Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው ዕለትም ስራችንን ቀጥለን ሶስተኛውን ፍሎር የመለሰኑን ስራ ጀምረናል ወቢላሂል ሃምድ ።

ይህ እየሆነ ያለው ከአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ቀጥሎ በእናንተ ውድ ወንድም እህቶች ርብርብ ነውና እገዛችሁን አጠናክራችሁ በመቀጠል የመድረሳችንን ፍፃሜ በአላህ ፍቃድ ቅርብ ታደርጉት ዘንድ እንጠይቃችኋለን ።

ረመዷንም ነውና አነሰ በዛ ሳትሉ የአቅማችሁን በማድረግ ከአላህ የሆነን ትልቅ ምንዳን ያግኙ ።


👉 ንግድ ባንክ  1000376406777
     (አብድረዛቅ ሙሰማ እና ደሊል ኸሊል)

👉 ንብ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 096ifw1383
      (ፋሪስ ሻፊ እና ደሊል ኸሊል)

👉 ዘምዘም ባንክ 0025009420102
      አሚር  ሙባረክ & ደሊል ኽሊል

👉 አቢሲኒያ ባንክ 111 314 055
( አብዱልሃሚድ ጅላሉ እና ሀምዱ መሀመድ)

👉 ኦሮሚያ ባንክ
ሂሳብ ቁጥር 3453960
(ፋሪስ ሻፊ፣ሀምዱ ሙሀመድ እና አብድልከሪም ቶፊቅ )
www.tg-me.com/aliibnabitalibmedresa
🤲አምላካችን ሆይ!
የጀሀነም እሳትህን ቻይ አይደለንም፤
ኃያሉ ቁጣህንም አንችልም፤
ኢላሂ! ጫንቃችንን ከእሳት ነፃ አድርግልን!
اللهم أعتق رقابنا من النار أجمعين!
“ወላሂ ቀብር ላይ ያሉ ሰዎች ተመኙ ቢባሉ አንዲትን የረመዳን ቀን ይመኙ ነበር”

ኢብኑል ጀውዚ
🍃 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እንደምን አላቹ ቤተሰቦች በፈጠነው ረመዳን እና በቀረበው ዒድ መሀል መጥቻለው የግዜው ፍጥነት ይገርማል ምን ያክል ግዜ ሆነኝ ወደዚህ ከመጣው ስል 22 ቀናት አልፈዋል ሳምንት የቆው ያህል ራሱ አልተሰማኝም እናተስ ጋር ረመዳን እንዴት አያቹት?
ዛሬ እኛ ጋር ያለው ድባብ ረመዳን መግቢያ እንጂ መውጫ አይመስልም ቁርዓን አከተምን ረመዳኑን ለመሸኘት ሽር ጉድ እያልን ነው አጂብ የዘንድሮ ረመዳን ፍጥነቱ አስገራሚ ነው የተጠቀመበት እደለኛ ነው።
🍁 ማሳታወሻ

የዛሬዋ ለሊት የረመዳን የመጨረሻዋ ልትሆን ትችላለች በዛ ላይ 29ነኛው ነው እንዳያመልጣቹ ሁላቹም ይህን ለሊት በሰላት በቁርዓን እናሳልፈው።
⚡️አሁን፦ ትሜር ላይ… የሸዋል ጨረቃ በመጠባበቅ ላይ...!
inside the haramain የተባለው ገፅ ኢድ አልፈጥር ሸዋል አንድ መሆኑን ገልጿል ዘንድሮ ሁሉም ተጫዋች ሆኗል 😊

አሁን ጨረቃን በመጠባበቅ ላይ መሆኑን ገልፆ 12:20 ሲል መረጃውን እንደሚለቅ ተናግሯል ።
በመጠባበቅ ላይ

ሊታወቅ ደቂቃዋች ቀርተውቷል ማክሰኞ ወይ እሮብ የቱን እየጠበቃቹ ነው?
⚡️ሰበር መረጃ

🌼 ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ማክሰኞ ረመዳን 30 ሲሆን እሮብ ሸዋል አንድ እንደሚሆን ተገልጿል ኢዱም እሮብ ይሆናል።
🌼 ደህና ሁን ረመዳን
⚡️የመሀርታ እና የተውባ ወር
⚡️የልግስና እና የቸርነት ወር
⚡️የቁርዓን እና የዚክር ወር
🌸 ደህና ሁን አንተ የተወደድከው ወር 😔
🍂 www.tg-me.com/zizuQ
🌻 ዒድ ሙባረክ

💐 እንኳን ለ1445 ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን።

🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

人  ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
.  (_ _) * ዒድ * ★
. ┃口┃ *     mubark     *
. ┃口┃★ *   ***.    .  *˛•
. ┃口┃★   * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛*   人  •˛˚  *       
. ┃口┃     .-:'''"''''"''.-.     
. ┃口┃  (_(_(_()_)_)_)         
  ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃.   ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
_三三三三三
🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን!  ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!

🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰
🍂 www.tg-me.com/zizuQ
🌼 ዒድኩም ሙባረክ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከረመዳን ትዝታዋች ተራዊህ እና ተሃጁድ ላይ እንቅልፍ 😴
🌿 «የኃጢያት ጠረን እንዳያዋርዳችሁ የእሰቲግፋርን ሽቶ አርከፍክፉበት»
ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ
🍂 www.tg-me.com/zizuQ
🌱የህይወት ፈተና ዘግተህ ማትጨርሰው ሰፊ ቀዳዳ ነው ቻይ ልብና ሰብረኛ ማንነት ያስፈልጋል።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ከዚህ በፊት በሁለት ዙሮች እንዳደረግነው የበጋ የኦን ላይን ትምህርትችን አዘጋጅተናል።

ይህን ለየት የሚያደርገው የሚሰጠው ትምህርት

👉 በኢማሙ አህመድ መዝሀብ
መሠረት ፊቅሂን

🟢 أخصر المختصرات ( للامام محمد بن بدر الدين بن بلبان )

🟢 القواعد الفقهية ( للشيخ عبد الرحمن السعدى )

🟢 العقيدة السفارينية ( للشيخ ابن عثيمين)

እነዚህን የምንቀራ ሲሆን የኢማሙ አህመድን መዝሀብ በቅደም ተከተል የምንቀራ ይሆናል።

የደርሱ ቀንና ሰዐት
👉 ዘውትር ሰኞ ፣ ሮብ ፣ ጁሙዐና እሁድ
ከ ምሽቱ 3:00 - 4:00 ሰዐት

🔷 ተማሪዎችን በሚገባ ለመከታተልና ፈተናዎችን ለማዘጋጀት ሲባል በጣም አነስተኛ ቁጥር ያለው ተማሪ ብቻ የምንቀበል ይሆናል።

ትምህርቱ ሸዋል 13 ሰኞ የሚጀመር ይሆናል።
@Mui54
ሲስማት አይቻለሁ 😊

ሙጊራ ኢብኑ ሹዕባ የተባለው ሰሃብይ ብልህና በሳል ሰው ነበር። ገጠመኙን ሲናገር እንዲህ ይላል፦

«በብልጠት እኔን ያሸነፈ ቢኖር አንድ ወጣት ብቻ ነው። የሆነ ጊዜ አንዷን ላገባት ፈለኩኝና ስለ እሷ ሳወሳ ሰማኝ። እንዲህም አለኝ
"እሷ ልጅ እኮ የሆነ ሰው ሲስማት አይቻለሁና ትቅርብህ"
አለኝ። እኔም እንዲህ ዓይነት ከሆነችማ ትቅርብኝ ብዬ ተውኳት።
ከጊዜ በኋላ ያቺ ልጅ ይህንኑ ወጣት ራሱ አገባት። በሁኔታው ተገርሜ……
እንደዛ ብለኸኝ እንዴት ታገባታለህ ስለው
"ሲስማት አይቻለሁ ያልኩህ በእርግጥም ሲስማት አይቼ ነው። ሲስማት የነበረው ግን የራሷ አባቷ ነበር😊
ብሎ ተጫወተብኝ» ይላል።
አንድ ካካ የሚባል ብራዚላዊ ታወቂ ኳስ ተጫዋች ሚስቱ የፈታችበትን ምክንያት ስትናገር እጅግ ይገርማል ካካ እኔ ላይ ክህደት ፈፅሞ አያቅም ፣ ሌሳ ሴት ላይ ወስልቶብኝ አያቅም ፣ አይቀናም ፣ በደንብ ይንከባከበኛል ፣ ለቤተሰቡ በቂ ግዜ ይሰጣል ነገር ግን እኔ ደስተኛ አደለሁም እንዴት ትንሽ ስህተት እንኳን አይሰራም ችግሩ ለኔ እሱ እንከን የለሽ ሆኖብኝ ነው የፈታሁት በማለት ትናግራለች።

አጂብ ሴቶች ሲንከባከቧቹም አቶዱም ማለት ነው? ትንሽ ርግጫና ግልምጫም አስፈላጊ ነው እያላቹ ነው 😊 ምን አይነት ግዜ ላይ ነን
አላህ ያወቀኛል ወይ 😔

አንዱ አላህ ያውቀኛል ወይ አለኝ እንዴት አልኩት ጥያቄው ስለገረመኝ ሚያቀኝ ግን አይመስለኝም አለኝ እንደዚ ያለበትን ነገር ማጤን ያዝኩ ተስፋ ቆርጦ የህይወት ውጣ ውረድ አድክሞት አልሳካ ያለው ድክርት ያለ ሰው ነው¡ እሱ እኮ ነው የፈጠረህ እንዴት አያቅህም አልኩት።

ንግግሩ ጥልቀት አለው አላህ ያውቀኛል ወይ የብዙ ፈተና ጥርቅም ጥያቄ ይመስለኛል ያለበት ሁኔታ ይህን እንዲጠይቅ አድርጎታል በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያሉ ብዙ ሰዋች በእንደዚ አይነት ስሜት በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ናቸው። ተስፋ ተስፋ ሰንቁ የአላህ እዝነት ሰፊ ነው አማኝ ተስፋ አይቆርጥም ልቡ ከአላህ ጋር የተጣበቀ እንዴት ተስፋ ይቆርጣል በብዙ ጭንቀት ውስጥ ልትሆኑ ትችላላቹ ልባቹ ግን ተስፋን ሊሰንቅ ይገበዋል ጌታቹ ማንንም አይረሳም።
2024/05/27 18:13:50
Back to Top
HTML Embed Code: