘኋቸው። መሬት ላይ ካለው አንዳንድ ሾተለይ ፋኖ ነኝ ከሚለው ሰነፍ ባንዳ በተሻለ መልኩ የፖለቲካውን የዓየር ጠባይ ተረድተው መተንበይ የሚችሉ ሰዎች ሁላ ነው እያየሁ ያለሁት። ይሄ ይበል የሚያሰኝ ነው። ግፉበት። መርምሩ፣ ተመራመሩ። ፔኒስዮን አልጋ ላይ ተኝቶ በቲክቶክ ትግል የጀመረውን የደቡብ ጎንደሩን ፀዳሉ በቲክቶክ ሲሞግቱ የነበሩት እነዚህ እህቶች ነበሩ። ይሄ ድሮ የማይታሰብ ነው። አሁን ግን አብዛኛው ሰው ነቅቷል። እየበቃም ነው።
"…በእስከአሁኑ ትግል እንኳንም ፋኖ አሸንፎ አራት ኪሎ አልገባ። ሳይጠራ፣ ሳይነጻ፣ እንደቆሸሸ፣ አረሙ፣ እብቁ፣ እሾህ አመኬላው፣ እንክርዳዱ ሁሉ ተግበስብሶ እንኳንም አራት ኪሎ አልገባ። የረጋ ወተት ቅቤ እንደሚወጣው የፋኖም ሁኔታ እንደዚያው ነው እየሆነ ያለው። እንደዚያ ባይሆን ኖሮ የበግ ለምድ የለበሰው ተኩላ ሁላ በፋኖ ስም ተግበስብሶ አይደለም ዐማራን ሀገሪቷንም የሌለ ትርምስ ውስጥ ነበር የሚከታት። አይታችኋል ከዓመት በፊት ፋኖ ተግበስብሶ ወደ ሥልጣን ቢመጣ ሊፈጠር የሚችለውን? አራት ኪሎ ላይ ዘመነ ካሤና እስክንድር ነጋ ሲታኮሱ። ኮሎኔል ፋንታሁን እና ምሬ ወዳጆ ሲጠዛጠዙ፣ ደረጀ በላይና ሀብቴ፣ ጌታ አስራደና ባዬ ሲዋጉ፣ ደም ሲፋሰሱ። እንደው ታዝባችኋል ኢንጅነር ደሳለኝ እና መከታው ማሞ ከሸኖ ጀምሮ እስከ አዲስ አበባ ሲተራመሱ፣ ማስረሻ ሰጤና እነ ማርሸት ሲፋጩ፣ ይሄን የሚያውቅ የዐማራ አምላክ በዐማራ ሕዝብ ላይ መከራው ቢበዛ፣ ቢጠነክርበትም ስንዴው ከገለባ እስኪለይ፣ እስኪ በጠር ድረስ አቆይቶታል።
"…የዐማራ ትግል እየጠራ ነው። የዐማራ ትግል መስመር እየያዘ እየመጣ ነው። በዐማራ ትግል ውስጥ ማን ጎጠኛ፣ መንደርተኛ፣ ተረኛም ለመሆን እንደሚላላጥ በቆይታ እየተገለጠ ነው። የዐማራ ትግል ካንሰር፣ የዐማራ ትግል ደንቃራ ማን እንደሆነ በጊዜ ሒደት እየተለየ ነው የመጣው። አፈ ቅቤ ልበ ጩቤው ሁሉ እየተለየ ነው። ዐማራ መሳይ አሞራው ሁሉ እየተበጠረ ነው። ማን በዐማራ ትግል እንደሚቀልድ፣ ማን በዓማራ ትግል የኢኮኖሚና የሥልጣን ጥሙን ለማርካት እንደሚንከራተት፣ ማን የዐማራ ትግል ላይ ሽብልቅ ለመክተት እንደሚፍጨረጨር በሚገባ እየታየ፣ እየተለየም ነው የመጣው። ከዐማራነት ወርዶ ጎጥ ውስጥ እየተወሸቀ ያለው ማን እንደሆነም ከሊቅ እስከ ደቂቅ እየተረዳው፣ እየገባው ነው እየመጣ ያለው። ማን ከወያኔ ጋር፣ ማን ከብአዴን ጋር፣ ማን ከሻአቢያና ከኦሮሙማው ጋር ጭምር እንደሚሠራ ሁሉም ሰው እየገባው፣ እየተረዳው የመጣበት ወቅት ላይ ነው የምንገኘው። ሕዝቡም ጨክኖ መፍረድ ጀምሯል። በግልጽ መገሰጽም ጀምሯል። ይሄ መልካም ጅምር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…አሁን ተወደደም፣ ተጠላም ሁለት ምርጫ ብቻ ነው ከዐማራ ፋኖ ፊት የተደቀነው። አንደኛው ምርጫ ልዩነትን አቻችሎ ፣ አቀራርቦ፣ አለዝቦ አንድነት ፈጥሮ ጠላቱን ተፋልሞ ማሸነፍ። በጎንደርና በጎጃም፣ በሸዋና በወሎ፣ በወሎና ጎንደር፣ በጎጃምና ወሎ፣ በሸዋና በጎጃም ወዘተ መሃል ጠላት የዘራውን የከረመ መርዝ አክሽፎ፣ ሴራውን በጣጥሶ የግዱን አንድ ሆኖ ጠላትን እንደ ዐማራ መጋፈጥ። ይሄ አይስማማኝም ካለ ደግሞ ሁለተኛው ምርጫ እርስ በእርስ ዐማራ ከዐማራ ይጨፋጨፋል፣ በዚያውም ልክ ጠላቱ ገብቶ ይጨፈጭፈዋል። ሰኔ 15 እያለ ለሞተ ብአዴን ጎራ ለይቶ መጠዛጠዝ አልያም የሰኔ 15 አጀንዳን ለብአዴን ትቶ አዲስ ትውልድ ፈጥሮ በአዲስ አጀንዳ አዲስ አስተሳሰብ ይዞ በአንድነት መታገል። ምርጫው የዐማራ ነው። በተለይ የጎጎዎች። የሁለቱ ጎጎዎች። ጎጃምና ጎንደሮች። አለቀ።
"…ባለፈው ጎርጎራ ላይ ሂልኮፕተር ተከሰከሰ በተባለ ጊዜ እኮ ነው የሁለቱ ጎጎዎች አክቲቪስቶች በሳቅ ያነፈሩኝ። እንዋጋዋለን የሚሉት የዐማራ ብአዴን ብልፅግና ባለሥልጣናት ከጎንደር ወደ ጎርጎራ በመሄድ ላይ ሳሉ ሂሊኮፍተሩ በብልሽት ቢሉ በአርፒጂ በዐማራ ፋኖ ተመትቶ ወደቀ ሲባል በአዝማሪዋ፣ በኦሮሸኔዋ ጋለሞታ በቅዳሜ ገበያ የሚመራው የጎጃም አክቲቪስት ቡድን አጓራ፣ ደነገጠ፣ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ። ጎንደሬዎቹ ሆን ብለው ጎጃሜዎቹን ባለሥልጣናት በሂሊኮፕተር አንድ ላይ ጭነው ጨረሷቸው። ወይኔ ወይኔ፣ ወይኔ ብለው ፀጉራቸውን እየነጩ፣ ደረታቸውን እየደቁ እዬዬአቸውን አስነኩት። በተለይ አዝማሪዋ አያሌው መንበር እንኳን ደስ አለህ፣ ይኸው ጎጃሞች ተለይተው አለቁልህ ብላ አለቀሰች። ብአዴን የሆነ፣ ሕዝቡን እያስጨረሰ ያለ አካል በእግዜሩ መብረቅ፣ በፋኖ ጥይት፣ በራሱ በአቢይ አሕመድ ተንኮል ጅም ብለው ቢያልቁ የዐማራ ፋኖ ትግል እዳው ቀለለት ተብሎ ጮቤ ይረገጣል፣ ስለት ይገባል እንጂ እንዴት ድንኳን ደኩኖ፣ ነጠላ ዘቅዝቆ ለቅሶ ድረሱኝ ይባላል። ጉዱ እኮ ነው። እናም ነፍ የትየለሌ አፍቃሬ ብአዴን የሆነ መንጋ አሁንም የሆነውን የዐማራ ፋኖ ወሳኝ ክፍል ሁላ እንደተቆጣጠረ ይሰማኛል። ብአዴን በፋኖ ውስጥ አልሞተም የሚያስብል ነው።
"…የጎንደሮቹም አክቲቪስቶች እንደዚያው ነው የተንጫጩት። ጫጫታው ግን በስሱ ነው። ኋላ ላይ የተጎዳው በወልቃይት ጉዳይ በቀጣይ ለሚሠራው ፖለቲካ እንቅፋት ይሆን ይሆናል ተብሎ የሚገመተው ኡዞ አገኘሁ ተሻገር መሆኑ ሲሰማ የጎጃሙ ሸንጎ ሰጥ አለ። አረጋ ከበደ፣ ተመስገን ጥሩነህ ምንም እንዳልሆኑ ሲያውቅ እፎይ ተመስገን አምላኬ ብሎ ጭጭ አለ። አገኘሁ ተሻገር ከሆነስ ይበለው አሉ እነ አዝማሪዋ ቅዳሜ ገበያ። አገኘሁ ተሻገር መወገድ ስላለበት ነው የተወገደው። መጪው የወልቃይት ጉዳይ መታየት ያለበት በፌዴሬሽን ምክርቤት ነውና እዚያላይ ደግሞ አቃጣሪ፣ ታማኝ ባሪያ፣ የመጣ የሄደው ሁሉ የሚጭነው የህዳር አህያ ቢሆንም…👇① ✍✍✍

👆②✍✍✍ …አገኘሁ ተሻገር መኖር የለበትም በሚለው የኦሮሙማው ውሳኔ መሠረት አገኘሁ እንደ ድመት ነፍስ አልሞት ብሎ አስቸገረ እንጂ እንዲወገድ መወሰኑን ማመን የግድ ነው። የወልቃይት ጉዳይ አሁን ሌላ ጣጣ ይዞ እየመጣ ስለሆነ ማለት ነው።
"…በአጠቃላይ የዐማራ ፋኖ ትግል ጠላው ተጠምቋል። አተላው ወደ ታች እየዘቀጠ፣ ገፈቱ ወደላይ እየተንሳፈፈ ነው ያለው። አተላው ፀዳሉ፣ አተላው ቆራጡ፣ አተላው አማኑኤል ከዐማራ ትግል ተደፍተዋል። አሁን የሚቀረው ወይ አተላ፣ ወይ ገፈት ያልሆኑ ነገር ግን የጠራ ጠላ ያልሆኑቱ አካላት ናቸው። እነሱም ቢሆን የጊዜ ጉዳይ እንጂ እንደ አተላ ይደፋሉ፣ አልያም እንደ ገፈቱ ይተፋሉ። ቱፍ፣ ቱፍ፣ እንትፍ እንትፍ ይደረጋሉ። በሸዋ ያለው አተላና ገፈት፣ በጎጃም ያለው አተላና ገፈት፣ በጎንደር ያለው አተላና ገፈት ይደፋል፣ ይተፋልም። የዐማራ ትግል አሁን የሚያስፈልገው ኮፍጠን፣ ቆፍጠን፣ ኮምጨጭ ብሎ የሚወስን፣ ከዐማራ ሕዝብ በላይ በግለሰብ ስብዕና ላይ የማይንጠለጠል፣ አፍቃሬ ሥልጣን ያናወዘውን ግለሰባዊ አመለካከት፣ ወረዳዊ፣ ዞናዊ፣ ጎጤውን አስተሳሰብ አምክኖ አሽቀንጥሮ ወዲያም ንቆ ትቶ ዐማራን፣ ታላቁን ዐማራነትን ለማንገሥ ነው መፋለም ያለበት። ድሮን በላዩ ላይ፣ መድፍ በጆሮ ግንዱ ላይ፣ ጥይት በአፍንጫው ስር ሲያፏጭ፣ ሞት በአናቱ ላይ ተሸክሞ ዛሬ ይሙት ነገ ይሙት የማያውቅ የዐማራ ፋኖ ታጋይ እሱ እንደማይሞት፣ ድሮን እንደማይነካው፣ ጥይት አጠገቡ እንደማይደርስ፣ የመድፍ ድምጽ የማይሰማ፣ አራት ኪሎን በእርግጠኝነት አልሞ፣ አቅዶ፣ በሌላው ሞት እሱ ተሻግሮ፣ ተረማምዶ ሚንስትር፣ ባለሥልጣን እንደሚሆን ያረጋገጠ ያህል በራሱ ተማምኖ የዐማራ ፋኖ መሪ እኛ ካልሆን፣ አራቱም ወሳኝ የሥልጣን እርከን ለእኛ ካልተሰጠን፣ እኛ ብቻ የዐማራ ፋኖን ትግል ካልመራነው ሞተን እንገኛለን የሚል ጤናቢስ አመለካከት ላለው ቡድንም ሆነ ግለሰብ ቅንጣት ታህል ሊጨነቅ፣ ሼምም ሊይዘው አይገባም። ሞት በላዩ ላይ እያፏጨ ከዛሬ ነገ እኔ ሞቼ ወገኔን፣ ሕዝቤን ነፃ አወጣለሁ የሚል የዐማራ ፋኖ በግለሰቦች የሥልጣን ጥም መናወዝ ምክንያት ብናገር፣ አስተያየት ብሰጥ፣ ልክ አይደለም ብል እነ እገሌ ይቀየሙኛል፣ ሰዳቢ ሠራዊት አስነሥተው ስሜን ያጠለሹታል ብሎ ሊያፍር፣ ሊሽኮረመም አይገባም። ምንም አባቱ አያመጣም። ወጊድ በለው።
"…የጎጃም ዐማራ ሞት ከጎንደር ዐማራ ሞት አይበልጥም አያንስም። የወሎ ዐማራ ሞት ከጎጃም፣ ከሸዋ ከጎንደር አይበልጥም አያንስም። እኔ ከሌላው ዐማራ የተሻልኩ ነኝ የሚል አስተሳሰብ አይሠራም፣ አያዋጣም። እኛ ገንዘብ አለን፣ መሳሪያ፣ የሰው ኃይል አለንና ሁሉን ሥልጣን ጠቅልለን መውሰድ ይገባናል ማለትም ነውር ነው። ሌሎች ትግል ጀምረው በነበረ ሰዓት ይነግድ፣ ይዘፍን፣ ይጠጣ፣ ይዝናና ይጭፍር የነበረ ሁላ አሁን ድንገት መጥቶ የዐማራን አንድነት ሒሳብ እያወራረድን እኔ ልምራው ማለት ተገቢ አይደለም። ወደ ቀልቡ ከተመለሰ ተመለሰ፣ ካልተመለሰ ሌላው ወደፊት መቀጠል ነው ያለበት። አረቄያም ሁላ የሚያወራውን መስማት ትክክልም ልክም አይደለም። ሠራዊቱና መሪዎቹ የተለያዩ ናቸው። ታጋዩ ሁላ እንደ ዐማራ ነው መታገል ያለበት። የጎጃም ፋኖ ጎንደር፣ ወሎ፣ ሸዋ ገብቶ መታገል ነው የሚፈልገው። የጎንደሩም፣ የወሎና የሸዋውም እንደዚያው ነው የሚፈልገው። በአረቄ ተጽእኖ እየተነሣ፣ በብአዴን መርፌ እየተወጋ የሚለፈልፈው ሁሉ ታችኛውን ታጋይ አይወክልም። በጭራሽ አይወክልም። ተራው የእኛ ነው አይባልም። ተረኛ አገዛዝ ሊያስወግድ የተሰባሰበ ዐማራ ተረኛ ዲክታተር ከወዲሁ የሚያስተዋውቁትን ኢግኖር እየገጨ ወደፊት ሊስፈነጠር ነው የሚገባው። ተናግሬአለሁ።
"…እንድታውቁት ያህል እደግመዋለሁ አርበኛ ዘመነ ካሤን እንደሆነ የጎንደር፣ የጎጃም፣ የወሎና የሸዋ ፋኖዎች መሪያችን ብለው መርጠውት ነበር። ጎንደርም የሚገባውን፣ ሸዋም ወሎም የሚገባቸውን የሥልጣን እርከን ተቀብለው ጨርሰው ነበር። አርበኛ ዘመነ ካሤ የዐማራ መሪ ሆኖ እንዳይመረጥ ስልኩን ዘግቶ የጠፋው አስረስ መዓረይ ነው። ይሄንን ሁሉም ያውቃል። እነ አስረስ መዓረይ ዘመነን አስገድለው እነሱ መሪ ሆነው ለመምጣት ሲሉ ነው የዘመነ ካሤን ምርጫ ደብቀው የከረሙት። ዘመነም፣ የጎጃም ፋኖዎችም ሲጠይቁ አስረስ መዓረይ ራሱን የዘመነ ምትክ ሆኖ ለመገለጥ እየሠራ ስለነበር ምላሽ አይሰጥም ነበር። የቆየ ሞላ በራሱ አንደበት "ምርጫው ካለቀ፣ ለምን እንደዘገየ ራሴ እጠይቃለሁ፣ የእኛ ሰዎች እምቢ ካሉ እንኳ ዘመዴ እመነኝ ሠራዊቱን ይዘን ሌላ አመራር መርጠን የዐማራን አንድነት በቅርቡ ዕውን እናደርጋለን ነበር ያለኝ። ይሄንኑ ጉዳይ አስረስ መዓረይም በደወለልኝ ጊዜ እኔ ዘመዴ አባደፋር ኮስተር ብዬ አንስቼለት ነበር። እርግጥ ነው ነገሮች ስላልተመቻቹ ተጓትቷል። መጀመሪያ አካባቢ እነ ባዬ ከእነ ሀብቴ ጋር እየተነጋገሩ ስለነበር ነው የተጋተተው፣ ኋላ ላይ ግን በእኛ ምክንያት ነው የተጓተተው። በእኛም መካከል የተጓተተው እነ ሻለቃ ዝናቡ የወታደራዊ ክፍሉ ካልተሰጠን አንቀበልም ስላሉ ነው። የመሪነቱንም፣ የወታደራዊ ክፍሉንም ደግሞ ለጎጃም አይሰጥም። ስለዚህ እሱን ችግር እስክንፈታው ነው ያለኝ። እኔም ዝናቡ እንዲያ የሚል አይመስለኝም። እስቲ እጠይቀዋለሁ ስል አስረስ በፍጥነት ዝናቡ አይደለም ያስቸገረን፣ ያስቸገሩት ከዝናቡ ሥር ያሉቱ ናቸው ነበር ያለኝ አስረስ መዓረይ። ይሄንንም ቅጂ እስከአሁን ደጋግሜ እየሰማሁት ነው።
"…እነ አስረስ መዓረይ እኔ ጎጃም እስክገባ ድረስ የዐማራ ፋኖ በጎጃም ነፍስ ነፍስ ያላቸውን፣ ዐዋቂ፣ ምሑራን፣ ታጋይ፣ በተለይ ደግሞ ለዘመነ ካሤ ቀኝ እጅ ናቸው የሚባሉትን፣ በሃይማኖታቸውም ቅባት በዘራቸውም ዐማራ የሆኑትን የጎጃም ልጆች እየለቀሙ አንደዜ በድሮን፣ ሌላ ጊዜ በጥይት ከጀርባ እየተመቱ፣ በጎጃም የጴንጤ አማኞቹና ፓስተሮቹ እነ ዳዊትና ተሰማ ግን ከድሮንም፣ ከጥይቱም ርቀው፣ ግንቦት ሰባቶቹ፣ ብአዴንና ኢዜማዎቹም መምህራንና ኦርቶዶክሳውያኑን እየገደሉና እያስገደሉ ዘና ብለው ነበር የቆዩት። እደግመዋለሁ ዛሬ እነ አስረስ መዓረይ፣ እነ ማርሸት፣ እነ ግርማ አየለ የሚወርዱበትና የጎንደሩ ኢያሱ፣ ሞዓ ተዋሕዶ እያሉ የሚከሱት የባዬ ልጆች ናቸው አርበኛ ዘመነ ካሤና አርበኛ ዝናቡን አንድ ላይ በድሮን ሊጨፈጭፏቸው የጨረሱትን የአገዛዙን ዕቅድ ያከሸፉት። የጎጃምን የፋኖ መሪ የዐማራ ፋኖ ምልክት የሆነውን አርበኛ ዘመነ ካሤን እና የጎጃምን የወታደራዊ መሪ አርበኛ ዝናቡን አንድ ላይ ለመግደል የታቀደውን ዕቅድ ለዝናቡም፣ ለዘመነም ደውለው ያከሸፉት ጎንደሮች ናቸው። ክብር ምስጋና ለቴዎድሮስ ለመይሳው ካሳ ለውባንተ ልጆች። እነ አስረስን የሚያንገበግባቸው ይሄ ነው። ዘመነ ሞቶ አስረስ የጎጃም ዐማራ መሪ ሆኖ ሊመጣ የነበረውን ዕቅድ ያከሸፉት ጎንደሮች ናቸው።
"…ከጫፍ ተደርሶ እኮ ነበር። እነ ጥልምያኮስ አማኑኤል አብነት፣ እነ ሥጋ ቆራጩ ይሄነው የሸበሉ፣ እነ በላይነህ ሰጣርጌ። (በላይ እንኳ አሁን በስተመጨረሻ እየባነነ ይመስላል። ከእኔ የባሰ ነጭ ነጯን መዘርገፍ እየጀመረ ነው። ቆሜ ነው የማጨበጭብለት። የበላይነህ ብዕር ማራኪ ነው። ፍሰቱም ግሩም ነው። አቋም ነው የሚያንሰው እንጂ የመረጃ እጥረት የሌለበት ሰው ነው። አስሬ ለክቶ አንዴ መቁረጥ ቢጀምር ደግሞ የድሮውን ጎንደሬ ሚኪ ዐማራን ይተካል ብዬ የምገምተው ሰው ነው። ለማንኛውም እነርሱ ሁሉ ዘመነ ካሤንና አስረስ መዓረይን ማወዳደር ጀምረው እንደነበር የጻፍኩት ቀደም ብዬ…👇②✍✍✍